መግቢያ
በዚህ ርዕስ ይህችን መልእክት እንዳዘጋጅ ያስገደደኝ ለኢሳት ሶስተኛ አመታዊ በዓል ላይ በተገኘሁበት ሳምንት ቬርጂኒያ ላይ የገጠመኝ ነገር ነው። ከስብሰባው በኋላ በበነጋው ዓርብ ኢሳት ስራውን የሚያካሂድበትን ቢሮ ለመጎብኘት ወደ ቬርጂኒያ ሄድኩ። ጎብኝቼ ስመለስ፤ ለዚህች መልእክት ምክንያት የሆነው ከባድና አስቸጋሪ ነገር ገጠመኝ። የገጠመኝን ችግር ከቦታው ለመግለጽ ከዚህ ላይ ገትቼ፤ ይህ ችግር የቤተ ክርስቲያናችን መመሪያ እንዴት ሊፈታው ይችላል? ብየ በማሰብ አዕምሮየን ወደጠመዘዝኩበት አቅጣጫ ልሻገር። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)
Leave a Reply