• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! – ክፍል ሁለት

May 10, 2013 04:17 am by Editor 1 Comment

መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ አብዮቱን እንድጠብቅ አደራ ሰጥቶኛል ብሎን ነበር። ስልጣን አልለቅም ማለቱ ነበር። የአምባገነኑ መለስ አደራ መፈክሮች ቢለዋወጡም “የልማት ጠባቂ ነኝ” እያለ መሞቱ ይታወሳል። ዛሬ በስልጣን ላይ ያሉት የአቶ መለስ ፍጡራን አምባገነኖች ደግሞ “የአቶ መለስ ራዕይ ሞግዚት” ነን ይላሉ። ሌላ ሃያ አመቶች ሊገዙን። የትናት በስቲያው አብዮት ጠባቂ፣ የትናንቱ ልማት ጠባቂ፣ የዛሬዎቹ ደግሞ ራዕይ ጠባቂ። የአምባገኖች መተካካት በኢትዮጵያ የሚያከትመው የኢትዮጵያ ህዝብ አፉን እና እጁን አንድ አድርጎ አደባባይ በመውጣት የስልጣን ባለቤት እኔ ነኝ ሲላቸው ብቻ ነው። በሰላማዊ ትግል የመንግስት ስልጣን ባለቤት ሲሆን ብቻ ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Print Friendly, PDF & Email
facebookShare on Facebook
TwitterTweet
FollowFollow us

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. በለው ! says

    May 17, 2013 09:20 pm at 9:20 pm

    **ራዕይ አስፈፃሚና ተከታዮቹ ተጠራሩ…የአምባገነኑ መለስ አደራ መፈክሮች ቢለዋወጡም “የልማት ጠባቂ ነኝ” እያለ መሞቱ ይታወሳል።በእርግጥ የቀድሞው ድልድይ አፍራሽ፣ ጎተራ ገልባጭ፣ባለትዳር ሴት ደፋሪ፤ የአሁን አብኦታዊ ዲሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስት።ይች ሀውልት ለልትቆም በሥሯ ስንቱ ተቀብሯል?ከእየ ብሔሩ ለመስረቅ ለማሰረቅ፣በልተው ለማባላት እራሳቸውን የሸጡ ሀገር ያስቆረሱ ዘጋ በማፈናቀል መሬት አከራይተው ስንቶች ከበሩ?ቀበሩ?
    ከፍል ፪… አቶ መለስ፥ “አገር ወዳድ፣ የልማት ጀግና፣ ፓን-አፍሪካዊ፣ የሰላም አባት፣ ለህዝብ ፍትህ፣ ጥሩ አስተዳደር እና ዲሞክራሲ ያመጣ” ታላቅ መሪ ነበር ይላል ዘመቻው። ከዚያስ የምሥራቅ ሀገሮችን ውስጠዊ ሚስጠር ዘክዝከው እስኪጨርሱ ሙሉ ድጋፍና ማንቆላጳጰሳቸው ቀጠለ…ሁድአደሩና አድርባዩ ባለሀብት ባለሥልጣን ሆነ ሰውዬው የሰበሰባትን ሳይበላት በጨረር አንጫረሩት…። ነሀሴ 14/2004 ዓ.ም ማለዳ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ለኢትዮጵያውያንና ለመላው አለም አንድ ያልተጠበቀ የጧት መርዶ አረዳ እነኛው የአዞ እንባ እያነቡ አልቅሰው አላቀሱ በእርግጠኝነትም ለመቀበሩ ቆመው ተመለከቱ!።” መለስ ህያው ነው – ራዕዩ ይፈጸም ዘንድም ፋውንዴሽኑ ተመሰረተ!!”ጉድ ነሽ የአንኮበር ቅጠል” አለ ሰውዬው።
    (1ኛ) እርግጥ አቶ መለስ‘አገር ወዳድ‘ ነበርን? እንድሪያስ እሸቴ እንደሚለው አቶ መለስ ‘የልማት ጀግና’ ነበርን?
    **አቶ መልስ ክልል ወዳድ ናቸው።በብሔር፣በነገድ፣ በጎሳ፣ ዘረኝነት፣ን መቃቃር፣ን መበጣበጥን፣ መጠራጠርን፣ ማፈናቀልን፣ ፈጥረዋል አስተምረዋል።፸፪ ማንብብና መፃፍ በማይችል ህዝብ ትቂቶች እነዲህ ይላሉ” አልሞ ተኳሹ መለስ፣ ታግሎ ጣዩ መለስ፣ ተናግሮ ረቺው መለስ፣ አቅዶ ተግባሪው መለስ፣ መርማሪ ተመራማሪው መለስ፣ የአፍሪካ አንድነት አቀንቃኙ መለሰ፣ የኔፓድ ወላጅ አባቱ መለስ፣ የአሁንዋ ኢትዮጵያና አፍሪካ ለውጥ የማእዘን ድንጋዩ መለስ፣ የልማታዊ መንግስት ንድፈሃሳብ ቀማሪና ተግባሪው መለስ፣…ዛሬ በህይወት አይኑር እንጂ ተግባራቱ ሁሉ አሉ፣ ቃሉም ይፈፀማል፡፡(የመልስ ራዕይ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ( )ከሞትኩ በኃላም ህያው ነኝ “በሰኔ ፓርላማውን የሚዘጋው መጣሁ ብሎ ከፍቶት ሄደ በለው!!
    (2) እርግጥ አቶ መለስ ፓን-አፍሪካዊ ነበርን?
    ***መለስ ማለት “የአገሩ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካና የአለም ፍፁም ዲሞክራሲያዊ መሪ” (የቀድሞው
    የናይጂሪያ ፕሬዘዳንት፣ ኦባሳነጆ)፣ “መለስ በተለይ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም ዘብ የቆመ” (የሶማሊያው ጠ/ሚኒስትር ሚስተር አብዲ ፋራህ ሺርዶን)፣ “መለስ የተግባር ሰው፤ አፍሪካ ነፃ መሆን አለባት የሚል የማይናወጥ አቋም ያለው” (የጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕረዘዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ)፣ “በአለም አቀፍ ጉባኤ የአፍሪካ ምርጥ ልጅ” (የሱዳን ፐሬዚዳንት ኦማር ሃሰነ አልበሽር)፣ አዲሱ የአፍሪካ መሪ፣ አፍሪካን ከሦስተኛው አለም ወደ አንደኛው አለም ደረጃዋን እያሸጋገረ የነበረ ታላቅ መሪ፣ ወዳጅ ጠለት በሚል ክፍልፍይ ውስጥ የማይጠመድ፣ አፍሪካ ባለፉት 50 አመታት የፈፀመችውን ስህተት ያረመ፣ አፍሪካን ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመቀየር (አባይን በመገደብ) የጣረና መሰረቱን የጣለ፣ ስለአፍሪካ በ’እነዚያ ሰዎች’ አካባቢ የነበረውን የተዛባ አመለካከት የቀየረ፣ – – -” (የዩጋንዳው ፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ) ሲሉ መለስ ዜናዊን በጥልቀት ገልጸውታል፡፡ የቀድሞ የዓለም ባንክ ፕሬዘዳንትም “አፍሪካ ያለ መለስ አስተሳሰብ የተሻለ ኢኮኖሚ ልትፈጥር አትችልም ነበር” ሲሉ መግለፃቸውን ማንነቱ ያልታወቀ ቱልተላ አይጋ ፎረም ላይ ነፍቶታል እርግጠኛ ነኝ አቶ መለስ አልፃፉትም አድርባይ ምሁር እንጂ…መለስ የሠራው እንዲነገር ሐውልት እነዲቆምለት ቢልቦርድ እንዲሠቀልለት ደረት እነዲደቃለት ድንኳን ተጥሎ የዕርዳታ ስንዴ ንፍሮ እንደወቃ አልተናዘዘም!
    (3) እርግጥ አቶ መለስ የኢትዮጵያ የሰላም አባት ነበርን?
    **ደረጃውን የጠበቀ መፀሕፍት ቤትና የምርምር ማእከል፣ ትምህርታዊ ፕሮግራሞችን መዘርጋትና ማስፋፋት፣ ነፃ የትምህርት ዕድል መፍጠር፣ በሥራቸው ብልጫ ላሳዩ የሚሰጥ ሽልማት፣ ለአየር ንብረት እንክብካቤ የሚደረግ ድጋፍ እና የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መታሰቢያ ፓርክ ናቸው፡፡በእነዚህ አበይት የፋውንዴሽኑ ተግባራት ስር ሌሎች በርካታ ንዑስ ተግባራት የተዘረዘሩ ሲሆን ሁሉም ዋና አላማቸው የመለስን ሌጋሲ አጠናክሮ መቀጠልና ማስቀጠል” ይህ የሚያስረዳው ሰውዬው “የሙታን ፓርቲ” ማቋቋማቸውን እንጂ ስለሠላም የሚናገር አደለም።ይልቁንም በዘህ ፋውንዴሽን አማካኝነት ብዙ ባለድረሻ አካላት እነደሚኖሩ ተደብቆ የነበረው ገንዘብ ሁሉ በእርዳታ መልክ ተመልሶ ለህሓት/ወያኔ/ኢህአዴግና/መከላከያ ሚ/ር እና ለኢፈርት ጥሩ የወንጀል መከለያ ተቐም ሆኖ ኢትኦጵያን ለመበታተንና ለማተራመስ ለሚፈልጉ ሁሉ ጥሩ የመሸጋገሪያም የመግቢያም የመተላለፊያም ድልድይ ሆኖ ያገለግላል ይህንንም በለንደን የተደረገውን ጉባዔ ያጢኑ!!
    (4) እርግጥ አቶ መለስ ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ፣ ጥሩ አስተዳደር እና ዲሞክራሲ አምጥቷልን?
    ***ይህ ሁሉ ከሆነ ሴት እህቶቻችን የዐረብ መጫወቻ ህጻናት ለነጭ መሸት ወጣቱ ያደንዛዥ ዕፅ የሴሰኝነት የአልኮልና የወንጀል ልምድ መች ይኖረው ነበር።የሥራ አጥ ቁጥር መጨመር፣ የትምህርት ውድቀት፣ የኑሮ ውድነት፣የጤና ቀውስ፣ በእሥረኛ ብዛት፣በመፈናቀልና ከጥቂት ግለሰቦች በቀር በድህነት ሉዓላዊነቷ፣ሰንደቋ፣ዜጎቿ፣ባሕልና ሃይማኖትን ያረከሱባት ሀገር አድረገው ለሌባ አሳልፈው ሰጥተውን እሳቸው ያለፉ የ፵፻፪፻ብር ቅጥረኛ ድሃ ነበሩ።…አዜብ መስፍን
    “ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው”…ለመሆኑ ሌሎች እኛ ቤት ምን አደርጋሉ? ?
    “ሱዳን ሁለት ሚሊዮን ዶላር፣ ደቡብ ሱዳን አንድ ሚሊዮን ዶላር፣ ጅቡቲ 500 ሺህ ዶላር እንዲሁም ዩጋንዳ 300
    ሺህ ዶላር ለፋውንዴሽኑ ምስረታ መስጠታቸውን የየሀገሮቹ መሪዎች በዚሁ እለት አስታውቀዋል፤ ይህ ድጋፋቸው አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ ሁሉ ቀጣይ መሆኑን ጭምር በማከል። መለስ በጉባኤው “ወደር የለሽ አለም አቀፍ ምሁር፣ አብሪ ኮከብ…” ወዘተ ከሚሉት ምስክርነታቸው ጀምሮ ብዙ ብዙ ተብሎላቸዋል፡፡ “በዚህ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ በሚገነባው “መለስ ፋውንዴሽን” ተመራማሪዎች፣ የፖለቲካ ተንታኞች፣ የአገራት መሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ አባላት – – – ሁሉ የመለስን ተሞክሮ የሚቋደሱበት፣ የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበትና በርካታ ለመጪው ትውልድ አመራር አባላት በቂ የመነሻ ሃሳብ የሚያገኙበት በጥቅሉ ለጥልቅ ጥናትና ምርምር አንጡራ ሀብት መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ያላወቀውንና ያላመንበትን በግድ እንዲያምን የራሱን ገንዘብ ሌሎች በእርዳታ ውም እሠጡለት ያላግጡበታል፣ ይመፃደቁበታል፣ንግድ ይከፍቱበታል፣ከትውልድ ትውልድ የሚሻገር ሥልጣናቸውን ያጠናክሩበታል፣ የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እያነቡ እስክስታ በዘፈን ካሴት በመሸጥ፣ በባርኔጣ፣ በካኒቴራ፣ በአንገት ልብስ፣ በክልል ባንዲራ፣ ታጅሎ በወያኔ ደጋፊ ኢትዮጵአ ጠላቶች ታጅቦ በቋንቋ በዘር በብሔር ሱቧደን ” ጉበት ሲያድር አጥንት” ይሆናልና ዓረብ፣ ቻይና፣ህንድ፣ የአውሮፓውያን ክንድ ከኢንቨስትመንት ወደ ነዋሪነት ቀጥሎም የሀገር ባለቤትነት ሲሸጋገር ቆመህ ተመልከት ያስቸግርሃል ተቀምጦ ማንሳት በለው!! ከሀገረ ካናዳ በቸር ይግጠመን

    Reply

Leave a Reply to በለው ! Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ባልደራስ የአገርን ደኅንነት አደጋ ላይ በመጣል ሊጠየቅ ይገባዋል ተባለ July 1, 2022 09:23 am
  • “ሚካኤል ችግኝ ነው። … ችግኝ ይተክላል” ቴዲ አፍሮ June 29, 2022 03:30 am
  • “የእኔን ልጆችና የልጅ ልጆች (22ቱንም) የቀበርኩት እኔ ነኝ” አቶ መሀመድ የሱፍ ከምዕራብ ወለጋ June 28, 2022 01:07 pm
  • የገዳ ሥርዓት እና የኦሮሞ ገዢ መደብ June 20, 2022 11:34 pm
  • “የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው” ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል June 12, 2022 07:09 pm
  • የሰሜን ምዕራብ ዕዝና የአማራ ልዩ ኃይል ተከዜ ክፍለ ጦር ዕውቅናና ሽልማት ተሰጣቸው June 12, 2022 06:21 pm
  • ሀገር በቀል ባህላዊ የግጭት አፈታቶችን በተገቢው በመጠቀም ዘላቂ እርቅና ሰላምን ማምጣት ይቻላል June 12, 2022 05:40 pm
  • የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገረጂና በቀበና ያስገነባቸውን የመኖሪያ አፓርትመንቶች አስመረቀ June 12, 2022 05:35 pm
  • በኦነግ ሸኔ ፈርሶ የነበረውና ወታደራዊ ጠቀሜታ ያለው ድልድይ ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት ጀመረ June 10, 2022 09:13 am
  • ጃዋር በዳውድ ኢብሣ ቀይ መስመር ተሰመረለት June 8, 2022 12:59 pm
  • ወልቃይት: ቢመረንም ለመዋጥና ራሳችንን ለመመልከት እንሞክር June 8, 2022 11:53 am
  • እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም፤ ሐጂ ጃዋር አሁን ለምን ብቅ አለ? June 8, 2022 05:59 am
  • ሕዝብ ድምፅ የነፈጋቸው “ፓርቲዎች” የሽግግር መንግሥት ይቋቋም አሉ June 7, 2022 01:11 am
  • “አድጌ እንደናንተ መሆን እፈልጋለሁ” June 5, 2022 06:58 pm
  • በሳምንት ለ100 ያህል ሕሙማን አገልግሎት የሚሰጥ የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ሥራ ጀመረ May 30, 2022 02:20 am
  • የጥቁር አንበሳ ዕጩ መኮንኖች (ካዴቶች) ተመረቁ May 29, 2022 04:01 pm
  • “ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!” በሚል ቁጭት ነው እየሠራን ያለነው May 29, 2022 01:04 pm
  • “ከሞፈርና ቀንበር ወደ ትራክተር” በሚል መርህ ለአማራ ገበሬዎች የግብርና ሜካናይዜሽን ተሰጠ May 29, 2022 02:02 am
  • ኢትዮ 360 “የወያኔ፣ የጁንታ ሚዲያ ነው” – ባለከዘራው ጄኔራል May 27, 2022 02:51 am
  • “እኛ የምናውቀው ነገር የለም፤ የሚያጣሉን ፖለቲከኞች ናቸው” የአማራ ወዳጃቸውን አደራ ቤት የመለሱ የቅማንት ተወላጅ May 27, 2022 01:40 am
  • ትግራይን አገር እናደርጋለን፤ “በውይይት እና በጦርነት” ሁሉንም ጉዳይ እንቋጫለን – የወንበዴው መሪ ደብረጽዮን May 26, 2022 09:18 am
  • “ሁለቱ የምዕራብ ዕዝ ተዋጊ ዶክተሮች” May 26, 2022 08:19 am
  • ወደ ትህነግ ሊተላለፍ የነበረ አምስት ሚሊዮን ብር ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ May 25, 2022 01:57 am
  • የጦርነቱ ስትራቴጂያዊ እውነታዎች May 19, 2022 09:37 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2022 · Goolgule