የዘረኛውን ወያኔ አምባገነን የግፍ አገዛዝ ለማስወገድ ጀግናውና ሀገር ወዳድ ወገኖቻችን ለሃገራችሁ የምታደርጉት ታሪካዊ ተጋድሎና በጀግንነት የምትከፍሉት የህይወት መስዋትነት ሁሉንም ወገን የሚያኮራ ተግባር ነው። እኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ (ኢሕብፓ) አባሎች ከጎናችሁ ተሰልፈን የትግሉ አጋር ለመሆን አስፈላጊውን ትብብር: አስተዋጽዎና መስዋትነት ለመክፈል ቆርጠን ተነስተናል፡፡ (የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Leave a Reply