በአገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስትና በቤተ ክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሰዎች ስለየሚያደርጓቸው ተደጋጋሚ በደሎች ዘወትር የሚነገሩትና የሚጻፉት ነገሮች እንደሚያሰለቹ የታወቀ ነገር ነው። በሆንም ቀድሞ በባህላችን ሲደረጉ አስገራሚና አስደንጋጭ የነበሩ ስህተቶች ተደጋግመው በመደረጋቸው እየተለመዱ፤ ስለነሱም በተደጋጋሚ የሚነገሩትና የሚጻፉት አሰልችተውናል። ቢሆንም፤ ሰልችተን ርግፍ አርገን ከተውናቸው፤ ስሀተተ ፈጻሚዎች በስህተታቸው ስለሚቀጥሉና ስህተቶችም የባህል ውርስ ሆኖነው እንዳሸገሩ፤ ስህተተኞችም ከስህተታቸው እንዲገቱ ለማሳሰብ፤ የእምነትና የሞራል ግዴታ በሚል ርእስ ይህችን ጦማር አዘጋጀሁ። (ሙሉው ጽሑፍ እዚህ ላይ ይገኛል)
koster says
Both “EMINET” and “MORAL” are foreign words for woyane ethnic fascists. All what they are doing is to satiate their greed for money, satisfy their hate for Amhara, Ethiopia and Ethiopiawinet. Say no to woyane ethnic fascists, these home grown fascists should be fought like Italian fascists do not be confused because they are black like us. Graziani would have built several buildings in Addis Ababa or elsewhere had our grandparents chose for slavery instead of freedom. What is development without individual and property right. It all will be turned into ashes like Baghdad or Aleppo/Damascus. Say no to woyane state terrorism in Ethiopia.
Amare says
ha hu hi ha hee hea ho