• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Prosopis Juliflora = ወያኔ

October 5, 2016 09:07 am by Editor 3 Comments

አደገኛ አረም ነው። በእንግሊዝኛ “መስኪት”፤ በሳይንሳዊ ስሙ ደግሞ “ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ” ተብሎ የሚታወቀው ይኸው ጠንቀኛ የዛፍ አረም ስረ መሰረቱ ሰሜንና ሴንትራል አሜሪካ ውስጥ ነው። መስኪት በርካታ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተራባው አንዱ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በአሚባራ አካባቢ የዛሬ ሰላሳ አመት ገደማ ሲሆን ዊልያም ኡል ሱሮ በተባለ እንግሊዛዊ አማካይነት እንደገባም ይነገራል።

ይህ የአረም ዛፍ በመካከለኛውና ላይኛው አዋሽ አካባቢ በስፋት የተራባ ሲሆን፤ ሰፋፊ እርሻዎችን እና መስኮችን እየወረረ ይገኛል። ዛፉ የሚራባው እንስሳት የተክሉን ዝንቡጥ ከበሉ በኋላ ከእበት ጋር በሚወጣው ፍሬ አማካይነት ነው። እንሰሳት የተክሉን ዝንቡጥ ከበሉ በኋላ ከእበት ጋር በሚወጣው ፍሬ አማካይነት ካልሆነ በስተቀር እንደ አብዛኛው ተክል ፍሬው ተለቅሞ ቢዘራ እንኳን የማይበቅል መሆኑ ተክሉን የተለየ ያደርገዋል።

መስኪት ቢያንስ ተክሉ ባለበት አካባቢ ያለውን የአፈር ኬሚካላዊና ፊዚካላዊ ይዘት ያሻሽላል፤ ማገዶም ከሚሆን እና ጨዋማነት ባላቸው አፈር አካባቢዎች በቀላሉ የሚለማ ከመሆኑ በቀር ሌላ ጠቀሜታ የለውም። ይህ አረም ቢጫማ እና መርዛማ እሾሆች የተሞላ ሲሆን፤ በርካታ የተቆላለፉ ቅርንጫፎቹ እየተጠማዘዙ ስለሚያድጉ አንዱ አስቸጋሪ ባህሪው ነው። ፍየሎችን ብዙ ባይጎዳም፤ ከብቶችና ግመሎች ግን ፍሬውን አከታትለው ከተመገቡ ጤንነታቸውን ያውካል።

ቅርንጫፉ እሾሀም እና እሾሁም መርዛም በመሆኑ የዚህን አረም ቅጠል እንሰሳት በዋዛ የሚደፍሩት አይደለም። መርዙ የእንሰሳትንም ሆነ የሰውን አይን እና ሌላም አካል ይቆጠቁጣል። አበቃቀሉ ችፍርግ ብሎ ስለሆነ ለእንሰሳትም ሆነ ለሰው መተላለፊያ ይነሳል። በጥናቱ ላይ እንደተገለጸው ከሆነ የግጦሽ ሜዳዎችን በመውረር በተፈጠሮ ለመስኩ የተመቹ የግጦሽ መሬቶችን በመውረር የተፈጥሮ ዕጽዋቱ የሚያስፈልጋቸውን የጸሃይ ጨረር እና የውሃ እርጥት ይሻማል፤ እድገታቸውንም ይገታል። በዚሁም ሳቢያ የከብቶች ብዛት እና እንሰሳት ተዋጽዖ ቀንሷል።

እሾሁ መርዛማ በመሆኑ የከብቶች፤ የጋማ እንሰሳትን የፍየሎችንም ሸሆና በመውጋት እስከሞት ያደርሳቸዋል። ለም መሬቶችን በመውረሩ አራሾች እሱን ለማጠፋት ከፍተኛ ጊዜና ሃብት ያጠፋሉ። የመስኖ ልማት ባለበት የአዋሽ አካባቢ ይሕ አረም መስኖዎችን በመውረሩ ቦዮቹን ከጎርፍ አደጋ ለመታደግና ጥገና ሰራ ለመስራት መንገድ በመዝጋት እንቅፋት ሆኗል። በቦዮቹ የሚያልፈውን ውሃ ይሻማል፤ መጠኑንም ይቀንሳል። አንድ የመስኖ መ/ቤት፡ ተክሉን ለማጥፋት፡ ለአፈር መዛቂያ መሳሪያ (ካተርፒላር) ብቻ ባመት ሁለቴ ለሚያከናውነው ስራ ብዙ ገንዘብ አስወጥቷል፤ ባካባቢው የለማ የጥጥ ማሳ ውስጥ “aphid” እና ቀይ ሸረሪት ተውሳኮች አረሙን ጥገኛ አድርገው ስለሚራቡ የጥጥ ተክል በተውሳኮቹ እንዲጠቃ አድርጓል። ይህ የአረም ዛፍ ለአይጥ እና ሌሎች ጸረ-ሰብል የሆኑ እንሰሳት መራቢያና መሸሸጊያ ሆኗል፤ ሰውና ለማዳ እንሰሳትን የሚበሉና የሚተናኮሉ አውሬዎችም መሸሸጊያ ነው።

የእርሻና አረም ተመራማሪዎች በአመታዊ ስብሰባቸው ስለዚህ አደገኛ አረም በመወያየት፡ አረሙን ለማጥፋት ከፍተኛና ሁለገብ ስራ መሰራት እንዳለበት በማሳሰብ፡ ጥናቱና ክትትሉ በስፋት እንዲቀጥል ተስማምተዋል። (ፎቶ: “ወያኔ” ዛፍ በኔፓል)

ይህ ጽሁፍ የፈጠራ ወይም ልብ–ወለድ አይደለም። ተመራማሪዎች በማስረጃ አስደግፈው የጻፉት ነው።

Source: Arem Volume V, …. Douglas Tanner, Ethiopian Weed Science Society, P. 97.

ይህን አረም አፋሮች ማን ብለው እንደሚጠሩት ያውቃሉ? “ወያኔ”።

ወይ መመሳሰል!! “…ስምን  መልአክ …” ይቅርታ “…አፋር ያወጣዋል …” አሉ!

ታፈሰ ወርቁ – tafeseworku2016@gmail.com


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ፡፡ ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው፡፡

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

Reader Interactions

Comments

  1. ambachew yilma says

    October 5, 2016 02:05 pm at 2:05 pm

    your information is up to date and impartial

    Reply
  2. Markos says

    October 5, 2016 03:20 pm at 3:20 pm

    TPLF-Tigres have a satanic bacground.
    They even do not belong to the Axumites.
    They are Jews who migrated to Ethiopia during the time of king Kaleb.
    There was Christian masacre in Yemen Nagra by Jews.
    Jews by the leader of Phinhas in Nagra killed and burned Christians and churches.
    King Kaleb waged war against Jews leader Phinhas to save Christians in NAgra.
    He defeated the Jewsish leader Phinhas and the Jewish there.
    He made them captives and brought them to Axum.
    Then they lived there under the rule of Christian Axumite kings.
    During Yodit Gudit they became so powerful to revenge Axumite Christians.
    Now they made a name Tigre and claim all Axumite Civilization.
    They belive in JUdaism of Babylonian TAlmud.
    They are inherently against Christianity and Christians.
    That is why they hate Amhara,Orthodox Christianity and the Monarchy.
    TPLF is a mask for the Nagra Jewish conspiracy.
    The nature of TPLF is same as the nature of satanic Jewish.
    World Jewery used to disposes every nation it controls.
    The same is true of TPLF.
    They use fake names the same way Jews do.
    The total war against Ethiopia is the war waged by international satanic Jewery.
    TPLF is the agent of Illuminati.
    TPLF is part of satanic world jewry and illuminati.
    THey have formed satanic alliance.
    TPLF exploits the sp called Tigres the same way satanic world jewry exploits ordinary Jews.
    TPLF and Illuminati want to deliberately create chaos and dismantle Ethiopia.
    Then they want Tigre republic to be created out of chaos.
    They are creating chaos to achieve independent Tigray.
    Additional referces for my views.
    SOURCE:http://www.rense.com/general66/rosen.htm
    http://www.satenaw.com/amharic/archives/21224

    Reply
  3. Tesfa says

    October 5, 2016 10:15 pm at 10:15 pm

    ቀን ሲጨልም
    አለን ያሉ ሲሸሹ
    የሞቀው ቤት ሲፈራርስ
    እውን ሞኙ ማን ነው
    በህዝብ ሃብት የነገደ
    ዘርን በዘር እያፋጀ
    የስውን ደም ያፈሰሰ
    ለራሱ ያካበተ
    ዘርና ቋንቋውን በሃብት የመነዘረ
    የቀማውን የተቀማ
    አሁን ባዶውን የቀረ
    ጭራሹኑ ያልነበረው
    እንዴ እኔ ያለው ከርታታ?
    ቤሳ ቢስቲን የሌለው
    የበረንዳው አዳሪ
    ትራስ ድንጋይ የሆነው
    ወይስ በዘርና በጎሳ የነገደው?
    የወንድሙን የእህቱን ደም ያፈሰሰው
    ባለፈ ነገር የሰከረው
    ዛሬም ትላንትም ድል አልባ ከበሮ የሚደልቀው
    አዕላፍ ሲያለቅሱ ራሱ በራሱ የሚያስቀው
    ሰውን ሰቆቃ ውስጥ የከተተው
    ያ በዘር የተለከፈው፤ ሃገርን ለባእድ የሸጠው
    ሰውን በእሳት የሚለኩሰው
    ያ ድርቡሽ ወያኔ ብቻ ነው ሃገራችንን ያፈረሰው
    እኔ እማ ምስኪን ኪሴ ባዶ ምንም የለኝ
    የቀረችኝ አንዲት ተስፋ
    የማያልቅ ሃበሳዋ፤ በጠላት የተከበበች
    ውድ ሃገራችን ብቻ ነች።
    ተስፋ በወቅቱ
    መስከረም 25 2009
    አሜሪካ

    Reply

Leave a Reply to Tesfa Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • “የገቡበት ገብተን አንድ ሰው አናስቀርም – በተለይ አመራሩን” ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ February 15, 2021 11:46 pm
  • የትግራይ ገበሬና የከተማ ነዋሪ በሠራዊታችን ላይ አንድ ጥይት አልተኮሰም – ሪር አድሚራል ክንዱ February 4, 2021 01:51 pm
  • ኢንተርፖል፤ የህወሃት ሳምሪዎች የማይካድራ ጭፍጭፋ ከቦኮሃራም የከፋ ነው February 4, 2021 11:10 am
  • ጄኔራሎች “ተገድለዋል” በሚል የሀሰት መረጃ ሲያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ February 4, 2021 08:48 am
  • በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ ተፈጸመ የተባለውን ጥቃት የሚያጣራ ግብረ ኃይል መቀሌ ገባ February 3, 2021 12:06 pm
  • ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወሰዱ February 3, 2021 10:29 am
  • በአዲስ አበባ የተወረረው መሬት፣ ባለቤት አልባ ቤቶችና ሕንጻዎች ይፋ ሆኑ January 26, 2021 11:16 am
  • የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አክቲቪስቶችን በሕግ ተጠያቂ አደርጋለሁ አለ January 26, 2021 10:32 am
  • የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ የምስረታ በዓል January 26, 2021 07:17 am
  • በጋምቤላ ህወሃትንና ኦነግ ሸኔን ትረዳላችሁ ተብለው የታሰሩ እንዲፈቱ ተጠየቀ January 25, 2021 03:07 pm
  • “…ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ነው” – ዶ/ር ሙሉ ነጋ January 25, 2021 01:02 pm
  • የሶማሌና ኦሮሚያ መሥተዳድሮች ወሰንን በተመለከተ የሰላምና የጋራ ልማት ስምምነት አደረጉ January 25, 2021 12:50 pm
  • 125ተኛውን የአድዋ ድል በዓል በድምቀት ሊከበር ነው January 25, 2021 09:34 am
  • በመቀሌ ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ የህክምና ግብዓቶች ክምችት መኖሩ ታወቀ January 25, 2021 02:47 am
  • ዊንጉ አፍሪካ (wingu.africa) በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የመረጃ ማዕከል ሊገነባ ነው January 24, 2021 01:23 pm
  • ኢትዮጵያ ድሮኖችን ማምረት ልትጀምር ነው January 24, 2021 02:40 am
  • የአየለ ጫሚሶ ቅንጅት ፈረሰ January 18, 2021 02:31 pm
  • ህወሓት ተሠረዘ!!! January 18, 2021 01:32 pm
  • ዓሲምባ፣ ሣልሳዊ ወያኔና ባይቶና ከመፍረሳቸው በፊት ማብራሪያ እንዲሰጡ ተነገራቸው January 18, 2021 01:00 pm
  • ቤተሰቦች አስከሬን መውሰድ እንደሚችሉ ተነገረ January 14, 2021 06:48 pm
  • ስብሃት፤ “ከሞትን ቆይተናል፤ … አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችን” እየተፈጸመ ነው January 14, 2021 01:37 pm
  • “ተመልሰን እንነሳለን” ያሉት ህወሓቶች ተመልሰው ወደማይነሱበት ተሸኙ January 13, 2021 01:12 pm
  • አፋር ነፃ አውጪ (ኡጉጉሙን) ለመጠቀም የታቀደው የህወሃት ሤራ ከሽፏል January 13, 2021 01:10 pm
  • ህወሃትን ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲሰሩ የነበሩ የአፋር ታጣቂዎች በሰላም ወደ ክልሉ ገቡ January 13, 2021 06:47 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2021 · Goolgule