… ለልማታዊ ሆድ September 10, 2014 07:13 am by Editor 1 Comment እንዳገኘ በልቶ እንዲህ ተነርቶ እንዲህ ሆዱ ሰፍቶ ቁርጡ ቀን ሲመጣ፥ ወያኔ ሲወገድ ገና መዋጮ አለ፥ ለልማታዊ ሆድ። Share on FacebookTweetFollow us
በለው ! says September 11, 2014 03:02 am at 3:02 am *********************** ይህ ልማታዊ ሆድ ተሻምቶ በልቶ ከሌለው ቀምቶ ለከት አልባ አርጥብ ስልቻ የሌለው ቀበቶ የሆድ አደር ሆድ እንዲህ ተቀብትቶ በፈጣሪው ሥራ ሆነ እንጂ ከፊት ከኋላው ቢሆን ይል ነበር ድፍት ሱስና ሆድ ሁለቱ አንድ ናቸው እንኳንስ መንግስት ዕድሜ አይገታቸው ከቀረበው ሁሉ ቀፋፊ ብቻ እሱን አያርገኝ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ !! በለው ! Reply
***********************
ይህ ልማታዊ ሆድ ተሻምቶ በልቶ ከሌለው ቀምቶ
ለከት አልባ አርጥብ ስልቻ የሌለው ቀበቶ
የሆድ አደር ሆድ እንዲህ ተቀብትቶ
በፈጣሪው ሥራ ሆነ እንጂ ከፊት
ከኋላው ቢሆን ይል ነበር ድፍት
ሱስና ሆድ ሁለቱ አንድ ናቸው
እንኳንስ መንግስት ዕድሜ አይገታቸው
ከቀረበው ሁሉ ቀፋፊ ብቻ
እሱን አያርገኝ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ !!
በለው !