ይድረስ እንደ እኔ ከወገን ዘመዳችሁ ከሞቀ ቤታችሁና ከምትወዷት ሃገራችሁ ሳትወዱ በግድ እንጀራና ነጻነት ፈልጋችሁ ለተስደዳችሁ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ፡፡ በኔና እንደ እኔ ከሁለት ያጣ ሆነን ጭንቀቴንና እየደረሰብን ያለውን ከፍተኛ ችግር ለናንተ ላዋያችሁ በውስጤ እንደ ሰደድ እሳት የሚቆጠቁጠኝን ችግሬን ላካፍላችሁ ወገኖቼን አስቸግሬ ወደ እናንተ እንዲያስተላልፉልኝ ቆርጬ ስነሳ አብረውኝ በነበሩ ሌሎች ወገኖቼም ሆነ በራሴ ጉዳት እንዳይደርስ በመጨነቅ የማወጋችሁ አሳዛኝ እህታችሁ ነኝ፡፡ (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
selamnbayush@gmail.com
Leave a Reply