ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል
በአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ኮንግረስ) አባል የሆነችውና ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ዑመር፣ የሀገሪቱ የፌደራል መርማሪዎች ባደረጉት ጥልቅ ፍተሻ ዜግነቷ ተሰርዞ (Denaturalize) ከአገር ልትባረር የምትችልበት ከባድ የወንጀል ምርመራ ውስጥ መውደቋ ታውቋል። በተጨማሪም የጎልጉል ምንጮች እንዳረጋገጡት፣ ይህችው የኮንግረስ አባል በኢትዮጵያ ላይ የጥፋት ስራዎችን ከሚሰሩ እና ሀገሪቱን ለማፍረስ ሌሊትና ቀን ከሚንቀሳቀሱ ፀረ-ኢትዮጵያ የታጠቁ ቡድኖች እና የፖለቲካ ኃይሎች ጋር … Continue reading ዜግነት ሊያሰርዝ በሚችለው የኢልሃን ዑመር ምርመራ ላይ አዳዲስ መረጃ ተገኝቷል
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed