የቆሎ ተማሪና ኢትዮጵያዊነት July 5, 2013 10:30 pm by Editor Leave a Comment በኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናትርእዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰረታውያን የሆኑትን ዓበይት ነገሮችን ፩ኛ ዘመን ያስቆጠሩትን ሶስቱ እምነቶች ፪ኛ የሚወራረሱባቸውን ጥቂት ነገሮች ፫ኛ ያሉበትን የጨለማ ዘመን ፬ኛ የእሳትን አስፈላጊነት ለማሳየት በቆሎ ታማሪነት ርእዮት ለማቅረብ እሞክራለሁ። የቆሎ ተማሪ ኢትዮጵያዊነትን እንዴት ያየዋል? (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) Share on FacebookTweetFollow us
Leave a Reply