በኦሬገን ግዛት ጠቅላይ ግዛት የዋሺንግተን አውራጃ ኮሚሽነር ሆና ለመመረጥ የምርጫ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የምትገኘው ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ ፋይ፣ በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ ባደረገችው የቅስቀሳ መድረክ ላይ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት ሙሉ ንግግሯን በሶማሊኛ ቋንቋ ብቻ በማድረጓ በአሜሪካ ከፍተኛ ቁጣንና ውዝግብን ቀስቅሳለች። ይህ ድርጊት በአሁኑ ወቅት የዜግነት ስረዛ ምርመራ እየተካሄደባት ከምትገኘው ሌላኛዋ ትውልደ ሶማሊያዊ የኮንግረስ አባል ኢልሃን ዑመር ጋር በተመሳሳይ መልኩ፣ በአሜሪካ የፖለቲካ ሥርዓት ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሶማሊያ ተወላጆች ለሀገሪቱ ያላቸውን ታማኝነት እና ክብር ጥያቄ ውስጥ የጣለ አዲስ የውይይት አጀንዳ ሆኗል። በማኅበራዊ ሚዲያ በተለይም በኤክስ (X) እና በዋና ዋና የሚዲያ አውታሮች ላይ በስፋት የተሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል እንደሚያሳየው፣ ናፊሳ ፋይ … [Read more...] about ትውልደ ሶማሊያዊቷ ናፊሳ በተዘቀዘቀ የአሜሪካ ሠንደቅ ፊት በሶማሊኛ ምርጫ ቅስቀሳ ማድረጓ ቁጣ ቀሰቀሰ

