ኤርትራዊ ሆነው በኢትዮጵያ ከፍተኛ የስልጣን ሃላፊነት የተሸከሙት አቶ በረከት ስምዖን በኢትዮጵያ ላይ የሚፈርድ፣ ዜጎችን የሚያሸማቅቅ፣ ለአገራቸው የተሰውትን የሚያናንቅና በተለይም በውድ አገራቸው የሚመኩ ወገኖችን የሚያኮስስ ንግግር ማድረጋቸው በህወሃት ነባር ታጋዮች ዘንድ ቅሬታ ማስነሳቱ ታወቀ። አቶ ስዬ አብርሃ፣ አቶ ገብሩ አስራት፣ እነ አቶ ተወልደን በስም በመጥራት በኤርትራ ጉዳይ ላይ ጥፋተኛ ያደረጉት አቶ በረከት “አንድነትና አንድ አገር” የሻዕቢያ መዝሙር መሆኑን በመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠል ለሚፈልጉ ጊዜው ሲደርስ እንደ ኤርትራ መገንጠል መብታቸው መሆኑን ተናግረዋል።
በሚኒስትር ማዕረግ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ በረከት ይህንን የተናገሩት Eritrean Oppositions Arabic Paltalk በሚሰኝ የኤርትራ ተቃዋሚዎች የፓልቶክ መወያያ ክፍል እንግዳ ሆነው ባካሄዱት የጥያቄና መልስ ነው።
ከአጀማመሩ የሻዕቢያ ውልድ እንደሆነ የተነገረለት ሕወሓት ሲመሠረት ምልመላውንም ሆነ አመራሩን የሻዕቢያ ሰዎች እንደተቆጣጠሩት ሲነገር የኖረ ነው፡፡ በተለይም “የሻዕቢያ ከፍተኛ አመራሮች ሙሴ ባራኪና የማነ ኪዳኔ (ጃማይካ) ሃላፊና መሪ ሆነው ወደ ትግራይ” እንደገቡና የሕወሓት ፕሮግራም “ኤርትራ የኢትዮጵያ አይደለችም፤ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ናት፤ … ለኤርትራ መገንጠል ሙሉ ኃይላችንን እናውላለን፤ እስከመጨረሻውም ደማችንን እናፈሳለን…” በሚል አቋም ላይ እንዲሆን ማድረጋቸውን የወያኔ ታላቅ ሤራ ገጽ 49 ላይ ተገልጾዋል፡፡ ለዚህም ፕሮግራም አስፈጻሚነት ኤርትራውያኑ መለስ (ለገሠ) ዜናዊ፣ ዓባይ (አትክልት) ጸሐዬ፣ ሥዩም በርሄ … ተመልምለው የሻዕቢያን ፕሮፓጋንዳ በሚያስፋፉበት ወቅት አካሄዱ ትክክል አለመሆኑን በመቃወም አሠራሩ “በጠባብ ብሔረተኝነት ያስወቅሰናል … በኢትዮጵያ ሕዝብም ያስመታናል” በሚል ተቃውሞ በማስነሳት “ዓባይ ጸሐዬና መለስ ዜናዊ የሚሠሩት ትክክል አይደለም … በቶሎ በቁጥጥር ሥር ማዋል አለብን” በማለት የተንቀሳቀሱትን መምህር ዳዊት፣ አጽብሃ ዳኘው፣ ዕቁባግዚ በየነ፣ ሕንጻ ሽፈራው፣ ወርቅነህ ሐጎስ፣ በርሄ ጥማሎ፣ መንገሻ በላይ፣ ዓባይ ደግፈኒ፣ ሙሉጌታ አብርሃም፣ አልማዝ አስፋው፣ ኪዳኔ ግርማ፣ ሃዲሽ ዮሐንስ … (ሁሉም የትግራይ ተወላጆች) ባለራዕዩና ታላቁ መሪ መለስ ከዓባይ ጸሐዬና ስብሃት ነጋ ጋር በመሆን በሌሊት አሳፍነው በማስወሰድ ካስገደሉ በኋላ በቀጣይ ከሻዕቢያ ቀንደኛ አመራሮች ከነመሐመድ ረመዳንና ስብሐት ኤፍሬም ጋር በመሆን የሻዕቢያን ዓላማ እስከመጨረሻው ለማስፈጸም እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ትንቢታዊ በሆነ መልኩ በዚሁ ጽሑፍ ላይ ተገልጾ ነበር፡፡
አቶ በረከት ይህንን ታሪካዊ የወያኔና የሻዕቢያ ትስስር ባልካደ መልኩ ነበር ቃለምልልሱ ያደረጉት፡፡ “በኢትዮጵያ ቅኝ ግዢ ተይዘናል” በሚል “ነጻነት” እንደሚፈልጉ ወስነው በነበሩ የኤርትራ ተወላጆች ላይ የተወሰደው ወደ አገራቸው የመመለስ ሂደት ፍጹም ስህተት እንደሆነ የተናገሩት አቶ በረከት፣ በወቅቱ ለተወሰደው እርምጃ አቶ ስዬ አብርሃ፣ አቶ ገብሩ አስራትና እነ አቶ ተወልደን ተጠያቂ አድርገዋል። ስህተቱንም አንድ ወቅት የተደረገ፣ ካሁን በኋላ የማይደገም እንደሆነ ዋስትና ሰጥተዋል። አቶ በረከት የከሰሷቸው የተጠቀሱት የቀድሞ የሕወሓት ባለስልጣናት ሟቹን አቶ መለስን በአገር ክህደት የወነጀሉና ሻዕቢያ መደምሰስ አለበት በማለት ቁርጠኛ አቋም በመያዝ በድርጅታቸው የታገሉ እንደነበሩ በብዙዎች ዘንድ አይዘነጋም።
ኤርትራ “ቅኝ ግዢ በቃኝ” ካለች በኋላ አመራሮቿ በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች የንግድ ዝርፊያ ሲያካሂዱ እንደ ነበር በስፋት የተወሳ ቢሆንም አቶ በረከት የሃሰት (ፎርጂድ) ዶላር በማተም፣ ቡናና ሰሊጥ “በኮንትሮባንድ” በማጋዝ ሲሰራ የነበረውን ሸፍጥ ጠቁመዋል። ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ አይነቱ ሸፍጥ መሰራቱን ሲናገሩ ለምን የሻዕቢያ አመራሮችና ወኪሎቻቸው እንዳልተከለከሉ አላብራሩም። ይህ ህገወጥ ንግድ ለባድመ ወረራ ምክንያት መሆኑን ግን ጠቁመዋል። ከባድመ ወረራ ጀርባ የተለያዩ ችግሮች አንዳሉም አመላክተዋል።
“ባድመ መሬቱ የኢትዮጵያ እንዳልሆነ ይታወቃል” በማለት የሚያስተዳድሯትን አገር በክህደት ጅራፍ እየገረፉ መናገራቸውን በቁጭት የገለጹ አስተያየት ሰጪ “ልቤን ያደማኝ” በማለት የተናገሩት አቶ በረከት “በባድመ ጉዳይ ፍርድ ቤት እንሂድ ያልነው እኛ ነን” በማለት እንደ ትልቅ ጀብዱ መናገራቸውን ነው ይላሉ።
በወረራ ወቅት በተለይም በትምህርት ገበታቸው ላይ በነበሩት በአይደር ትምህርት ቤት ተማሪዎች ላይ በጠራራ ጸሃይ ቦንብ ላወረደባቸው ሻዕቢያ ተመጣጣኝ ምላሽ በመስጠት ጦርነቱ ተጠናቀቀ ሲባል፣ ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድ የተስማሙትና መላው የትግራይ ሕዝብ “ተጎዲእና” ብሎ መሪር ሐዘኑ የገለጸላቸው ባለራዕዩ መሪ የፈጸሙት ክህደት ለሚያንገበግባቸው ክፍሎች አቶ በረከት ባድመን አስመልክቶ የሰጡት ምላሽ አንድ አገር ወክሎ ከሚናገር ሰው የሚጠበቅ አለመሆኑን ከአስተያየት ሰጪው ገለጻ ለመረዳት ተችሏል።
አቶ በረከት “ፍርድ ቤት ሄደን ተሸንፈናል። ውሳኔውን መቀበል ግዳጅ ነው። የኛ ያልሆነ መሬት ወደኛ እንዲመጣ አንፈልግም። መሬቱንም የመስጠት ችግር የለብንም…” ማለታቸውን ኢትዮጵያን የማኮሰስ፣ ህዝብን የመናቅ፣ ወረራውን ለመመከት የተሰውትን የኢትዮጵያ ልጆች ደም የሚረግጥ፣ በአንድነቱ የማይደራደረውን የትግራይን ህዝብ “ምን ታመጣለህ” በሚል አኮስሶ የመመልከት ያህል ተደርጎ መወሰዱን አኚሁ አስተያየት ሰጪ ተናግረዋል። አክለውም ወዳጆቻቸው የቀድሞ ታጋዮች በጉዳዩ ዙሪያ እየመከሩበት እንደሆነ አመልክተዋል። ከባድመ በፊት ሻዕቢያ ሊወገድ እንደሚችል አስታውቀዋል።
በስደት እንግሊዝ አገር የሚኖሩ አቶ ሰለሞን የተባሉ ኢትዮጵያዊ አቶ በረከት በህወሃት ሰዎች ዘንድ ቀድሞውንም ተቀባይነት እንደሌላቸው አስታውቀዋል። ንግግራቸው በቀድሞ ታጋዮች ዘንድ እሳት መጫሩንም አመልክተዋል። ሻዕቢያ የምንጊዜም የኢትዮጵያ፣ በተለይም የትግራይ ህዝብ ጠላት መሆኑን አምነው ከበረሃ ጀምሮ በዚሁ አቋማቸው የጸኑ ነባር ታጋዮች አቶ በረከት ላይ ዘመቻ መጀመራቸውን ጠቁመዋል፡፡ አቶ በረከት “የኤርትራን ተወላጆች ማባረር አግባብ አልነበረም” ሲሉ ጥርሳቸው ሳይቀር እየተነቀለ በረሃ የተወረወሩና በአሰብ ወደብ በኩል ያስገቡት ንብረት ተዘርፎባቸው በዜሮ ስለወጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሃዘን አልገለጹም። አስተያየት ሰጪው አክለውም አንዳንድ ሚዲያዎች ከራሳቸው ድብቅ ፍላጎት አንጻር የአቶ በረከትን ቃለ ምልልስ በመቆንጠር በአማርኛ በመተርጎም ቅድሚያ መውሰዳቸውን ተናግረዋል።
ኢትዮጵያዊያንን ከኤርትራ ማባረር የጀመረው ሻዕቢያ መሆኑን፣ ኢትዮጵያም በንዴት የኤርትራ ተወላጆችን ማባረሯን ያመለከቱት አቶ በረከት ሻዕቢያ ተው ሲባል አልሰማ ብሎ ወረራ ማካሄዱን አትተዋል። ከውጊያው በኋላ በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት ድንበር ለማካለል ይቻል ዘንድ ለመነጋገር የቀረበለትን ጥያቄ ሻዕቢያ አልቀበልም ማለቱን፣ ድንበሩን ለማካለል ግን የግድ መነጋገር እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።
የኢሳያስ መንግስት ተቃዋሚዎች ነው በተባለው የፓልቶክ ክፍል ቃለ ምልልስ ያደረጉት አቶ በረከት በኤርትራ የነጻነት ጥያቄው ምላሽ ቢያገኝም ያልተመለሱ፣ የታፈኑ፣ የጎሳና የቋንቋ ጥያቄዎች መኖራቸውን አመላክተዋል። በኤርትራ የመብት ጥያቄ ያነሱትን ክፍሎችንም እንደሚረዱ አስታውቀዋል። ይህ ማለት ግን “መገንጠልን በማበረታት” አይደለም ብለዋል።
መንግስት የሚረዳቸው በብሄርና በብሄራዊ ፓርቲ ደረጃ የተደራጁ የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶች ሻዕቢያን የሃይማኖት፣ የብሄር፣ የጎሳ፣ የቋንቋና የተለያዩ የዲሞክራሲ ጥያቄዎች በማንሳት በተለያየ መልኩ እየታገሉ መሆኑ ይታወቃል። አዲስ አበባ ላይ ተሰብስበው የስደት መንግስትም ማቋቋማቸው አይዘነጋም። በተለይም በርካታ ቁጥር ያላቸው ቆለኞችና “አሰብን ተነጥቄያለሁ” የሚለው የአፋር ንቅናቄ አቅሙ ከጎለበተ ለኤርትራ የወደፊቱ ፈተና ሊሆን እንደሚችል በተደጋጋሚ የሚገለጽ ጉዳይ ነው። አቶ መለስ በሻዕቢያና በኤርትራ ላይ ባላቸው ተለሳላሽነት እንጂ የኢትዮጵያ አፋሮች ትግል ሙሉ ድጋፍ ቢደረግለት ኤርትራ ለኢትዮጵያ ስጋት መሆኗ ተረት ሊሆን እንደሚችል ባለሙያዎች በተለያዩ ወቅቶች አስተያየት የሰጡበት ጉዳይ እንደነበር አይዘነጋም።
“የኤርትራ የውስጥ ችግሯ ይበታትናታል ወይም አንድ ያደርጋታል” ሲሉ ወደ ተቃዋሚዎች አጋድለው የደሰኮሩት አቶ በረከት፣ የኤርትራ የውስጥ ችግር አለመፈታቱን በማስረዳት ወደ ኦጋዴን ችግር ተዛውረዋል። የመገንጠል በሽታንና የብሄር ፖለቲካን ወደ ኤርትራ ስለመግፋታቸው ሲጠየቁ፣ የኦጋዴን ጉዳይም የተነሳባቸው አቶ በረከት “የኦጋዴን ህዝብ የመገንጠል ጥያቄ አላነሳም” ካሉ በኋላ እንደ ኤርትራ አብሮ መኖር የማይቻልበት ደረጃ ሲደረስ ሌሎችም ሊገነጠሉ ይችላሉ” የሚል መልስ ሰንዝረዋል። “የኤርትራ ተወላጆች አንድ ነን። ልዩነት የለንም፣ ‘አንድ አገር – አንድ ልብ’ የሚለው ዘፈን ግን የሻዕቢያ መንገድ ነው” ሲሉ መበታተንን ለኢትዮጵያ በሚመኝ መልኩ መልዕክታቸውን አስታላልፈዋል።
አቶ በረከት በተጠየቁበት ወቅት ከጥያቄ አቅራቢዎቹ መካከል የትግራይ ትግርኛ ተናጋሪዎች ይገኙበታል። አቶ በረከት በአረብኛ የቀረበላቸውን ጥያቄ በአስተርጓሚ የተቀበሉ ሲሆን በክፍሉ ውስጥ የረጅም ጊዜ ቆይታ አላደረጉም። በዩቲዩብ በተሰራጨው በዚሁ ቃለ ምልልስ ቅጂ አቶ በረከት መጀመሪያ ሰፊ ማብራሪያ አቅርበዋል። አቶ በረከት የወነጀሏቸው ሶስቱ የቀድሞ ባለስልጣናት ዜናውን አስመልክቶ መልስ ለመስጠት ከፈቀዱ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ለማስተናገድ ፈቃደኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡
ማሳሰቢያ፤ በተለይ በስም ወይም በድርጅት ስም እስካልተጠቀሰ ድረስ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® ላይ የሚወጡት ጽሁፎች በሙሉ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ®ንብረት ናቸው፡፡ ይህንን ጽሁፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ ሁሉ የዚህን ጽሁፍ አስፈንጣሪ (link) ወይም የድረገጻችንን አድራሻ (https://www.goolgule.com/) አብረው መለጠፍ ከጋዜጠኛነት የሚጠበቅና ህጋዊ አሠራር መሆኑን ልናሳስብ እንወዳለን፡፡
Hagos says
what (is the prob) with this beretkebt !
boss says
“We fought for Eritrean independence from the colonial rule of Ethiopia. Even now, if Eritrea is attacked, EPRDF would jump into Eritrea, join the Eritrean people and engage the enemy.” – Sebhat Nega on Radio Woyane – posted on ethiomedia
http://ethiomedia.com/atop/wake_up_call_for_ethiopians.html
what about SEBEHAT NEGA. these guys confess in public, without shame that they are enemies of Ethiopia.
Pure Eritrawi says
As President Isaias said in early war day 1998″Badem is always on our side”but the qeustion come to all Ethiopians what is Bademe to Ethiopians?And you dude you have even no a one single answer.To pay to one smalle villige into in Eritrea over 170,000,why?
Siyee or Meles they are two the some one picollo!!
Woshet Tegaltsch says
when Ato berket saying that badem is not “ours” that is true because his citizen ship is an Eritrean and is doing his job for daily living and if it is possible he wants to destroy Ethiopia as he is doing since 1991 to now so, I am not surprised by his comment “the dog barks always for his owner” and it is black and white that yes badm is not owning by Eritrean never ever that why our 70 thousands brothers died for their land.
stekle says
Pure Eriterawi
so your God Esayas said ‘in early war day 1998″Badem is always on our side” that just make it right,Ya. You guys are unbelievable! Accept whatever the leader says with no question.
Atirsaw says
One bereket is not an ethiopan man.two all eprdf members are not represent our country.
eyobe says
I read only the title because i dont have geez software. but i really upset with this decision.
I think they are crazy leaders. that is ours::(arat neteb) kalhone Ethiopia wust eyenoru endih menager ye Ethiopia hezb defret new ena ye ethiopia hezb wagachew endemikeflachew aleteraterem::
Yinegal Belulign says
It getting closer now! One bullet, one man! No one knows who will affirm that, but sooooooon. Ethiopian loves their land, and Eritrean never care except their hate on everyone around.
Mulugheta Mesfin says
We Eritreans love our country Eritrea. We don’t hate anybody except anyone who invades our country. We love our country and we don’t want to invade anybody’s country. Ethiopians, forget Eritrea!!!
May God bless Eritrea!!!
oiecha. Oni_Onîé says
Now , if the source for this piece is that of Tesfaye G.A’s ‘s , then please let us not create a totally new scenario from a non existent bases. There ,Berket said” We initiated the case! went to court!They won ! We Lost the case” that is all there is to it. Berket is not an Eritrean . He is an Ethiopian Gondrè of Eritrean origin. And there are millions of that in Ethiopia.! Apart from the politics of it all, to be Eritrean is to be the Original Ethiopian. ABC of Ethiopian History!! If you have nothing worth your while and ours, please do not say it
Editor says
oiecha. Oni_Onîé
The source is the original audio which is posted to the public out there. We have the Tigrigna translated so that we can produce this article. That is the one and only source we have used.
Hope that answers your concerns.
አርታኢ/Editor
ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ/Golgul: the Internet Newspaper
http://www.goolgule.com
editor@goolgule.com
Webitethiopia says
You are such a lair everything is fabricated. Bereket Simon didn’t say Bademe is not part of Ethiopia. Anyone can litsen the paltalk, for those they don’t understand Tigrigna you can ask someone for translation. Bereket is jegena Ethiopian son, who sacrify all his life for democracy, freedom and equality.
stekle says
The Criminal gangs in Asmara and Addis Ababa waged a first world war style trench warfare and slaughtered over 100,000 young people over Bademe. Unashamed they went to international court for mediation. The foreign minister of the gangs in Addis Ababa anounced in public that Bademe has been alocated to Ethiopia by the boareder committee and called for hugh celebratory street party in Addis Ababa. Sibehat and Bereket are part and active plyers in this gross treason and crime of unimaginable proportion. These criminals have no shame when they come out and open their dirty and poisenous mouths. In any sane society these people would have been charged with genocide and thrown in to jail, may be rat infested kaliti . The irony is they are still in a position of power not only to sell out the nation but to prosecute innocent Ethiopians with genocide. There may come a time soon when they wouldn’t have this privilages, instead face a mob justice like their former financial backer Gadafi.
hamani says
Elias Ketafi
helen says
I observed all comments on the above how things unfairly calculated with in ethiopian mind .. narrow mind . the international court decided BADEM IS anEritrean sovernegty .a cuation is if this fact is logic why the ethiopians declared war in this matter ,, and the result were a great lose of and material damage . i want to advice to ethiopians to do thier home work istead of singing daily about eritrea. and praying for bad to eritrea. i am sorry ur still in dream . eritrea is a free country. there is no any Q by all means we are the owners of the red sea. its our properity . thats the fact . and u know our history we are very potinatal ppl to defend our sovernenty . do ur home work leav as ..
haile says
to helen word what she said to Ethiopian people is un matured talk. you have nice name but you never go to good school. your English is badly poor. we Ethiopians is great thinker than Eri before now and forever.we don’t want anything from your country but you ppl wish to land outside for food and water bcs red sea is a salt ocean you cant drink it. we dont want Badme but the stupid meles was showing you his edite power. i wish to give you your sleves the whole Adwa like smeon bereket, aboy stehaye, samora yenus and others stupid uneducated causing ware for stones badme to lose Ethiopian and Eritrean innocent brothers .if you need a land we gonna give u again. and moire ….
helen says
we were loughing a hondered thousand ppl twisted in abyiot adebabye ,,, kkkk … when the internaional court the hegue anounced about BADEM. dont you have scolars that can read the predict ? waw any way ,,, in this particular opertuniety I wish proseperity and peace to both people ethi _eri.
stekle says
Helen,
Let us just put the facts in place first. Here there are two illegitimate regimes, unelected war lords running the two nations. For years the parasitic interdependence kept them together to consolidate their powers in their respective nations, in the process the gangs in Ethiopia particularly neglected the national interest and unimagiable criminality. Eritrea allowed to Use Ethiopian currency for as long as 7 years, no banking rules apply here. As a result rampant financial crimes committed under the eyes of the regime in Ethiopia, resulting ecomonic ruin for the nation devastated the lives of millions of small businesses. In all these years, the place called BADEME was officially under Ethiopian territory and there was no ,at least in public, question of Eritrean claim. When the criminality reached to a level that threatened even the exiatance of the regime in Addis Ababa, now some thing has to be done. In the process of taking action to stop these finacial crimes, the gangs in Addis Ababa upset the gangs in Asmara. interestingly there is also a reliable strory that there was an Ethiopian deligation negotiating with Asmara gangs who had to face the humilation of being draged out of their hotels and throwen out on the street. The Gangs in Asmara, suffering from such pathological superiority complex over their cusines in Ethiopia ( no plausible explanation), launched a war of invasion and claimed BADEM. Caught off guard and having destroyed the countries defence forces, the gands in Addis Ababa panicked while their cusines in the north glowing with their brief milirary superiority and contimued to intimidate by further incurstion and even with air raid on schools and pharmacutical plant to show the pathetic gangs in Addis who the boss is and putting their rediculous demands. Mean while the Asmara gangs were celebrating their short lasting victory in several street paries as the bombs rain on schools. The Addis gangs as confused and panick as they are and their ass on fire, started to look for the support of the people they brutally tumatised for years and ask them to run around the tricolor flag that they called a piece cloth before. The preparation for all out war started and the rest is a sad history.
BADEM is a pretext not the real cause of the war. As I mentioned before the uncontrolled financial criminality was causing increasing resentment in Ethiopia and some of the gang members tried to control ,this as a result upsetting the gangs in the north. One most important and obvious reason was the introduction of Erirean currency nakfa and Ethiopian gangs rejection of Eritrean gangs proposal to estabilish parity between the Nakfa and Birr. That is now tooo much even for treasonous gangs in Addis to accept. That is why Asmara’s gangs unwisely attempted to use force to get what they want. What did they tell the people? not these fact! but instead the population was told that the territorial issue, namely Badme is the cause of the war. Sadly no body has been made to pay for this crime of unimaginable proportion .
So Helen I hope this will help you understand the fact hidden from the majority of the people. Your wish of prosperity is just a wish, I don’t think any circumstance whereby prosperity would be achieved under the rules of these murder gagesters.
dill says
history repeated it self we hope we will going to hear many things from those who corrupted woyanes leaders after their elites gone. it is completely crab just a fake, i don’t know what i say. they are coward we shame on them. time is on the way for poor Ethiopian they ‘ll gone soon with out any trace in as a few sand on kids palm.
aba wikaw says
This is to Helen…who wants to peach to us. First of all what business do you have reading Ethiopian articles? who invited you? Second what eritrean history are you talking about? You NEVER EXISTED before 1991?
helen says
kkkkkkkkkkkk . u can read the eritrean web sites i dont have problem with that … i will keep going to open all ethiopian web sites ,,, including egyptian , are u creazy ? there is no any rest antill the ethioian troops out of bademe .. we will do every thing possible , koz the truth is with us . we will go with all means of …. and u will see the day will come soon.
kankew says
Dear Helen,
please do not cheat yourself. You cannot friegten us!! Though i don’t support the Badme war which we both lost our beloved citizens for nothing, your shabia army was crashed to the dust once and for all. if you had that boasting mind today, Isaiyas would have not kept quiet until now. If you try it now, it wil be a war that will eliminate shabia once and for all. Be sure!! Rather, try to get a democratic government that will help the Eritrean pepole to live peacefully with the Ethiopian people. Ethiopians want nothing from Eritrea. i know, and you know in your heart that you need more from Ethiopa. it was only the Assab port which shabia was proud with. Without Ethiopia, it is,as you see it presently, will remain to be the city of camels.
Your history will remain in your country and our history will remain all over the world unless otherwise you fight and topple your arrogant regime who is oppressing Eritreans to the worst. Dahan!!!
haletu says
I know as Ethiopian how I am feeling towrds Bereket response towrds Bademe, what is happened when the fight took ever many of both side died and what happned before both country blood shaded that is exactly the will of Devil, let me tell you we Ethiopian Eritean we are
the sme people look at both of you skin color we can communicte we eat the sme food but we
fight Russia and China sell thier wepons and we kill our brother bademe can I tell you one more any of individauls who were died they could be scientist they could be doctors they worth more
than Bademe here is the thing? how can we learn from the past how can we avoid diffrence how can we go forward econmically how can we agree to disagree? you know when I see every of us discattered and leading bad life I cry inside now all I can do is just live to God in God’s time every thing gone be alright.
helen says
endezih yemibal neger yelem merytachen wero yazew yewyane tore kemrytechan kalewta selam ale belo maseb monent new , lezih degmo kye demchenen keflenbetal finaly almkfawi ferd bet wesnotal,, yhe werarye tore kemrytachen kaleweta ,,, ena eritrawian tenten endraln malet zebet new,, enawe raschen enbkalen ,,, ye egypt troops megabze aysefelgenem ,,,
Kibba says
ህወህት/ኢህአዴግ እስክሁን የቋየው በስለላ፣በወታደራዊ ሃይል፣ እና በድርጅታዊ አቅም ግዝፈቱ ሳይሆን በተቃዋሚው ጎራ ያለው ድክመትና ራዕይ አልባነት እንዳለ ሆኖ፣ በ“የነጻነት ተፋላሚዎች” የተሸናፊነት ስሜትና በ መላ ኢትዮጵያውያኖች በውስጣቸው ባለው “ፍርሃት” ሳቢያ ነው።
ዛሬ ኢህአዴግ ያለበትን ትክክለኛ ትኩሳት መረዳት ለሚችሉ፡ ስርዓቱ “በስብሷል፣ ሸትቷል” ለዚህም ከቁጥር በላይ ማስረጃዎችን መጥቀስ እና ማቅረብ ይቻላል።
ጥየቂችን ግን ይህን የበስበስ ሥርዓት ለማሽነፍ የህዝበችንን “ፍርሃት” እንዴት ማሽነፍ እንችላለን ነው።
Ojulu Lero says
Bademe war was never about Bademe it was all between 2 guys who wants play with ppl life for their own egos. That was it…………
Abraham G. Amanios says
Ditto Haletu. Enough is Enough, the enemies of the Ethiopian and the Eritrean peoples are poverty, ingnorance and backwardness. It is time to fight against these common enemies. It is time to learn from the past mistakes of unnecessary hatered, animosity. bloodshed and prolonged wars and skirmishes that annihilated the sons and duaghters of the poor. We need to learn to build bridges not walls. Heal the past, live in the present and dream for the futue that is where the peoples of this sisterly countries are going to live in peace and harmony. To borrow words of a 17th century philosopher, poverty is disease that must be cured, a volcanoe that must be extinguised and gangrene that must be burned out with hot-iron. This is what we should teach our children. Period.
Koster says
Mr.Pure Eritrawi,
On one of his “independence” day speech, your own ruler Issayas said Eritrea lost close to 20,000 killed in the Badme war. Now, as no leader will give you the right number of his loss, you have to multiply this number at least by 5 which gives you 100,000 Eritrians killed. This is devastating and its impact is felt on every Ertitrian family until now. Don’t try to call me a Woyane here, because I am not. But, you can’t deny that more than half of your sick country was occupied by the Ethiopian Army in less than a week.
Yalew says
JORO ALSEMA AYIL:: LEZIH NORALE KE 70, 000 BELEY SEW BETORET YALEQEW? YENB-RT MEWDE ENA YEHZBU MEFENAQEL ASBUT:: SIYUM MESFEN BADME YGNA TEFERED BE-LO SELF YASWETAN YERESAL? HOD YEFJEW! ANTE FETARI FREDA!
NAZRAWIW says
To my Ethiopian and Eritrean Brothers and Sisters:-
Please listen Ethiopia and Eritrea have always been one nation and will remain the same. As somebody up there said, we have the same language, culture and psychology. Hence, no doubt soon these two countries with two flags will be one nation and one proud people. We will be the pillar of Africa as the days ahead for Africa is not that bright. We have to avoid bloodshed amongst brothers and sisters. Let us strive for unity peace and goodwill. The rest will be history. Believe me it will be history and nothing else. Do not listen to the politicians, It is their profession to create havoc and make their living. We are one people with the same history. That is what matters for us brothers and sisters. I repeat do not listen to the politicians and the idiots also who know nothing about their history. They talk about what happened the last fifty years. That is not important at all. We have something great since the days of Queen Sheba and King Solomon and many more. May God show the true path for our future leaders as the current are all idiots and useless war mongers.
NAZRAWIW
Fact says
One doesnt need to check old history and maps to figure out about Badme just follow what weyane is saying at first they said Eritrea invaded Ethiopia (badme) then they went to war not to badme to barentu, assab etc why? Then after the international court gave badme to Eritrea weyane celebrated in day light pretending as if they won and now they are saying it was a mistake that the court gave Badme to Eritrea and weyane are asking Eritrea to talk about how to implement the demarcation they said the demarcation will splite a home into two according the map. Why they care about one home now while they handed badme to Eritrea if badme was for real Ethiopian village the splitting of one home shouldnt matter because according to the court all homes of badme are now given to Eritrea on top of that because of badme war a lot of villages, homes, families have been destroyed including more than 100000 soliders from both sides have perished. The war was not about badme it was about assab. Most Ethiopians wonder and ask Assab yeman nat even there is amharic book with title Assab yeman nat and the answer is on the title because any Ethiopian will not ask addis abeba yeman nat because addis is in the heart of Ethiopia so to write assab yeman nat gives two facts
1, there is Eritrea
2, Assab doesnt belong to Ethiopia
dawit says
ደ/ር ያዕቆብ አሰብ የማነው በሚል በጻፉት መጽሃፍ ላይ “ኢትዮጽያ የባህር በርዋ አሰብ እስካልተመለሰላት ድረስ ኢህአዴግ ከየትኛውም በጎም ይሁን መጥፎ ስራዋች የባህር በር ማዘጋቱ ከሁሉም በላይ ጎልቶ ይወጣል፡፡ አሰብ ለኢትዮጽያ እስካልተመለሰ ድረስ ዘመናት አልፈው ዘመናት ሲተኩ በግዜው ኢህአዴግ ማን ነበር ሲባል መልሱ መንገዶችን፣ ት/ቤቶችን ወይንም ሀኪም ቤቶችን ያነጸው አይሆንም ፡፡ መልሱ የኢትዮጽያን የባህር በር ያዘጋው መንግስት ነው የሚሆነው” ሲሉ ተናግረዋል።ከሁሉም በላይ ግን “ባድሜ የኢትዮጵያ አካል እንደሆነች ተፈረደልን”በማለት ባደባባይ አቶ ስዩም መስፍን ተናገሩ።ህዝብ ለሊቱን ሲጨፍር አድሮ በበነጋታው ሰለማዊ ሰልፍ በመውጣት አደነቀ፣ደስታውን ገለጸ።አንግዲህ ኢህአዴግ በሚመራት አገር ላይ ከለጸመው ታላላቅ ወንጀሎች መካከል አሰብና ባድመ ላይ የተሰው ወገኖች ጉዳይ በየትኛወም ዘመን የሚነሳ የክህደት ታሪክ ይመስለኛል!!
Fact says
If one thinks that Assab is the port of Ethiopia while Assab is in Eritrea then one can say
Blue nile belongs to Egypt while the orgin 85% of Abay is in Ethiopia and Ethiopians need to forget about the great dam. Weyane never hand Assab it was the colonisers of Africa who divided Africa with borders and put Asmara,Assab, Massawa, Badme etc and the rest of Eritrea as one country and then the gready Haile selasie created the confusion and now weyane is blamed for it and people even underestimate the struggle of Eritreans for 30 years and they dont consider either the question of Eritreans. The whole coast of red sea from northern tip to the farthest south tip of assab belongs to Eritrea period.
Forget about Dr yacobs books i believe he was sleeping during the war between Derg and Eritrea
for your records check the World almaniac the history of the world back from 1940’S in the library and you will see the map.
helen says
dont keep going to make them those ignoranrs ,,, we will talk the with the languag they understand … thier dreams aseb is nonsensense , thier only knows what they have in thier mind , we have a medication for this kinde of desease . YEKOTUN AWERED BELA YEBEBTWAN TALECH . mejemeria yhechen ende tela kita beklel yetkfafelcewen ethiopia ande lemareg mokru …
yersachun meryet lesudan eyshtachu yesewn meryet memnet degmo mendenew
genenaw says
Helen , sorry to say but you seems ignorant , retardede and in a day dream .like all your people there. you can not help it. this cames from that inferior complex inherited from your parents which they bought it from there italian masters. Dont forget that Ertrian got there fredem from and by woyane. other wise, they have been there for 30 years in jungle with no result ( only inconsiderabel SHIFTA). Thanks for the tigrian , with only 17 years strugle , you got your so calld fredem and NOW, well crossing daily by 1000s to Ethioia as a refuge. Check UN report about refugies.
bb says
Not Badimae but Bereket is not ours
HELEN says
BERKETEN KEKLACHU BELUT BADEME GHI YE ERTRAWIAN NEW. THATS WHAT THE INTERNATIONAL COURT PERDICTION.
Ayalsew says
Ye BANDA chuhet yigermal.
As far as my knowledge is concerned, There was no country called Eritrea in this region as such. It was called BAHIRE-NEGASH. Which was ruled/governed by Ethiopian kings. Most of the people of Bahre-Negash (aka Eritrea) fought against Italy but there were Bandas who were beside the fascists. Those are the culprits who divided Ethiopia and its people into two. Those are children of the bandas who are on power now. Count everyones family tree; start from the deceased Meles, his wife, and the thugs around them.
The question is not Badime. Rather it is the whole territory of Bahre-Negash. It won’t remain as land of the bandas and traitors. The people of Ethiopia should struggle to retain its territorial integrity. Ethiopian territory is located from Karora to Dollo-Odo.
ቁምላቸው says
ለኤርትራ ነፃነት በታገሉ ባንዳዎች ኢትዮጵያ መገዛትዋ አለማመናችን ከአደጋ ያመለጠች መስሏት ጭንቅላትዋን አሸዋ ውስጥ እንደቀበረችው ሰጎን እንደሆን መስሎ ይሰማኛል። መለስ “አሰብ የምትሉ እንደናታችሁ ጡት እርማችሁን አውጡ!” ሲለን ነበር። ስብሃት ነጋም “የኤርትራ ነፃነት እና ሉአላዊነት የሚቀናቀን ካለ ወዮለት!” ይለናል። እንደኔ እምነት የታመምነው እኛ እንጂ እነሱ አይደሉም። የፖለቲካ ህመማችን በቅጡ ካለየን ድረስ የነ በረከት ስምኦን መጫወቻ መሆናችን ይቀጥላል።
gada says
Why berket mention about badme now
?? Who cares Berket has more important to do ok!!
helen says
ante mone nhe endye BERKET EKO .. yena sew be demasko mohonun atawekem endye
helen says
dekmewe selechew ena kemwetatu befit anten eyalemamede new . yet gebu 100.000 wtatoch yemilwen teyakye ????? kahunu eyajegajhe new
helen says
Bademe ye ethiopia aydelem ,,, tefatu ye waerariowech new, tornet weste kemegbatachu befit ,, kartawen bedemb matnat neberbachu ,, edmye le ticnology manem anbebo sefo yemichel sew .. badme be eritria yemighne bota mohonun kulech argo yasayal ,,, seioum mesfen ghin yhenen manbeb alechalem , wye gude yhe hulu ethiopiawi wetat ahun yet alke libale new… ERITREA yeweraiwoch mekberia enji monoryiachew athonem ,, yehe degmo traik bedegamye meskrotal ,,,
helen says
asab ye eritrawian new wedza mhyed ayefkdem … ohhhhhhh neger,,, albelzia ende masela tetachedalhe ,,, ARE U STILL LIVE IN DREAM.. WA WA WA
maferiya says
helen- eritrea ende hager yasfiral miknyatum bagerachihu enkuan menor atchilum yemibela, yemikemes silele..girdina enna sidet eyetenore hager alegn malet ‘maferia mehon new’ dirom ke ethiopia gar hunachihu new tigbachihu yeneberew woyane ke ethiopia yemimetawin sizegabachihu be chigar eyalekachihu new. migib enkuan ke amerika new zemodchish yemilkut silezih winetu ya new…..ethiopia eritrean atfeligim, miknyatum yemtifelgew neger kenante yelemna……. yale assab eko norin … girdnaw endet new berchi
helen says
kkkkkkkkkkk ethioia ko yale wech erdata letnore yemtachel agre netch ,,, yhenen lemaregaget kflek famin yemilwen kale tergumu be international dictionery tagenwalhe . ena kamenawem agre erdata anekbelem bersachen chelen yemenore nen. eskhun bebzu billion yewech erdata yemtnorut enante ,,, adegen temndegen degmo telalchu ,,, eritrea weste ye megeb cheger yelem ,, ye kye bhare asa yet hyedo new ,,kkkk khulum belye askfi neger berdata ehel monore new .
mikey says
berket say or not say ,it does not matter. bademe is in eritrea territory. that is a fact.
andnet says
As long as the Tigray people accepted that Badme is not their’s, for that matter Ethiopian’s, Berket can give it to them. These tplf eritreans elites do not represent us ethiopians, that includes the Tigray people. However, some Tigaens support these so called tplf eritreans elites. A follow Ethiopian tigray is a friend of mine who love his country. He told me that some of his friends who are in love with these tplf eritrean elites and loyal to them. They also dream about forming one country with eritrea. That amazes me because some of the eritrean I know despise Ethiopians who are tigraens. How those vision can be implemented is mystery to me. May be those Tigraens who want to form one country with shabia want to live as a second class citizens. However, it is regrettable that countless Ethiopian life lost for that land, and Ethiopian life might be cheap for meles and his eritrean elite friends, but it irreplaceable. I have spoken my mind; hopefully it will be posted.
Akabirra says
Bereket is one of the evils of Weyane diehards. He breathes until his day is over.
There is no more tricks to be going on. Descendants of the Weyane leadership must be done. They must be overthrown. We need to make solidarity with all democratic and popular organizations. Yes! the Afar people also who are sandwiched and broken like bread. we must fight for the because of all peoples for the eventual democracy of all in order to enshrine peace and friendship.
HELEN says
KKKKKKKKK UR LOOKING ONLY WHAT’S MATTERS IN UR MIND,,,, IF UR REALY CARE ABOUT AFARS TO UNDERCOVER TO DISTABLIZED ERITREA … WE CARE ABOUT THE EGYPTION PPL . SO DO U KNOW WHAT SAID ,,, WE KNOW HOW TO PLAY THE CARDS,, PLEASE DONT KNOCK OUR DOORS .OTHER WISE ??????
andnet says
Helen enjoy your freedom under isaias afeworki! I can’t but laugh about so called “Freedom” of yours. Helen, I gotta ask a question, though. Is there any chance that you replaced a tyrant with another tyrant? The guy you are loyal to weaken Ethiopia and Eritrea. That is the fact of the matter. A person like you (blind supporters) made it so. Congradulation!
HELEN says
WE ARE TALKING ABOUT THE NATION , I AM NOT BLIND SUPPORTER I AM NOT ETHIOPIAN SO I CAN’T SEE THE VISSION IN UR MIND AND UR ETHIOPIAN AND U CAN’T SEE MY VISSION IN MY MIND. DONT YOU KNOW WE FOUGHT THE BRUTAL REGIMES IN ETHIOPIA FOR 30 YEARS , TKX FOR THE CONGRA BUT UR SO LATE .
KETALI says
HEY YOU SICK ETHIO’S, GIVE ANOTHER TRY TO ASSAB,IT BEEN A LONG TIME SINCE I KILLED POOR SOLDIERS,,,,,,,,,,,,,
helen says
was ur soldiers very rich … kkkk the ethiopians army crushed brutaly … on the plain deserts of asab . mefoker mofoker eza tronetu weste ghin entwawkalen mushoche. red sea khaun buhala yemidefrew andatchem hyele yelem ena bena new yemntmamenew,,, ka america wye ke sovet erdata teyeken anakem … ye 30 amet yetornet experince alen enante tengagetchu ende menga megbat new keza buahal tefat human wave yelutal .. yhe new besorna torenet yayenew 13 kefleserawit dog amed yadergnew … Torenet yesrawit bezat aydelem yemiwesenew rasun yechale scines alew.
abbay says
I want to say one thing for Eritreans , say what you say it does not matter history is telling us the truth , i travel to Ethiopia ever year I see bunch of you guys as a refuge in ethiopia, you still brag as if you have a wealthy country but look were you are hiding, or were to come back , but once you are slave you will always be slave that is your mentality . faluse pride for nothing some times i was wondering what your etalian master did to you , thanks for the king hileselasie , he set you free and know you are a slave with your own leader . love it I need to clear one thing ETHIOPIAN NEVER CARE FOR ERITREAN PEOPLE AT ALL.WHAT WE WANT IS ASEBE ,IT HAS BEEN LIKE THAT AND IT WILL BE THE SAME IN THE FUTURE HOPE YOU ALL KNOW THIS BY KNOW .JUST THE PORT NO MORE PARASITE. YOU ARE NOTHING BUT PROBLEM>
melat says
ሄለን የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ …..በአሰብ አሳ ኮራሽ ?ግድ የለም አሰብን ከመቶ ዓመት ቦሀላም እናነሳዋለን
አሰብ የ ኢትዮጵያ አይደለችም ብሎ በልቡ የሚሸና ኢትዮጳዊ አይኖርም ስለ አስብ የምናወራበት ጊዜ አሩቅ አደለም እሱ በይደር ይቆየን
ስለ አሳው ካነሳሽ አይቀር ግን ከ አባያና ጫሞ ስለምናገኘው አሳ ልንገርሽ ከ ጣና ከአባይ የምናገኘዉን ልንገርሽ ?
ከናንተ የተወለዱ ሌቦች ኢትዮጵያ ባዶ አረጉአት እንጅ ኢትዮጵያማ ምድረ ገነት ነበርች ደግሞም ነች