በሳውዲ አረቢያ የሪያድ ኮሚኒቲ ማህበር ስራ እመራር ኮሚቴ በጠራው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በታደሙ አባላት እና የአምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን የቅርብ ዘመድ እንደሆኑ በሚታወቁት የቀድሞው የኮሚኒቲ ሊቀመንበር ሼክ ሙስጠፋ ሁሴን አሊዬ ደጋፊዎች መሃከል ተነስቶ የነበረው አለመግባባት ወደ ግጭት አምርቶ እንደነበር ምንጮች ከሪያድ ገልጸዋል።
የስብሰባውን ታዳሚ ግራ ያጋባው ይህ ግጭት መነሻው የቀድሞው የማህበሩ ሊቀመንበር እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሼክ ሙሰጠፋ ሁሴን ለምን ከስልጣኔ ተነሳሁ በሚል በምከትል ሊቀመንበሩ አቶ ቃሲም ላይ ቡጢ መሰንዘራቸውን ተከትሎ መሆኑንን የሚናገሩ ወገኖች ሼክ ሙስጠፋ ከስብሰባው በፊት ሲያስተባብሯቸው የነበሩ ከ 50 የሚበልጡ ደጋፊዎቻቸው ባስነሱት ሁከት የመስብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ ማምሸቱን ጠቅሰዋል።
ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ግዜ በአካባቢው የተፈጠረውን አለመረጋጋት የማህበሩ ስራ አመራር ኮሚቴ ስብሰባውን ለሌላ ቀን ለማስተላለፍ መገደዱን የሚገልጹት ምንጮች የሼክ ሙስጠፋ ደጋፊዎች ጩቤ ታጠቀው ወደ አዳራሹ ገብተው እንደነበር ቢገልጹም በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት አዳራሽ ውስጥ ዛሬ በተነሳው አምባጓሮ የተጓዳ ሰው እንደሌለ አረጋግጠዋል። ሼክ ሙስጠፋ ሁሴን ቀደም ሲል በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚቲ ሊቀመንበር እንደነበሩ እና ምንጩ በግልጽ የማይታወቅ ሁለት ሚልዮን ሪያል በግል ካዝናቸው ተገኝቶ በሳውዲ መንግስት የደህነንት ሃይሎች ታስረው መክረማቸውን ተከትሎ የማህበሩ ስራ አመራር ኮሚቴ በማህበሩ መተዳደሪያ ህገ ደንብ መስረት የስልጣን ሽግሸግ ለማድረግ በመገደዱ ግለስቡን ከሃላፊነታቸው ማስወገዱን ይናገራል። ዛሬ በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት አዳራሽ ተከስተ በተባለው ሁከት በሳውዲ የኢትዮጵያው አምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን እጅ እንዳለበት የሚገልጹ ወገኖች ሃገር እና ህዝብን ወክሎ ከተቀመጠ አምባሳደር የሚጠበቅ እንዳልሆነ በማውሳት ድርጊቱን አውግዘዋል።
ሼክ ሙስጠፋ ሁሴን አሊዬ የአምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን ዝምድናን መከታ በማድረግ በኤምባሲው ማህተም ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ በጎ አድራጊ ድርጀቶች ገንዘብ በመሰብሰብ ከአምባሳደሩ ጋር ለግልጥቅማቸው ሲያውሉ የነበሩ መሆናቸውን የሚያወጉ የሪያድ ነዋሪዎች ሼክ ሙስጠፋ ሁሴን ኢትዮጵያ ውስጥ በከፈቷቸው 2 ኤጀንሲዎቻቸው በመታገዝ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እስከ 7 መቶ ዶላር በመሰብሰብ በእህቶቻችን ህይወት ሲነግዱ የነበሩ ከመሆናቸውም በላይ በህገወጥ የሃላ ንግድ ተሰማርተው ከቀርብ ግዜ ወዲህ የከበሩ ሃብታም ነጋዴ እና የአምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን ባለውለታ መሆናቸው ይናገራል ።
ዛሬ ተቀሰቀሰ በተባለው ግጨት ዙሪያ በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያ የዲያስፖራውን ሃላፊ ለማነገጋር ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።
በአቶ ሙስጠፋ ሁሴን ከህወኒ መወጣት እና እጃቸው ላይ ተይዞ ስለነበረው 2 ሚሊዮን ሪያል «10 ሚልዮን ብር » የደረሱንን መረጃዎች ወደፊት አጠናቅረን ለህዝብ ይፋ እንደምናደርግ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፤
Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ በፌስቡክ በኩል ለጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ የላኩት
Genet says
Betam yemgeremew betchemarr demo yezhe Bero endhe memeseluu new ahuin yahay yet meder lay yalenew???? yehabetamua Riyad biro endhe ayenetonew?
Salam says
ይህ ከዉሸት ያለፈ ኩሸት ነው።
የዚህ አይነት ፍሬ አልባ ወሬ ከምትጫጭር ትንሽ ቁም ነገር ብታሰማ ይሻልህ ነበር።
እስቲ አሁን ሼ/ ሙስጠፋና አምባሳደሩ በየት ተዛመዱ? አማቾች ናቸዉ ልትለን እንዳይሆን ብቻ!
ቡጢ ተሰነዘረበት ያልከዉ ቃሲምስ ምን ይልህ ይሆ ?
እንዲህ ማድረግህን ካላቆምክ ገጽክን ዞሬ አላነብም።
ጀማል says
ከዚህ በፊት በነዚሁ የራሳቸው የግል አጀንዳ ባላቸው ምናልባትም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት በግል ቅያሜና ጥላቻ ተነሳስተው የኢትዮጵያን ኮሚኒቲ አምኖና ፈቅዶ የመረጣቸውን የኮሚቴ አመራር ሼክ ሙስጠፋ ሁሴንን መጥፎ ስም በመስጠት ያልፈጸሙትን ፈጽመዋል የሚል በመረጃ ያልተደገፈ ባዶ ክስ ተራ አሉባልታ መሆኑ መረጋገጡ ይታወሳል። አሁን ደግሞ በሌላ አሉባልታ ተመልሰው መጥተዋል። ምንም ቢሞክሩ ግን ውሸትን እውነት ማድረግ አይችሉም።
እነዚህ ግለሰቦች ከኮሚኒቲው ግልጽና ነጻ የውይይት መድረኮች ይልቅ ማንነታቸውን ከኢንተርኔት ጀርባ ደብቀው ተራ አሉባልታ መንዛታቸው የራሳቸው የግል አጀንዳ እንዳላቸው ያሳብቅባቸዋል።
ሃጂ ዘኪ says
እ ኔ ሪያድ ከተማ ነዋሪ ነኝ የሚባሉትን ነገሮች ሁሉ በዚህ ደህረ ገጽ መስማቴ ድህረገጽን የመረጃ መረቡ ስፋት መልካት አስችሎኛል ይህ ድህረገጽ ምን ያህል ስፊ እና እንደ ስሙ ጎልጉል መሆኑንን ለማመን ተገደድኩ ! ብቻ ማጋነን አይሁንበኝ እና የማትታዩ የማትዳሰሱ የማትጨበጡ ግን በህዝብ ላይ የምሸረቡትን ሴራዎች ጎጉላችሁ የምታወጡ ከህዝብ አብራክ የተፈጠራችሁ የህዝብ ልጆች በመሆናቹ እንኮራባችሃለን ! በሺክ ሙስጠፋ ዙሪያ ይቀረበውን ዜና በእርገጥ በተጨባጭ ሰው የው መታሰራቸውን አውቃለሁ ! ምክንያቱም በህዝብ ዘንድ የሚደመጠው ሁለት ነው አንዳንዱ 2 ሚልዮን ሪያል ወደ ኢትዮጵያ ህግወጥ በሆነ መንገድ ሊያስገቡ ያዘጋጁት የሃዋል ገንዘብ የሳውዲ ፖሊስ እጅ ከፍንጅ በመያዙ ሰው የው ምንጩ ከየተ እንደሆነ የማይታወቀ ገንዘብ አመጡ ተበለው ለእስር እደተዳረጉ ነው ! ሌሎች ወገኖች ደገሞ ሼኩ ቀደም በልው የኢትዮጵያ ኮሚኒት ሊቀመንበር እንደነብሩ የሚናገሩ ኮሚኒት አካባቢ የሚንገኙ ወገኖች ከኮሚኒተው የተዘረፈ አሊያም በኤንባሲው ማሀተም ከተለያዩ በጎ አድርጎት ድርጀቶች የተሰበሰብ እና ወደ ሁለተኛ ሃገር ለማሻገር ሲሉ በቁጥጥር ስራ መዋላቸውን ነው ! በዚህ አጋጣሚ ስለዚህ ጉዳይ ኮሚኒው አካባቢ ማዋርት ወንጀል ነው ! ምክንያቱም ሰው የው ሼኩ የክቡር አንባሳደሩ የቀርብ ዘምንድ በመሆናቸው ያሻቸውን ሁሉ ቢሰሩ ለምን ይህን አደረጉ በልው የሚጠይቃቸው ካለ ፓስፖርቱ ላይታደስለት ይችላል ! ብቻ እኔ እድሜ ጠገብ በምሆኔ ከደረግ ስራት ጀምሮ የነብሩትን ወታደራዊ አንባሳደሮች ለማየት ታድያለሁ ግን እደ ክቡር አንባሳደር መሃመድ ሃሰን የሚፈራ ሰው በህይወቴ አይቼ ላውቀም ! ስለዚህ በአካባቢው ስላለው እውነታ መናገር እየፈለጉ ለመናገር የሚፈሩ አያሌ ወገኖቻችን እንዳሉ አውቃለሁ ! ብቻ በአድ ወቀት የኚሕን ሼክ መታስረ ተከትሎ አያሌ ደህረገጽ ዘግበዋታል ይህን ዜና ከዘገቡ ድህረገጾች አንዱ ላይ ልክ እንደዚህ አስተያየት የሰጡ ገልሰቦች ነበሩ በዚህ ዜና ዙሪያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ አንድ ታዳሚ በተመሳሳይ መልኩ አስተያየት ሰጠትው እንደ ነብር አስታውሳለሁ ስለዚህ ለአንባቢ ግንዛቤ ይረዳ በሺኩ ዙሪያ የቀረበውን ሙሉ የምስክረነት ቃል እንደሚከተለው አስቀምጠዋለሁ http://www.facebook.com/l.php?u=http%3A%2F%2Ffreedom4ethiopian.wordpress.com%2F2013%2F10%2F03%2F6541%2F&h=5AQEhytZF ! October 4, 2013 at 8:36 am
አስተያየት እና የምስክርነት ቃል ለዝግጅት ክፍሉ ! ለትክክለኛ መረጃችሁ በጣም አመስግናለሁ ! አቶ ሙስጠፋ የቅርብ ጓደኛዬ ነበር ! እኔ ነኝ የሙአዚን ስራ ያስገባሁት « ማለት ሰዎች ወደ ስግደት እንዲመጡ ጥሪ ማድረግ» እስከቅርብ ግዜ ጥሩ ወዳጄ ነበር ! ብር የማይለውጠው የለም በአንዴ ተለወጠ ! ጸባዩም እንደዛው ! ወሎው ከኔ የድሮ ጓደኛው ጋር መሆኑ ቀረቶ ! ክነ ክቡር አንባሳደር መሃመድ ሃሰን አጠግቤ ቴልፎን ያወራው የነብረው ሰውዬ የስልክ ጥሪ ሲመጣለት ከአጠግቤ ተንስቶ ለብቻውን ይንሾካሾካል እንጂ እንደው ፊት ለፊቴ አያወራም ነበር ! ከዛ በሃለ ነው አቶ ሙስጠፋ ከኔጋር የነብረው ወዳጅ ነት እደሰማይ ያህል የራቀው ። አንባሳደር መሃመድ ሃሰን የባልጀርዬ ሙስጠፋ የቅርብ ዘመዱ መሆናቸውን ብሰማም ግንኙነታቸው ይህን ያህል ነበር ። አሁን አሁን እሳቸው የማይበሉትን አልበላም ያልተቀመጡበት አልቀመጥም ………. እሰከማለት ርቆ የሄደግዜማ ! በሁለቱ መሃከል የጥቅም ግንኙነት እንዳለ ተረድቼ ምነግዱን እንዲያሳየኝ ብወተውተው አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎኝ ለራሱ በአቋራጭ፡ ሪያል ሲሰብሰብ ይህው በነዚህ ሰዎች እጅ ላይ ወደቆ የድረሰብትን አናውቅም ! ለነግሩ ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ይሰብስብ የነብረው ገንዘብ በድሃ ኢትዮጵያውያን ልጆች « የቲም ልጆች » ስም ስለነብረ እኔስ ከጥቅሙ አለመጋራቴ አላህምዱሊላሂ ፍጣሪዬን አመስግነኩት ። አቶ ሙስጠፋ ላይ ምንም እንዲደርስ አለፍልግም ! ግን በሰራው ስራ የእጁን ማግኘት እንደሚገባው አምናለሁ ። ቢያንስ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ንብረቶችን ሲመዘብር የነበረ ብቻ ሳይሆን በተጠቀሰው አሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ እንጀንሲ ሁለት ልጆች መሞታቸውን እሱ እራሱ ነግሮኛል። ይህ ወንጀል እንደሆነ ሳወጋው አክርፎኝ አንዱ ጠላቴ አንትነህ ብሎ ሴጣን በምሃላችን እስኪገባ ብዙ ነገር ተናገረኝ ። ስለዲን ብዙ ያውቅ ስለነበር ለአላህ ብዬ ልጠጋው ብሞክር አውሬ ሆነብኝ ፡፤ በቃ ይህሰው ከኔጋር ብቻ ሳይሆነ ከኢትዮጵያውያን ጋር ብሎማ ከዛበላይ ከሙስሊም ወንድሞቹጋር እንዳልሆነ ተርዳሁ ። ይህ ሰው የክቡር አንባሳደር መሃመድ ሃሰን ወዳጅ ብቻ ሳይሆን የጥቀም ተጋሪ እደሆነ አውቃለሁ ። እንደው መንግስት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ በመግባቱ ስረአቱን ስለምቃወም በሚልዮን የሚቋጠር የሃዋል ግንዘብ በኮንትሮ ባንድ « በድብቅ እደሚያስገቡ » የማውቀውን ለመንጋር ብቸገርም በሃይማኖታችን የተጠላን ነግር መፈጸም አግባብ ስላልሆነ ድጊቱን አቃወምዋለሁ ። ይህ ሰው በገንዘብ ሊወጣ እንደሚችል እይተነግረ ነው ። በእጁ የተያዘው ምንጩ ያልታወቀ 2 ሚልዮን ሪያል አሊያም 11 ሚልዮን ብር ምናልባት የኤንባስው ነው ብለው ክቡር አንባስደር ግለሰቡን ሊያድኑት ይችሉ ይሆናል ከዛበሃላ ያለው ስራ መሆን የሚገባው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ። አዎ ብሩ የማነው ? ጥያቄዎች ሊነሱ ይገባል ? ኦዲት አይቶት የማያውቀው የኢትዪጵያኮሚኒት ካፍቴሪያ ካዝና በአቶ ሙስጠፋ እጅ ነው ያለው ። በተመሳሳይ መልኩ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ቤት ካዝና ቁልፉ ኤንባሲው ውስጥ ነው ። ይህ ገንዘብ ኬት መጣ የሚለውን ለማወቅ ይግድ የግድ እሩቅ መሄድ የሚያሻ አይመስለንም ። ሰሞኑንን በት/ቤቱ ጉዳይ አንባሳደር ባሉበት የኢትዮጵያ ኮሚኒት አድራሽ ስብሰባ አድርገን ነበር ። በዚህ ስብሰባ ላይ አንድ ተናጋሪ ኤንባሲው የት/ቤቱ ግንዘብ በስሙ ባንክ ማስገባት እንዳልቻለ እና የገንዘቡ ደህነንት አስተማማኝ፡አያለሆነ የት/ቤቱ ካዝና ውስጥ እስከ ሁለት ሚሊዮን ሪያል በጥሬ ግንዘብ እናድለ ጠቅሰው ነብር ። የአቶ አሙስጠፋ የግል ካዝና ውስጥ፡ይህ ሁለት ሚልዮን መገኘት ሚስጥሩ ሊገባኝ አልቻለም ግን ሆዴ አንድ ነግር ጠረጠረ! ጸሃፌው እንዳለው ጌተዋን የተማመነች በግ አይደል» የሆነው ሆኖ የደሃው ህዝባችንን ግንዘብ ማንም ወሮበላ በዲፕሎማት ማዕርገ ስም እና በናባሳደር ስልጣኑ ሊዘርፈን አይገባም። አቶ ሙስጠፋንም አላህ ከገቡበት መአት አውጥቶቸው ለቤተስቦቻቸው ያብቃቸው ።ሙስሊም ወንድሜ ናቸው እና አሁንም ሳይውቁ ስህተት ውስጥ ለገቡት ጓደኛዬ አላህ መህረቱን ያወርድላቸው ዘንድ ዱአ አደርጋለሁ ! አላህ መልካም መልካሙን ያሰማን ! ውድ ጓደኛቸው ከሪያድ መፉሃ ሻራ ኢሽሪን « ኢንጂነር መሃመድ አባስ » አበቃሁ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት ካስፈለገ አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቀሳል እንዲሉ « አሊያም ውሻ በበላበት አፉ ይጮሃል እንዲሉ አስተያየት ሰጪዎችን እነማን እነድሆኑ ስለሚታወቁ አስፈላጊ ከሆነ ስለነሱም ብዙ ማለት ይቻላል ! ብቻ ከኔ የተሻለሁ መረጃ ያላቸው ኮሚኒት እና ኤንባሲ አካባቢ የሚገኙ ወገኖቼ የምስክርነት ቃላቸውን ይሰጡ ዘንድ እድሉን ለመስጠት ወደኩ ! ቸር ያሰማን
truth says
እባክህን ወንድሜ እውነትን የምትድ ከሆነና በፈጣሪ የምታምን ከሆነ የሚባለው ሁሉ እውነት አይደለም ለጎልግል መረጃ ከሚሰጡት በላይ ስለ ጉዳዩ ቅርበት አለኝ በዚሁ አጋጣሚ ላንተም ለጎልጉልም አዘጋጆች ልነግራችሁ የምፈልገው ስለ ጎልጉል ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ጓጉቼ ነበር ለመከታተል ከስሙ አሰያየም ጀምሮ ነገር ግን ስለ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በሚሰጠው መረጃ ብቻ ከመጀመሬ ትቸዋለሁ። ጎልጉል ውሸታም መሆኑን እራሴ በማውቀው ጉዳይ ደርሼበታለው። ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተከሰተ ስለተባለው ጉዳይ በጣም ቀላል የቃላት ልውውጥ ብቻ ሲሆን በጠረጴዛ ዙሪያ ተፈቷል አምስት ደቂቃ ባልፈጀ። እባካችሁን ለመኖር ስሩ ወሬው ለማንም አለጠቀመም የአሁን ጊዜ የሚዲያዎች ተግባር እናቶቻችን ለቡና መጠጫ ከሚያወጉት ደረጃው የወረደ ነው። ሼሁን በተመለከተ ደግሞ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ። በኦሮሞነታቸው ብቻ ይሆናል ታርጌት የተደረጉት ፀሃፊዎቹና መረጃ አቅራቢዎቹ እነማን እንደሆኑ ከማንም የተደበቀ አይደለም።ለውጦችን በፖሰቲቭ ከተቀበልናቸው ህመም ኤይኖረውም ያውም ለማይቀረው ለውጥ ከእኛ የሚጠበቀው በፀጋ መቀበል ብቻነው። ከሁልም የሚገርመው ነብዩ ሲራክም እንደ ጋዜጠኛ (ገለልተኛ) ለውጡን አለመቀበሉ ነው። ስለ የትናው ለውጥ እነደማወራ ያልደረሰበት ይኖራል ብዬ አልገምትመ ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ ይበቃል።
ሃጂ ዘኪ says
እ ኔ ሪያድ ከተማ ነዋሪ ነኝ የሚባሉትን ነገሮች ሁሉ በዚህ ደህረ ገጽ መስማቴ ድህረገጽን የመረጃ መረቡ ስፋት መልካት አስችሎኛል ይህ ድህረገጽ ምን ያህል ስፊ እና እንደ ስሙ ጎልጉል መሆኑንን ለማመን ተገደድኩ ! ብቻ ማጋነን አይሁንበኝ እና የማትታዩ የማትዳሰሱ የማትጨበጡ ግን በህዝብ ላይ የምሸረቡትን ሴራዎች ጎጉላችሁ የምታወጡ ከህዝብ አብራክ የተፈጠራችሁ የህዝብ ልጆች በመሆናቹ እንኮራባችሃለን ! በሺክ ሙስጠፋ ዙሪያ ይቀረበውን ዜና በእርገጥ በተጨባጭ ሰው የው መታሰራቸውን አውቃለሁ ! ምክንያቱም በህዝብ ዘንድ የሚደመጠው ሁለት ነው አንዳንዱ 2 ሚልዮን ሪያል ወደ ኢትዮጵያ ህግወጥ በሆነ መንገድ ሊያስገቡ ያዘጋጁት የሃዋል ገንዘብ የሳውዲ ፖሊስ እጅ ከፍንጅ በመያዙ ሰው የው ምንጩ ከየተ እንደሆነ የማይታወቀ ገንዘብ አመጡ ተበለው ለእስር እደተዳረጉ ነው ! ሌሎች ወገኖች ደገሞ ሼኩ ቀደም በልው የኢትዮጵያ ኮሚኒት ሊቀመንበር እንደነብሩ የሚናገሩ ኮሚኒት አካባቢ የሚንገኙ ወገኖች ከኮሚኒተው የተዘረፈ አሊያም በኤንባሲው ማሀተም ከተለያዩ በጎ አድርጎት ድርጀቶች የተሰበሰብ እና ወደ ሁለተኛ ሃገር ለማሻገር ሲሉ በቁጥጥር ስራ መዋላቸውን ነው ! በዚህ አጋጣሚ ስለዚህ ጉዳይ ኮሚኒው አካባቢ ማዋርት ወንጀል ነው ! ምክንያቱም ሰው የው ሼኩ የክቡር አንባሳደሩ የቀርብ ዘምንድ በመሆናቸው ያሻቸውን ሁሉ ቢሰሩ ለምን ይህን አደረጉ በልው የሚጠይቃቸው ካለ ፓስፖርቱ ላይታደስለት ይችላል ! ብቻ እኔ እድሜ ጠገብ በምሆኔ ከደረግ ስራት ጀምሮ የነብሩትን ወታደራዊ አንባሳደሮች ለማየት ታድያለሁ ግን እደ ክቡር አንባሳደር መሃመድ ሃሰን የሚፈራ ሰው በህይወቴ አይቼ ላውቀም ! ስለዚህ በአካባቢው ስላለው እውነታ መናገር እየፈለጉ ለመናገር የሚፈሩ አያሌ ወገኖቻችን እንዳሉ አውቃለሁ ! ብቻ በአድ ወቀት የኚሕን ሼክ መታስረ ተከትሎ አያሌ ደህረገጽ ዘግበዋታል ይህን ዜና ከዘገቡ ድህረገጾች አንዱ ላይ ልክ እንደዚህ አስተያየት የሰጡ ገልሰቦች ነበሩ በዚህ ዜና ዙሪያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ አንድ ታዳሚ በተመሳሳይ መልኩ አስተያየት ሰጠትው እንደ ነብር አስታውሳለሁ ስለዚህ ለአንባቢ ግንዛቤ ይረዳ በሺኩ ዙሪያ የቀረበውን ሙሉ የምስክረነት ቃል እንደሚከተለው አስቀምጠዋለሁ http://www.facebook.com/l.php?u=http%3A%2F%2Ffreedom4ethiopian.wordpress.com%2F2013%2F10%2F03%2F6541%2F&h=5AQEhytZF
አበቃሁ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት ካስፈለገ አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቀሳል እንዲሉ « አሊያም ውሻ በበላበት አፉ ይጮሃል እንዲሉ አስተያየት ሰጪዎችን እነማን እነድሆኑ ስለሚታወቁ አስፈላጊ ከሆነ ስለነሱም ብዙ ማለት ይቻላል ! ብቻ ከኔ የተሻለሁ መረጃ ያላቸው ኮሚኒት እና ኤንባሲ አካባቢ የሚገኙ ወገኖቼ የምስክርነት ቃላቸውን ይሰጡ ዘንድ እድሉን ለመስጠት ወደኩ ! ቸር ያሰማን
AWLACHEW ZEMEDKUN says
lam balwalebet kubet lekema alubaltawochin meche indemititew aygebagnim biyans bebotaw kalneberk bewektu keneberu sewoch tikikilegna mereja bitagegn yishalal.be ilettu sibsebaw yetebetenew milate gubaee balememualatu new inji minim aynet gichit alneberem. yihen zena new bileh sitaweta bewektu yeneberu sewoch hulu indet indemitazebuh gemit. Hasetegna yemereja minchochihin inditmeremir bizu gize bewust mesmerih lasgenezib mokriyalehu.Ante gin yezihon joro yistegn bileh ahunim ye hasetina alubalta worewichin menzatihin alakomkim. lemin indehone baygebagnim beriyad ina be jidda akababi silalu gudayoch sititsif yetazebkut neger binor propagandah be and biher abalat lay yatekore ye zeregna ina tebaboch kegil tilacha yetenesa inji andim neger mahberesebawim yihun hagerawi ray yelelebet tera sim matfat new.
41 minutes ago · Like
truth says
እባካችሁን እውነትን የምትወዱ ከሆነና በፈጣሪ የምታመኑ ከሆነ የሚባለው ሁሉ እውነት አይደለም ለጎልግል መረጃ ከሚሰጡት በላይ ስለ ጉዳዩ ቅርበት አለኝ በዚሁ አጋጣሚ ላንተም ለጎልጉልም አዘጋጆች ልነግራችሁ የምፈልገው ስለ ጎልጉል ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ጓጉቼ ነበር ለመከታተል ከስሙ አሰያየም ጀምሮ ነገር ግን ስለ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በሚሰጠው መረጃ ብቻ ከመጀመሬ ትቸዋለሁ። ጎልጉል ውሸታም መሆኑንና መረጃውም ከእውነት የራቀ መሆኑን እራሴ በማውቀው ጉዳይ ደርሼበታለው። ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተከሰተ ስለተባለው ጉዳይ በጣም ቀላል የቃላት ልውውጥ ብቻ ሲሆን በጠረጴዛ ዙሪያ ተፈቷል አምስት ደቂቃ ባልፈጀ። እባካችሁን ለመኖር ስሩ ወሬው ለማንም አለጠቀመም የአሁን ጊዜ የሚዲያዎች ተግባር እናቶቻችን ለቡና መጠጫ ከሚያወጉት ደረጃው የወረደ ነው። ሼሁን በተመለከተ ደግሞ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ። በኦሮሞነታቸው ብቻ ይሆናል ታርጌት የተደረጉት ፀሃፊዎቹና መረጃ አቅራቢዎቹ እነማን እንደሆኑ ከማንም የተደበቀ አይደለም።ለውጦችን በፖሰቲቭ ከተቀበልናቸው ህመም ኤይኖረውም ያውም ለማይቀረው ለውጥ ከእኛ የሚጠበቀው በፀጋ መቀበል ብቻነው። ከሁልም የሚገርመው ነብዩ ሲራክም እንደ ጋዜጠኛ (ገለልተኛ) ለውጡን አለመቀበሉ ነው። ስለ የትኛው ለውጥ እነደማወራ ያልደረሰበት ይኖራል ብዬ አልገምትም ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ ይበቃል።
haje deboch says
lemn be oromo hzb tnegdalachehu ( enatehodamoch ) yeormo hzb water ena bedeno yechfechfachut ybekal keegdih yeglesbochn tarik keoromo hzb gar atayayzu yeoromo hzb chewa ena yetekebere new ! ezaw ende lemedachhut ( beyeenbasiw teshshgachu ) yhzbn genzb stzerfu leoromow hzb mn adregachulet hulachum yaw nachu slch kelkelo kelekelo slcha
ezaw endelemdachut chgerachun wedena atamtut ezaw riyad chersut