የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ

* የቀጠናውን መረጋጋት በሚያናጉ አካላት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደሚጥል አስጠነቀቀ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ትህነግ) በአፋር ክልል እና በአቅራቢያ ባሉ አካባቢዎች ላይ አዲስ መጠነ ሰፊ የጦርነት ስምሪት መክፈቱን በጽኑ የሚኮንን እና እስካሁን ከተሰሙት ሁሉ እጅግ ጠንካራ የተባለ መግለጫ አውጥተዋል። “የማታሸንፉት ጦርነት ውስጥ” ነው የገባችሁት በማለት ትህነግንና ተባባሪዎቹን … Continue reading የአሜሪካ መንግሥት ትህነግ “ሊያሸንፈው የማይችለውን” ከንቱ ጦርነት መጀመሩን በጥብቅ ኮነነ