ራሳቸውን ራስ ገዝ አገር አድርገው በማስተዳደር ላይ ያሉት ሶማሌላንድና ፑንትላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ውህደት ለመፈጸም የሚያስችላቸውን ሰነድ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት (ስቴት ዲፓርትመንት) ማቅረባቸው ተሰማ። ሰነዱ ለእንግሊዝና ለሌሎች የአውሮፓ ሃያል አገራት መቅረቡም ታውቋል። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ክፍሎች “እንሰጋለን” ሲሉ የውህደት ጥያቄው ሊተገበር የሚገባው እንዳልሆነ አመልክተዋል።
ከኢትዮጵያ ጋር ለመዋሃድ ጥያቄ ያቀረቡት ሁለቱ የሶማሌ ጠቅላይ ግዛቶች የተጠቀሰውን ሰነድ ማቅረባቸውን የተናገሩት የጎልጉል ምንጮች፣ የሰነዱን ዝርዝርና ውህደቱ በምን መልኩ ሊከናወን እንደሚችል ዝርዝር መረጃ ለጊዜው ከመስጠት ተቆጥበዋል።
ፑንትላንድና ሶማሌላንድ ራሳቸውን ከተበጠበጠችው እናት አገራቸው ነጥለው አገር ማስተዳደር ከጀመሩ ዓመታት ቢያስቆጥሩም እስካሁን ድረስ በአገርነት እውቅና አላገኙም። በዚህ መነሻ ይሁን በሌላ፣ ሁለቱ የሶማሌ ጠቅላይ ግዛቶች ኢትዮጵያን እናት አገራቸው ሆና እንድታስተዳድራቸው ሰነድ አዘጋጅተው ከማቅረባቸው በፊት ከኢህአዴግ ጋር ረዘም ላለ ጊዜ ሲመክሩ ቆይተዋል።
“ባለራዕዩና ወደር የሌለው የኢትዮጵያ ልጅ” እየተባሉ የሚጠሩት ሟቹ ጠ/ሚ/ር በህይወት እያሉ የተጀመረው ይህ የውህደት ጥያቄ ተግባራዊ ሊሆን ስለሚችልበት፣ ስለሚያስገኘው ጥቅምና ጉዳት አስተያየት እንዲሰጡ የተጠየቁ ዲፕሎማት “እኔም ሆንኩ ሌሎች ስጋት አለን” ይላሉ። ሲያስረዱም “ወደብ እናገኛለን። ቆዳችን ይሰፋል። ነገር ግን ችግሩ ደግሞ ከዚህ ሁሉ የከፋ ነው” ብለዋል።
ችግሮቹን መዘርዘር ምን አልባትም በአገር ቤት የተለያዩ የእምነት ተቋማትና ምዕመናን ዘንድ ቅሬታ ሊያስነሳ እንደሚችል ያመለከቱት ዲፕሎማት ኢህአዴግ እጁን ሰብስቦ ሊቀመጥ እንደሚገባ መክረዋል። በሶማሊያ አካባቢ ካለው የአክራሪ ሃይላት መስፋፋት ጋር በተያያዘ ለደህንነት ሲባል ሃያላን አገሮች ጥያቄውን ሊደግፉት እንደሚችሉ ያመለከቱት አስተያየት ሰጪ “ውህደቱ በግፊትና በድጎማ ስም ተግባራዊ ይሁን እንኳን ቢባል ቅድሚያ የኢትዮጵያ ህዝብ በይፋ ደምጽ ሊሰጥበት ይገባል፣ ከፍተኛ የእምነት ቁጥር አለመመጣጠን ያስከትላል” የሚል ጥቅል ሃሳብ ሰንዝረዋል።
ኢህአዴግ በቀድሞ መሪው አማካይነት የሶማሌ ወደቦችን አማራጭ አድርጎ የመጠቀም ስትራቴጂ እንዳለው በተደጋጋሚ ሲገለጽ ነበር። ለዚሁ ተግባራዊነት መጨረሻው በይፋ ባይታወቅም በኢትዮጵያ ወጪ ወደቡ ድረስ ዘልቆ የሚገባ የመኪና መንገድ ግንባታ ተጀምሮ አንደነበር የሚታወስ ነው። በተለይ የፑንትላንድ ፓርላማ ሰዎች በተደጋጋሚ አዲስ አበባ ይመላለሱ አንደነበርም አይዘነጋም።
የህወሃት ሰዎች የወደብ ጉዳይ ካሳሰባቸው የኢትዮጵያ ንብረት የሆነውን የአሰብን የባህር በር ወደ ቀድሞው መንበሩ የመመለስ ስራ አጠንክረው መስራት የሚያስችላቸው ሰፊ የህግና የመብት አግባብ ስለመኖሩ የተናገሩት ዲፕሎማት “ሶማሌ አሁን ችግር ውስጥ ብትሆንም ህጋዊ ክልሎቿን ለመጠቅለል መስማማት የአንድን አገር ሉአላዊነት የመዳፈር ያህል በመሆኑ ጊዜ ጠብቆ ዋጋ ያስከፍላል። የህግ ድጋፍም የለውም፤ በፌዴሬሽን ለመቀላቀልም ቢሆን የሚያስችል አግባብ የለም” ብለዋል።
በቅርቡ ለመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት “ፓርላማው” ሳያውቅ ከኢትዮጵያ ተቆርጦ የተሰጠውን መሬት አስመልክቶ ለተፈጠረው ቅሬታ መልስ የሰጡት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ “ከጅቡቲ ጋር የሚፈጸመው ውህደት አንዱ አካል ነው” በማለት የመሬቱን አላግባብ መሰጠት ማስተባበላቸው የሚታወስ ነው። ሪፖርተር ቃል አቀባዩን ጠቅሶ በወቅቱ እንደጠቆመው ኢህአዴግ ለጅቡቲ ያቀረበው የመሬት ግብር /ስጦታ/ በሂደት “ለመጠቃለል” የሚያስችል ውለታ ተደርጎ የሚቆጠር መሆኑን ነው። ኢትዮጵያ በራሷ ወጪ በጅቡቲ ወደብ ላይ የወደብ ኮሪዶር ለመስራት ከስምምነት መድረሷንም አስቀድሞ በቃል አቀባዩ አማካይነት መገለጹ አይዘነጋም። ይህንን የሚያስታውሱ የቀደመው ወደብ የመገንባት ውል እያለ ባቋራጭ “የውህደት ሃሳብ እንዴት ተሰነቀረ?” ሲሉ ይጠይቃሉ።
በተመሳሳይ ፑንትላንድና ሶማሌላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ለመዋሃድ ፍላጎት ቢኖራቸውም በተግባር ሊውል የማይችል ቅዠት እንደሆነ አስተያየት ሰጪዎች አመልክተዋል። ሁለቱ ክፍለ ሃገሮች የኢትዮጵያ አካል ከሆኑ በኋላ በአንቀጽ 39 ንዑስ ቁጥር 1 መሠረት “የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የመወሰን እስከ መገንጠል ድረስ ያለው ያልተገደበ መብት” መሰረት በማድረግ ዳግም የመገንጠል ጥያቄ በማቅረብ ኢህአዴግ አስቀድሞ እውቅና እንዲሰጣቸውና አንደ ኤርትራ ውለታ እንዲሰራላቸው ተመኝተው ሊሆን አንደሚችል የሸረደዱም አሉ።
ማሳሰቢያ፤ በተለይ በስም ወይም በድርጅት ስም እስካልተጠቀሰ ድረስ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® ላይ የሚወጡት ጽሁፎች በሙሉ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ®ንብረት ናቸው፡፡ ይህንን ጽሁፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ ሁሉ የዚህን ጽሁፍ አስፈንጣሪ (link) ወይም የድረገጻችንን አድራሻ (https://www.goolgule.com/) አብረው መለጠፍ ከጋዜጠኛነት የሚጠበቅና ህጋዊ አሠራር መሆኑን ልናሳስብ እንወዳለን፡፡
shimon says
‘ዋናው ‘ሀይል’ አስተሳሰብ ነው:: አስተሳሰብ የሚቀየረው በጠመንጃ አይደለም : በሀይል አይደለም :: አስተሳሰብ የሚቀየረው በሌላ አስተሳሰብ ነው… የተሳሳተ አስተሳሰብም የሚቀየረው በትክክለኛ አስተሳሰብ ነው::ስለዚህ ‘ሀይለኛ’ ለመሆነ ትክክለኛ አስተሳሰብ መያዝ ያስፈልጋል::
መለስ ዜናዊ
ዘውገ ፋንታ says
ይህ ሀሳብ ጊዜውን ቀድሞ ፈጥኖ የተከሰተ ጉዳይ ሆኖ ቢታይ ተገቢ ይሆናል። ዕንቁ ሀሳብ ነው። የአፍሪካን አህጉር እስስር አስቀድሞ የሚጀምር ታላቁ የአፍሪካኖች ብልጽግና መንሰራራትን የሚያመለክት ነው። ከሀብት ብልጽግና ደግሞ ያልታሰበውን የአርቆ ማየትን ጥበብ የሚያጎናጽፍ ድርጊት ነው። እነዚህ ክፍለ ግዛት ህዝቦች እጅግ የሚደነቁ ሆነው እንደሚታዩ መገንዘብ ይኖርብናል። ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመለው ዓለም ሕዝብ ትምህርት የሚሆን ታላቅ አስተሳሰብን አመንጭተዋል። እነዚህ ሁለቱ ግዛቶች የሚያመጡትና የሚቀበሉት በሀብት ብቻ ሳይሆን በብዙ ሁኔታዎች የሚጠቃቀሙበት ወደር የሌለው ይሆናል። በቀላሉ ሊገመት አይቻልም። ይህ ሀሳብ ተጠንስሷል። ሊቀዘቅዝ ቢበቃ፣ ሊጠፋ አይችልም። አንድጊዜ ተፈጥሯል። ይሆናል ማለት ነው፣ ዛሬ ባይሆን ነገ።
ዳሩ ግን፣ በጭቃ ላይ እግር አያርፍም ጭቃ ለማድረግ ካልሆነ በስተቀር። ያለው መንግሥትና የዘረጋው ስነስርዓት እንኳን ሌላ ሊጨመርበት ያለውም ለጥፋት እያንጸራራ ነው። ስለዚህ፣ ይህ ሀሳቢ ሊታሰባና እንዲሰራ ሊደረግ የሚችለው፣ የጎሳ ሀገሪቱን በሚገባው አስተዳደር መልክ ስትቀመጥ እና በሌላ መልክ ስትስተካከል ብቻ ይሆናል። ይህንን የማይቀበለው ወያኔ መወገድ አለበት። ይህ ካልሆነ እንኳንስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀርቶ ላስተያየትም እንኳን የውጩ መንግሥታት እንደራሴዎች፣ መሪዎች የማይታያቸው ስለሚሆን አስቀድመው የሚያጣጥሉት ጉዳይ ይሆናል።
ስለዚህ ሀሳቡ ከፑንትላንድና ሶማሊላንድ ሕዝብ እስከመጣ ድረስ እጅግ ተደርጎ መደነቅ ያለበት ከዚያም በላይ እንዲሰራ ለማድረግ ጎዳናውን መጥረግ መጀመር አለበት። ሀሳቡ ይጋብዛል ያስገድዳል። ማለትም ጥናቱ ይቀጥላል። እኔም የተሰማኝን በዚች አጭር ቃል እንደገለጽኩት በሰፊው አጥንቼ እንዳማቀርብ ፍላጎት አድሮብኛል። እጅግ በጣም ተደስቻለሁ። አዲስ አድማስ መስሎ ታይቶኛል።
mamababa says
ene endemimeslegn kehone betam arif idea new Somalia eko yalat yenedaj kemechet ye Iraqen 3 etef yehonal beza lay wedeb alachew ye gebrena ena ye kebt habetachewen teten malet new ena kenezi hezboch ga 1 benehon lewedeb yemenawetaw wechi yekeral malet new. Beza lay eski asebut 1 telek Ethiopia setenoren 🙂 ere enenja ene betam des belognal becha ena demo le eneza Ethiopiawi hono kemefeter ferenj hager zaf mehon yeshalal mnamn lemilu sewoch Ethiopiawi mehon malet leloch sewoch hula yemimegnut neger endehone temaru malet efelegalew Big Up ma lovely country.
wedi fanno says
This is a great hope for the much betrayed beloved nation by the current regime…I dont want to counterbalance reliogious issue mentioned by the informant, diplomat. What is needed is that the process should be based on legal unification and mutual benefit…I know there is much positive thinking on the inhabitants of the Somalian self administering regions as evidenced by some of their Citizens living in Europe…I hope the US based The Horn of Africa plateform which is envisioning regional integrity will chart out the road map for unification!! Congrats!!
koster says
23 years of cheating the fascists are trying every drama that will prolong their reign of terror. Even Ethiopian Somalia/Ogaden is out of control let alone to annex the others. The fascists finished selling Ethiopia and now they are annexing Somalialand and Puntland just to sell them for Arabs, Chinese and Indians like Oromia, Gambella and the rest of Ethiopia. Only Tigrai is immune from this landgrab and its geographical area is doubling by forcefully taking parts of Gondar, Wollo and Afar. Who knows fascist Meles plan was to make Somalialand and Puntland as part of greater TIGRAI. I am sure he was not concerned about Ethiopia, the country he hates like hell.
eyob says
i think it sounds promising, but i sense danger too it might cause conflict between us & somalia in the future. i think its beast to give all we’ve got on aseb and bring back what belongs to ours & think about the two lands after we sealed aseb
ahmad says
ahahahahah wat a dream! bullshit that will not happen…..
cane libero says
In general the idea might be great, as the europeans did the big EU countries. But to reach that, the junta in ethiopia need first to make a big effort to get peace in his home land with all ethiopians with out discriminating any, second they need to make effort to peace deal to neighbour countries.
Then of course is a wise idea to join not only part of Horn, but even in greater level and then why not at a continental level, but this will require AWARENESS TO AFRICANS that at present they don’t have.
And the reason why this can’t happen is that africans depend from external DEPENDENCY and not on self-sufficiency policy. Add to that the divide and rule west policy, the game is done.
feel sad and sorry
gbz says
none of your business
senu says
Gobez,, yehe neger adega alew !!!!!
mahamud says
puntland and somaliland is part of Somalia. Somalia is federal just like ethiobia, like this article creates conflicts, we “somali” are busy our self now to come back, i dont want the two nations to return 77 war!
red 1 says
really it is good idea
Ethiopia says
Better to do more om ASEB. because it might has a big consequence in the future. We will LOST our peace for sure.
selam says
yezenaw minch yetale ?
dij mj says
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ! ኢት በምስራቅ አፍርካ ሀያል አገር ሰለሆነች ነዉ የመረጡት ።
amir says
እኔ እንደሚመስለኝ ሃሳቡ ለኢትዮጲያ በጣም ተቃሚ ነው
ከነሱ በተሻለ ጽሁፉ ላይ ስጋት ተብሎ በቀረበው ሃሳብ
አልስማማም ግን በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ባይ ነኝ
Hus says
Tigermalachu
Hus says
Unity is stregth
caaliya says
waxaas miyey sowadeen runti anigu waxaan ahay qof kudhashay qurbaha qasatan sucudiga waxaana jira 24 sano aadbaana uga carooday hadalkan damiirkeygana aadbuu udhibsaday inta aan noolahayna aniga iyo somalibadan oo malayiina arinkas mahirgalayo dowlada iyo shacabka somaliyeed ee midnimada iyo islanimada iyo diintena sharaftabadan eey agtooda kuweyntahay waxaan utaagnaan doonaaa oo aan faftena uhuri doonaa sidaan somali oodhan umideynlaheyn dhulka nagamaqana usoceshan laheyn somalidan puntland iyo somaliland kunoolna waxaan leeyahay tooosa oo damiirkiinu hatooso caqligiinu hashaqeyo subxanalaah aaway dadnimadiini
soaliland boy says
if all horn africans including cushitic lands in kenya can’t unite then forget the ethiomalia idea.. yess unity is good but dream which will never come true is bad.. and ethiomalia is such dream that will never come true…
reer xamar says
finally cushitic they thinking well know what is wested time……..
tigre says
Somaliland is great nation and development and real peacefully and stable like an ethiopia !!
Abdi fatah Ahmed says
every one has dignity for his country and
better to work loyality
Haybad waxaad ku leedahay dalkaaga hooyo,waana lama huraanee hagar lai wax ugu qabo!!!
Geeljire says
We Somalilanders don’t mind uniting with Ethiopia but we would not include south Somalia our unification. I have just returned from Hargeysa the Capital city of Somaliland and i am sure the people of Ethiopia are more welcome than southern Somalia and we better of uniting with great nation of Abyssinia than returning to south Somalian idiots.
VIVA Ethiomaliland
kamasyare says
sxb waxa ad ku hadaleyso waxan filiya ma saxna marka bal dibi iskugu noqo adgo mahadsan
Abdifatah Osman says
Look at This Idiot. How Can u unite with ethopian running from ur People to ur rivals.
I From Puntland State of Somalia, I respect Ethopian People and their country but truly we can not be together can nor be same country the reason is
* We are about 4 Million with a land of 3/1 Somalia, The largest State in Somalia.
* Ethopians are 90 million If u we unite we will no longer Exist And The Whole Country Will occupy Ethopians.
* History, Our Grondfathers Died Because of defending our country We cant allow to share with u brothers.
And Concluding My idea That Somalians who wants ethopians to come Plz Go Addis and Stay with Them The Country is bigger the u.
mohamed says
No way Somaliland cannot be part of Ethiopia or Somalia. I am saying wake up from dreaming
Captainka says
this is jst an ideal dream. for those of u who said so called ethiomaliland, u guys better use your own mibd instead of coppying from someone else.
before the uniting with ethpia is talkd about, you better look at how the Ethiopian Somalis are, their situation and evalyate with healthy mind and thoughts!!!!
Somali power says
Wallee somalia meel uguma socotid haddii aad dhahday intii aan somalia ku biiri lahaa waxaa ii dhaanto in aan ku biiro itoopia wallee adiga iyo itoopia xabad ayaa idiin taaano waxaana idinka soo haraayo waa dhulka. itoopia waxaan u sheega wax badsi wax beel ayey leedahay ee meel ha fadhiisato.
Hassan says
Geejire, laga roone,
Horaa loo yiri idoor wagaash iyo kufirga wacadboy yaalla! Hargeysa iyo Burco meeshaad rabto la,aad xabashiduna horey kuu fara xumeeyeen ee Soomali ma rabto hambo xabashi, nedel ibnu nedel
Somalilander says
What is this… can anyone explain this. I can’t read and understand this Amharic language. ?………
Somaliland will take Hawd and reserve Area the British gave you in 1954 we don’t forget our land one day we will take our land . Ethiopia Empire do you forget 1977 invasion.
mahamud says
http://www.amoraview.com/ethiomalia/
AAR HABARGIDIR says
EthioMalia is good idea to send all IIDOORs and Daarood to the gates of hell, until they convert to Christianity or else die. They are many Wahabists living in Puntland and Somaliland too. Majority of Alshabab are ethenically and tribally are Daarood and Dir. Forget about these snakes. Southern had always been with the colonialists Italy, Ethiopia, and Portuguese. These two region people need to be sent to re-education camps before they are assimilated completely into Greater Abbyssinia. The map of Ethiopia should only be in so called Ethiopia now, but it is supposed be shaded under its shadow by all the dark race. This is rightful legible to do, it is in the Bible that Ethiopia was called all Africa, not mini -so called sovereignty nations Horn of Africa. I even need to invade Arabia like we, Habash Race did in the past before Christ or Mohamed were born.
moha yare says
Hhhhhhjhhhhjhhh you eithopian y’all in dream a daylight hy guyz wake up open ur mind and ur eyes 2 shiiit ur realy in dream u knw how much we hate u and u aar habargidir u shiit uf ur chisrtian don’t thnk dat also us we will be chirstian ur shiiit waxa thy waas duliyahow oo kufarka aah nacala iyo waxa thy waas war miyadan qu’ranka aqriisan oo dugsii dhigan war miyadan laheyn caqli xisabtama iyo maskax shaaqeyso war miyadan kabaqeynin cadabta aalah malinta yomull aqiiro war miyad rabiiga kacabsanayniin oo aad argty aburtiisa iyo qadartiisa war miyad kaxishoneynin illaheygii ku’umtay war miyadan kabaqeynin malinta aad wajigiisa hor istagii donto war miyadan kabaqeynin in aad shaariikii sameyso oo jesus dhahdo war nabi ciise waa nabi galadii yahuud markey mucjisadiisa layabeen ayey bilawen in eey cabuudan
Abdifatah Osman says
@aar habargidir….
If Puntland and Somaliland join with Ethopians U will Not Exist.. Because Those people are the owners of mogadisho and Whole of the Country, The First man Who made the flag he from Puntland And The People who Brought The dependence Majority were from puntland and somlailand . millions of Them died because of Dependence because of u to live Freely .
don’t be foolish We will never never never join with ethopians and we cant share even ideas with Amharic people ,, we have land we have seas and oceans The questions is
What benefits are we getting from ethopians?
Simple answer
Nothing
What ever Hawiye is , I know Most hawiye don’t like us ,,, But all of u are better then Ethopians
I see my self that I am the owner of this country Those who Believe Daarood Shoud Join Ethopia and Kenya This Is Bad Dream I will Not Be True
Abdifatah
From Bosaso Puntland
Hassan says
Habarkintir,
Xaarkaagaa iska cun oo marka hore intaadan wax qorin soo baro luqada! Nebigana,csw afkaaga huurada leh kajeedi haddaadan ku salliyayn. Waxaan umakaynayaa inaad ku diintooda gatay tahay
back to 77 war says
this just the dream ethopian and it always be. ethopia well never gonna get any off that regions even we wanna back to ogadenia land soon or later. an us Somalias we will be together one day soon and defeat Amharies. and we will make their women for our slaves. So Stop talkin this idiots.
minilik III says
hahaha…..you really knows who we are!,,,Amhara,,,Amhara,,,Amhara,,,,,,,,,long live,,,,brave people!
xaayle says
African Unity is an acceptable idea, and to start from Ethiopia & a part of Somalia, will rise a big question ! isn’t it a fishing on the mad? since Somalia is a country still struggling for its existence, since 1990 , while Ethiopia could recover from its fall by the help of westerners?
as we know the people of both countries has no enmity, yet the greediness of politicians, has created a death of thousands from both side since the last century, so still there is the smell of politicians greediness. both countries can live in peace with respecting both concerned interests, without fishing in the mud.
both Somalia & Ethiopia have a common problem which will always be an obstacle for their unity, “unless the perish it” there will be no unity.. they are: poverty, ignorance, and a lack of justice.. so forget about this acceptable dreams .
moha yare says
Hhhhhhhjhj why do eithopian like somalian people and why do somalian people hate eithopian sow much I thnk eithopia like us de like somalian people I thnk we are some father bcoz we lok eachother
Raamaleey says
Waxaan waxkuahay afkayga Qanigaa iyo dhulkayga Qanigaa iyo dadkiisa wadadhashay ee soomali wayn waxaan hubaa inlabadan maamul iyo shacabkoodu aanay mahadinDoonin mahadinayna inlalamidoobo amxaar iyo Ethpian waxaan ahay darwiish soomaaliyed oojecel midnimada iyo wadajirka dhamaan Soomaaliweyn dhulkeeda intii xorta kanoqotay cadowgii gumaysteyaashii ilaahay nagakorQaaday waxaan ahay shaQsi aad iyo aad ujecel wadajirka dhulka iyo dadkasoomaaliyeed meel ayjoogaanba waxaan ahay nin udiyaara inaan waxlawadaago dhamaan umadasoomaaliyeed ee ilaahay wada dhaliyey waxaan ahay ilaaliyaha midnimada uMadasoomaaliyeed waxaan ahay ninkaxun wixii xumaan iyo dhibaato kadhexdhacay umadasomaliyeed waxaan ugubaaqayaa dhalinta soomaaliyeed dhamaan dibad iyo gudo inay isutaagaan Difaaca iyo isukeenka umadasoomaaliyeed Eelakala geeyey waxaan cod dheer ugu baaqayaa Dhamaan mutacalimiinta iyo dhaliyarada soomaaliyeed eeJecel dhulkooda iyo dadkooda soomaaliyeed inay ogaadaan oo Fiiro dheer ooDheer ku eegaan waxayaabaha caalamka kadhacaya iyo waxa dhulkeena iyo dadkeena kusoofooleh oo waa indhilkiina Utashataan oo aan cidkale iyo dawladokale idiinkutalin waxaa hubaala inlaynoo tashaday oo maanta iyo waqti horeba laynootashaday ee Utashada dhulkiina iyo dadkiina oo Isutaaga mustaqbalkooda ilaahay idinkii waa Darwiish raamaleey oo aad iyo aad ugaxun jornaalkaan iyo Qoraalkaan oo anaan kufarxin ilaahayna soomaaliWan hakaraameeyo oo haxafido dadkeeda iyo dhulkeeda aamiin aamiin aamiin
dalmar675 says
Let me give u the smartest opinion:
If Ethiopia tries to take some other land like s.land and p.land. then, as a result from that I am sure as my death the dignity of Somalia will come back swiftly because all SOMALI PEOPLE will forget their own problems and will unite again inorder to defeat again Ethiopia like how we defeated u in 1977. So forget this bullshit idea which is like a DAY DREAMING and dont play ur peace and integrity. Notice: If u interfere SOMALILAND AND PUNTLAND then all somali people will be ONE ONE ONE ONE and i am sure somalilanders and puntlanders dont like u (Ethiopia) with many reasons u know…try to think positively: Now the time westerens needed to make unstable in Somalia is finished and they want to make Ethiopia the baddest failed state in all the world due to ur current responsible persons like Ethiopian PM and most of all the other leaders who failed to follow all commands of westerns like Melles did. surely, if Ethiopia will collapse then all these different races will be the foolest and the ignorest people ever happen in the world… So, this idea is not to make Ethiopia bigger or getting any beneficial about the unification of these somalis but there is a hidden policy over that unification which means to replace the somali situation to Ethiopia. Atlast, let me remind that still somali people are busy to their selves and as how somali people behaves if some one else who is not somali interferes them directly or indirectly then they all forget their problem and they become like ONE person because they know that still ogaden and NFD is still not in their hands they are thinking about that so how this idea can be possible? it is like some one who is beating about the bush.
Only a genius person can understand what I am talking .
hanad borama says
the ethepion they have good dream –im near ithopia special samaroon land but always isaaq poeple they are nathing .maybe they love ethiopia more then somalia and elso darood they want become minister and presiden they dont like dadnimo somalinimo im samaroon i born borama city i born with out govermnt and i love somalia i dont care putland and somaliland always im islam thnks god and im somali i will died im somali incha allh
dudub says
ethiopia must stop the day dreaming
kamasyare says
absulte is not possible this idea b/c this unbelieveble to united somaliland and putland both of is state of federal repulic of somalia so be carefull what ever you writing thank9
may be says
may be it is great opportunity to ISLAMise ethopia and re-establish gigantic islamic kingdom in between adis aba and nairobi ( the dream of our sayid mohamed and leader will one day come tru)
axmed says
I as Somali would say good riddance.
Cade Xaayoow says
Don’t think about EthioMalia or SomThopia now, after decades of conflicts, Somalia as a country (Puntland Somaliland and southern part) is now facing the right direction of unity, peace, problem solving and developing. Ethiopia and Kenya, they still control and colonize part of Somalia land (zone5 and NFD). And we wont forget. Somalia peace & unity.
well man says
habash do not dream what you can do
Ali Zubeer says
Forget about this nonsense. Somalia is one nation, under Allah. Ogaden is part of Somalia. NFD is part of Somalia. In Fact Somali nation will take over Abyssinia land at the end of this game.
Viva greater Somalia
daljir says
Nacaskaa geeljire sheeganaya oo kale ayaa soomaali ku jira markaa layaab maleh itoobiya iska daaye in yuhuud soomaali wax ku darsato qudhmuunkan intuu soo qorayo waxaa loo qaatay isagoo addis ababa taga kadibna kaniisada wayn ee la dhaho midhihaana alem taga kadibna macatab wayn loo galiyo markaas kadib wuxuu doono hasoo qoro inkastoon hadaba aanan war u hayn wuxuu yahay ee aan magaca soomaaliga ah uun ka raacayo WHAT A USELESS SOMALI.
mohamed says
I think Ethiopia needs to stabilize her country first.
SomaliMan says
That is really joke,I don’t think that anyone can adhere to do so.Somali people know how to give lesion to the Ethopian evils with short time.Today We live in a different World and I Hope that Somalia will take back Ogadania from Ethiopian poor and close minded.
Somali people are more beter than any other time, so nobady can divided Somalia even Ethiopian brothers,and finally Somalia will lead again eats Africa including Ethopia and Kenyan shid
idris says
I think any who believes for a moment that ethiopia and s/land+puntland can be United must be living a dream land, and I will tell you why, we somalis might have our differences but we have one thing in common, the hatred of ethiopia, somalis are truly fierce worries , and if you look back in history the evidence is there.lets heel the old wounds so we can live in peace
Mohamed says
if we are somalilanders we know it is impossible, otherwise we are ready like the 77 war.
Hargeisawi says
Somaliland citizens will never accept to unite with Ethiopia or other nation. We spent a decade long bloody struggle to reclaim our Independence from Somalia who are in every aspect closer than ethiopians when it comes to religion, language, history, culture, moral values and many more. For us, leaving somalis behind and joining to ethiopia is not only practically impossible, but also logically incalculable. You ethiopians and somalis, let us work on our mutual interests and cooperate regional development while forgetting greediness ideas that can strain our peaceful co-existence and collaboration.
Ahmed Elmi Geedi says
it is reaally what those autonimous regions are dreaming for ever,but the annexation of the
the ethopian regime by their regions through playing tricks,certainly will take to the entirely
inhilation and omision,because their ill fate thought durung the exposion the independance
of the the somali nation,they were the only backsupporters of the former colony in somalia
and still they are seeking to have another colony,really they are bearing destructive thinkings
and always sticking with the tail of the colonism.
Hassan Maal says
Puntland as you might know is part and parcel of the faderal States of Somalia and has no authority or power to act unilaterally. On the other hand Somaliland which, historically was a separate country than Somalia before their union in 1960 that led a bloody war, the fall of Siad Barre and his military regime and the secession of Somaliland. Somaliland needs from Ethiopia, whichi is its closest strong friend, a political recognition and a mutual respect.
Somaliland will never merge again with any other country in the world, neither Somalia, Ethiopia nor Nigeria.
ahmad says
This is crime effect
SAED MOHAMED SAED says
it’s never happien this dream for next coming billion years hahaahahhahahahahhha
midnimo says
Somalia will never be part of ethiopia. Somalia is a seperate nation and people with an own language own culture and religion. We have nothing to do with ethiopa. Im born in Mogadishu but my family is born in puntland. I can assure you that puntland will never become part of ethiopia we are nationalistic people and love somali culture and land and 1 nation. It wil be a matter of time when we get back on our feets than we will come for our land that the british gave you. Ethiopia is as a new world order state thats the only reason ehtiopa exist. Otherwise ethiopia would have broken up long time ago. Ethiopia is a mix of different people with different languages. Somalia is one nation with one language. I cant understand the comment of this traitor/somalilander seccionist. The majority of somaliland doesnt want to brake up just one clan the isaaq. One clan can never destroy somalia. The fact that you want to unite with Ethipia shows the level of selfhatred you have against yourself because you are somali. Also you are a muslim why would you unite with a non muslim country (although the majority of ethiopia are the leaders arent) Ethiopia is held together trough western money just to have their puppets and agenda in east africa. Otherwise Ethiopia is very weak with no infrastructure no democracy and divided people. Still i wish my ethiopian brothers the best but after we have taken our rightfull land. And for this traitor somalilander never talk for other somali people just talk for your own clan. And if you dont like somalia i would suggest to move to ethiopia. The only reason why ethiopia is still occupying somali land is because you got help from the dirty communists. We conquered our land in a couple of days. And this will happen again soon.
somalilander says
its inpossible dream we can have good relation nothing more than that
Tahir Abdulnasir says
Ethiopia has been controlling indirect way for somaliland and puntland for long time, and everything goes in this two region is under control of Ethiopia, so unification will not make more strange, the are part of the Ethiopia colonized nations.
Somali Patriotic Front says
This just shows how disloyal, traitor and snitch you are!!! worthless piece of shit, son af a British slave. Your forefathers were traitors since the begin of history, you became slaves for the british colonialists, and a snitch who was telling your masters the movement of the glorious heros and lion warriors who kept the colonialists dogs at bay for 21 good years. Once a slave Always a slave, you stupid Idoor traitors. You are not patriots, you have no value whatsoever to us, you can migrate to Ethiopia, but the land belongs to Somalia, and Somalis. No 1cm of it will be part of Ethiopia. I am sure 100% we will destroy you like Sri Lanka destroyed Tamil Tigers, it is just matter of time before we annihilate you sub-human slaves of the British and traitors to the great Somali nation and people. Do you think you will add any value to be part of Ethiopia? Not all you will betray them too, for you have no principle and sense of patrioticship. Death to all traitors, VIVA THE GREAT PEOPLE OF SOMALIA, GOD BLESS SOMALIA faithfull we remain to our great nation under any circumstance.
Nuh says
Dear friends,
I am from Puntland, Somalia and I am wondering how this could be possible. Somalia will never unite with eithiopia or any other country. we are a sovereign state and will remain to be forever. I want to remind my beloved country men that our neighboring countries are attempting to grab our land and resources since we are weak today because of what we have done to ourselves. let us try to join our hands and reclaim our strength and dignity. We were the lions of Africa and helped many African countries gain their independence and I love to see Somalia rise from the ashes again. We defeated Ethiopia in 1977 and we will defeat them again if they try to grab our land.
Thanks.
minilik III says
I read some coments really wondering,,,as an proud Ethiopian i do not want punt land and somali land under ethiopia! Mother Ethiopia is the great nation with glorious 3000 years history! What we will benefited from the unity,,,what?? Some of you might considering sea port right??,,we have assab it is currently under Eritrea but it will be back to mama Ethiopia after we get ride of weyane!,,We dont have the same history Ethiopian have strong freedom psycology since we never ocuppied by european aggressions!,,finally who won the 1977 war??hahaha seid barre invade Ethiopia asspireing greater somalia and then our heroine fathers kick your ass get you back to mogadisho as we did to italians,egyptians,,,,,,,,,,Ethiopia streaches her hands to GoD
Oz says
Dhageyso
http://www.youtube.com/watch?v=nBiHncFD0dM
Getachew says
This is a fake story making.
We don’t need anyone to join us neither do we need to claim for Assab. We would like to make sure Eritreans and Djiboutians open their gate for us to use their Port and with the competition we use the cheap port services. We have a lot of options including Port Sudan,Lamu port of Kenya and Berbera of Somalia.
Lots of options and opportunities.
God bless Ethiopia and its people.
Nigeria News says
Usually I do not learn post on blogs, but I wish to say that this write-up very pressured me
to try and do it! Your writing style has been surprised me.
Thank you, very great article.
Ethiopian man says
let alone to unite most ethiopians dont like somalis. in ethiopia if u want to make ur friend angry u just call him somali…..
but nowdays we r trying to like u because at the end of the day we r africans and neighbours.
love ur friend but love ur enemy more