አቶ መለስ ዜናዊ የ2012 ታላቅ ኢትዮጵያዊ ይሁኑን? January 6, 2013 11:30 am by Editor 2 Comments በ2012 በኢትዮጵያውያን ትዝታ ውስጥ በጉልህ የሚታወሰው የአቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወት ነው። አቶ መለስ በጠና ታመዋል የሚለው ዜና ተንጠባጥቦ መሰማት ከጀመረበት ከጁላይ 15 ጀምሮ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ምህዳር ውስጥ ከፍተኛ መናወጥ ተጀመረ። ነዉጡ አላቆመም። አሁንም ቀጥሏል። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) Share on FacebookTweetFollow us
በለው ! says January 7, 2013 06:51 pm at 6:51 pm ዋይ! ዋይ! ከታች ወደ ላይ ! አለች አልቃሽ ሰውዬው ታንክ ተደግፈው እንዳነበቡ፣ ለአካባቢው መብራት ለዓለም እንዳሰቡ በሱዳን እና በሱማሊያ ጉዳይ ሲጭኑ ሲያወርዱ እቤታችን ኖረው እኛን ሲያዋርዱ አንድ ቀን እንኳ ቀበቷቸውን ሳይፈቱት ህዝብ እንደመረረው አውቀው ስኳር አስልሰውት በቀን ሶስቴ ሳይሆን ፳፩ ዓመት በልተው አባልተውት ተጠቀለሉ አሉ ራቅ ብለው ሄደው ሁሉንም ትተውት ! “ተተኪ መኖሩን ባወቀ ሞት እንዲህ ባልተጨነቀ” አቤት ሙሾ! አቤት ግጥም! አቤት እረግዶ! አቤት የባህል ደረት ድለቃ! ይቺ ነች የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሀገር…እርሳቸው በ፳፩ ኣመት ቆይታቸው ሱካር ቀምሶ የማየውቀውን አላሱት ኃይለመልስ ጤፍ በልቶ የማያውቀውን በተሾሙ በ፻ ቀናት ፈጠሩ።የዋጋ ንረቱን አባባሱብን ሲሉም ተሳለቁ ፓርላማውንም ሀገሪቱንም አላገጡበት…ይህ የሁለቱ ጠ/ሚኒስትሮች አባባል ሕገ መንግስታዊ ስለሆነ የመቀበል ግዴታ ነው። ሕገመንግስቱ ሕዝቡን አንዳንድ ቦታ እንደዓሳ በባሕር…. እንደአዕዋፍ በዛፍ የሚኖር ያደርገዋል ? በአውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር አዲስ አበባ ምርጥ ከተማ ሆነች አሉ !ታዲያ ይቺን ‘ባህላዊ ደርት ድለቃ’ ለማየት ቱሪስት ፍልሰቱ ጨመረ የቱሪዝም ክላስተር በመስቀል አደባባይ ወይም በስታዲየም “ከሺህ ጋብቻ” “ከታላቁ ሩጫ””ከብሔር ብሔረሰብ መፈንጫ” ቀጥሎ “የኢህአዴግ ማላገጫ” “የህዘቦች ማሽሟጠጫ የለቅሶ ቀን'” ሊታወጅ ነው ሥራ ፈጠራና “የመድፈር ታላቁ ራዕይ” ማለት ይህ አደለምን ? ? ? ዕውቀት ከአእምሮው የዘለቀለለት ውበት ከዓይኑ ሽፋን (ከቅንደቡ) የፈለቀለት ንግግሩ ጣፋጭ እርዕቱ አንደበት !? በናቋት ባንዲራ ተጠቀለሉባት!! ያላየህ አንተ ነህ ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት። በለው! Reply
ESKEMECHE says January 9, 2013 06:44 am at 6:44 am . . . ቆርጦ እንደገደለን በሉ እስኪ ቅበሩት እሱም ሰው ነውና በሉ ይግባ መሬት! . . . . . . በነቂስ ተቆጥሮ ባዋጅ ተመንጥሮ ሙሾ ተወርዶልህ አልቃሾች ተቀጥረው በል እንኳን ተሸኘህ አንተም ሙት እንደሰው። በሉ ወገኖቼ ቅበሩት ምሳችሁ ባኖ እንዳይነሳ ደንጋዩን ጭናችሁ እርግጡት መቃብሩን ባንድ ላይ ሆናችሁ! Reply
ዋይ! ዋይ! ከታች ወደ ላይ ! አለች አልቃሽ
ሰውዬው ታንክ ተደግፈው እንዳነበቡ፣
ለአካባቢው መብራት ለዓለም እንዳሰቡ
በሱዳን እና በሱማሊያ ጉዳይ ሲጭኑ ሲያወርዱ
እቤታችን ኖረው እኛን ሲያዋርዱ
አንድ ቀን እንኳ ቀበቷቸውን ሳይፈቱት
ህዝብ እንደመረረው አውቀው ስኳር አስልሰውት
በቀን ሶስቴ ሳይሆን ፳፩ ዓመት በልተው አባልተውት
ተጠቀለሉ አሉ ራቅ ብለው ሄደው ሁሉንም ትተውት !
“ተተኪ መኖሩን ባወቀ ሞት እንዲህ ባልተጨነቀ” አቤት ሙሾ! አቤት ግጥም! አቤት እረግዶ! አቤት የባህል ደረት ድለቃ! ይቺ ነች የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሀገር…እርሳቸው በ፳፩ ኣመት ቆይታቸው ሱካር ቀምሶ የማየውቀውን አላሱት ኃይለመልስ ጤፍ በልቶ የማያውቀውን በተሾሙ በ፻ ቀናት ፈጠሩ።የዋጋ ንረቱን አባባሱብን ሲሉም ተሳለቁ ፓርላማውንም ሀገሪቱንም አላገጡበት…ይህ የሁለቱ ጠ/ሚኒስትሮች አባባል ሕገ መንግስታዊ ስለሆነ የመቀበል ግዴታ ነው። ሕገመንግስቱ ሕዝቡን አንዳንድ ቦታ እንደዓሳ በባሕር…. እንደአዕዋፍ በዛፍ የሚኖር ያደርገዋል ? በአውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር አዲስ አበባ ምርጥ ከተማ ሆነች አሉ !ታዲያ ይቺን ‘ባህላዊ ደርት ድለቃ’ ለማየት ቱሪስት ፍልሰቱ ጨመረ የቱሪዝም ክላስተር በመስቀል አደባባይ ወይም በስታዲየም “ከሺህ ጋብቻ” “ከታላቁ ሩጫ””ከብሔር ብሔረሰብ መፈንጫ” ቀጥሎ “የኢህአዴግ ማላገጫ” “የህዘቦች ማሽሟጠጫ የለቅሶ ቀን'” ሊታወጅ ነው ሥራ ፈጠራና “የመድፈር ታላቁ ራዕይ” ማለት ይህ አደለምን ? ? ?
ዕውቀት ከአእምሮው የዘለቀለለት
ውበት ከዓይኑ ሽፋን (ከቅንደቡ) የፈለቀለት
ንግግሩ ጣፋጭ እርዕቱ አንደበት !?
በናቋት ባንዲራ ተጠቀለሉባት!!
ያላየህ አንተ ነህ ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት። በለው!
. . .
ቆርጦ እንደገደለን
በሉ እስኪ ቅበሩት
እሱም ሰው ነውና
በሉ ይግባ መሬት!
. . .
. . .
በነቂስ ተቆጥሮ
ባዋጅ ተመንጥሮ
ሙሾ ተወርዶልህ
አልቃሾች ተቀጥረው
በል እንኳን ተሸኘህ
አንተም ሙት እንደሰው።
በሉ ወገኖቼ
ቅበሩት ምሳችሁ
ባኖ እንዳይነሳ
ደንጋዩን ጭናችሁ
እርግጡት መቃብሩን
ባንድ ላይ ሆናችሁ!