• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ዕድገትና ለውጥ በኢትዮጵያ ወይስ በፍጥነት ወደ ማዕከለኛው ዘመን ጉዞ!

April 4, 2013 03:58 am by Editor Leave a Comment

ሰሞኑን ለአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሸን የገንዘብና የዕድገት ሚኒስትሩ አቶ ሱፊያን አህመድ የሁለት ዐመት ተኩሉን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ውጤት ሲያብራሩ፣ ከአንዳንድ ሁኔታዎች በስተቀር በአጠቃላይ ሲታይ የኢኮኖሚው ዕድገት አመርቂና ጥሩ ውጤት በማሳየት ላይ እንደሆነ በመዝናናት አብራርተዋል። በሳቸውም አገላለጽ፣ የተተለመው የኢኮኖሚ ዕድገት 11 በመቶ ሲሆን፣ ኢኮኖሚው ያስመዘገበው ዕድገት ግን 8.5 በመቶ ብቻ ነው። ወደ ዝርዝር የመስኮች ዕድገት ሲመጣ በሚኒስትሩ አገላለጽ፣ የኢንዱስትሪው ዘርፍ 17.9 በመቶ ያድጋል ተብሎ ሲጠበቅ፣ ያደገው ግን 13.6 በመቶ 2 ብቻ ነው። በእርሻውም መስክ እንደዚሁ የተጠበቀውን ግብ መምታት እንዳልቻለና፣ 8.5 በመቶ ያድጋል ተብሎ የተጠበቀው 4.5 በመቶ ብቻ እንዳደገ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ለማብራራት እንደሞከሩት፣ የኢኮኖሚው ዕድገት እንደተጠበቀው ግቡን ባይመታም፣ በአጠቃላይ ሲታይ ኢኮኖሚው በጸና መሰረት ላይ የቆመ መሆኑን ተናግረዋል። ይሁንና ይህ የጸና መሰረት ምን እንደሚመስል በንዑስ-መስክና፣ በየመስኮቹ፣ እንዲሁም ደግሞ በየክፍላተ ሀገራት ያሉትን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችና፣ በኢኮኖሚ መስኩ ቢያንስ ባለፈው ሁለት ዐመት ተኩል ስንት የስራ መስክ እንደተፈጠረ ያቀረቡት ምንም ሀተታ የለም። በደፈናው ኢኮኖሚው በጸና መሰረት ላይ የቆመ ነው ብለው ደምድመዋል። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል)

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • “አስደንጋጭ”! 1 ሚሊዮን ከሚጠጋ ተፈታኝ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው 30 ሺህ (3.3%) ብቻ ነው  January 27, 2023 09:11 am
  • የማይዘነጋዉ የኢትዮጵያዊያኖች የጀግንነት ተጋድሎ ታሪክ፡- ኮሎኔል ባጫ ሁንዴ (ታጠቅ) January 27, 2023 06:12 am
  • ጎርጎራ – የመጻዒው ዘመን ሙሽራ! የዉበት ፈርጥ! January 17, 2023 04:18 pm
  • ሁለተኛው መስቀል አደባባይ January 17, 2023 04:13 pm
  • በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን January 17, 2023 04:08 pm
  • በንፋስ ስልክ ላፍቶ ስምንት የመሬት ሌቦች ተያዙ January 16, 2023 11:36 am
  • ሺሻ ሲያስጨሱ በተገኙ ሆቴሎችና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ January 16, 2023 08:50 am
  • በሐሰተኛ መታወቂያ የደኅንነት አባል ነን ብለው ሲያጭበረብሩ የነበሩ ተያዙ January 13, 2023 02:03 pm
  • ተሽከርካሪ ወንበር ለትግራይ – “ናይ ኣካል ጉዱኣት ተሽከርካሪ ዘለዎ ወንበር” January 12, 2023 07:17 pm
  • የአማራው ኩራት፣ የኢትዮጵያ ዘብ፣ የትህነግን ቅስም ሰባሪ! January 12, 2023 04:00 pm
  • በኢትዮጵያ ላይ የተጣሉ ማዕቀብ እና ሌሎች አስገዳጅ ሕጎች ሙሉ ለሙሉ ተሰረዙ January 12, 2023 01:52 pm
  • የቻይና ዕዳ ስረዛ “Payday Loan Diplomacy” ወይስ ኢትዮጵያን ያዳነ ተግባር? January 12, 2023 11:00 am
  • የአዲስ አበባ አስተዳደር ከቋንቋ ጋር በተያያዘ ውሳኔ አስተላለፈ January 12, 2023 10:46 am
  • “አምባሳደሩ” የቀድሞ ጌቶቻቸውን እንዲያቋቁሙ ተሾሙ January 11, 2023 03:47 pm
  • መከላከያ ሸኔን የሚዋጉ ሚሊሻዎችን አሠልጥኖ አስመረቀ January 10, 2023 05:37 pm
  • በሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ January 10, 2023 03:36 pm
  • የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አቅጣጫ January 6, 2023 03:26 pm
  • “ከዕብሪቱ አስተንፍሰነዋል” – ኢሳያስ January 2, 2023 07:29 pm
  • [ኢትዮጵያን] “አስታክኮ ኤርትራን መውጋት ለሚፈልግ ኃይል አንተባበርም” January 2, 2023 07:11 pm
  • የ፰ ወር ሕጻንና ጨቅላ ወንዶች የሚደፈሩባት ትግራይ December 14, 2022 02:49 pm
  • “ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው” የደጎች አውራ የመቄዶኒያው ቢንያም በለጠ December 14, 2022 09:59 am
  • “የሀብት ምዝገባ መረጃው ለሕዝብ ክፍት ይደረግ “ December 13, 2022 10:30 am
  • የኢትዮጵያ ዓለምአቀፋዊ የሌብነት ደረጃ December 13, 2022 09:42 am
  • ለብረት አቅላጮች ለመሸጥ በኤሌክትሪክ የብረት ማማዎች ስርቆት የ100 ሚሊዮን ብር ኪሳራ December 13, 2022 09:26 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2023 · Goolgule