በክፍል አንድ ጽሑፍ ውስጥ ለመግለጽ እንደተሞከረው ሁሉ እነዚህ ከእውነት ይልቅ ሃሰትን፤ ክቅንነት ይልቅ ተንኮልና ጭካኔን የመረጡ ጥቂት ካህናት ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመከፋፈልና አንዱን ከሌላው ጋር በአስተሳሰብ አለያይቶ ለማጋጨት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።
ከዚህም ውስጥ በዚሁ በቅርቡ በፌስ ቡክ ላይ በለቀቁት ጽሑፋቸው በርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የደረሰው ችግር “ሰዎች ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ጠንቅቆ ባለመረዳትና የራሳቸው ትርጉም በመስጠት…..” የሚል ጠቅሰዋል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
እውነትን ፈልጓት፤ ታገኟታላችሁም!! ክፍል አንድን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጸሃፊውን በዚህ አድራሻ ማግኘት ይቻላል: MaAyal@aol.com
Leave a Reply