የቴሌኮም ጌትዌይ፣ የዳታ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት – የዌብስፕሪክስ ጉዳይ ከባለቤትነት ክርክር በላይ ነው!
በበርካታ ጉዳዮች መጨመላለቅ፣ ቧልት መጫወት፣ መደለል፣ በማህበራዊ ሚዲያ እንጭጭ አሳቢዎች አማካይነት ድራማ መስራት፣ ተቧድኖ ማሴር፣ እዛም እዚህም ሹመኛ ላይ እየተንጠላጠሉ፣ የተለያዩ ህጋዊ ተቋማት ውስጥ እየተወሸቁ ወዘተ እያስፈራሩም ጭምር ውንብድና መፈጸም እና የቴሌኮም ኔትዎርኮችና የዳታ መጋዘኖች ዙሪያ የሚደረግ ቁማር ተመሳሳይ እንደሆኑ አድርገን የምናስብ ካለን አልገባንም። ገብቶንም ዝምታን የመረጥን ካለን “ኢትዮጵያዊ” ልንባል አንችልም። ተቆጣጣሪ አካል ሆነን ቸል … Continue reading የቴሌኮም ጌትዌይ፣ የዳታ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት – የዌብስፕሪክስ ጉዳይ ከባለቤትነት ክርክር በላይ ነው!
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed