• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ሳውዲ የሚገኙት በረከት ስምዖን ጤና እያነጋገር ነው

July 28, 2014 10:25 am by Editor 5 Comments

እሁድ ከአዲስ አበባ አንድ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ዶ/ር አስከትለው በሼክ አላሙዲን የግል አይሮፕላን እኩለ ሌሊት ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ለህክምና በድብቅ እንደገቡ የሚነገርላቸው አቶ በረከት ስሞኦን በተለምዶ ብግሻን እየተባለ የሚጠራ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የልብ ደም ቧንቧ ለማስፋት ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ከሳውዲ አየር መንገድ ምንጮቻችን ለማረጋገጥ ተችሏል። የበረከት ጤንነት በአሁኑ ሰዓት በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የሚገልጹት እነዚህ ምንጮች ዛሬ ጠዋት ከመካ የዒድ አል ፈጠር የፀሎት ስርዓት በኋላ ሼክ አላሙዲን በስልክ እንዳነጋገሯቸው ይናገራሉ። አቶ በረከት ስምኦን ለህክምና ወደ ሳውዲ አረቢያ በድብቅ መምጣታቸውን የሚናገሩ እነዚህ የሳውዲ አየር መገድ ምስጢራዊ መረጃ አቀባዮች ባለስልጣኑ በአሁኑ ሰዓት ጅዳ ሆስፒታል መተኛታቸው በተለያዩ የዜና ማስራጫዎች በመዛመቱ ህክምናቸውን በተረጋጋ ሁኔታ ሳይጨርሱ ወደ ሃገር ሊመለሱ እንድሚችሉ ገልጸዋል።

እስካሁን የመንግስት መገኛኛ ብዙሃን በኚህ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ዙሪያ ምንም ያሉት ነገር አለመኖሩን የሚናገሩ አንዳንድ ወገኖች የአቶ በረከት ስሞኦን ተደብቆ እንደ ተራ ሰው ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ሆስፒታል ለህክምና መግባት ምናልባትም ለደህንነታቸው ሲባል የተወስደ እርምጃ ሳይሆን እንደማይቀር ይገምታሉ። ጅዳ ብግሻን ሪፈራል ሆስፒታል 4 ፎቅ ከበሽታቸው በማገገም ላይ እንደሚገኙ የሚነገረው አቶ በረከት ፍጹም መረጋጋት እንደማይታይባቸው የሚያመለክቱ መረጃዎች የደም ግፊታቸው አለመስተካከል በልባቸው ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ወደፊት ለከፍተኛ የጤና መታወክ ሊዳርጋቸው እንደሚቸል ገልጸዋል።

bereket and wife
በረከትና አስፉ

በሼክ አላሙዲን የግል አይሮፕላን ተደብቀው ለህክምና ከትላንት ሌሊት ሳውዲ ጂዳ ስለገቡት በረከት ስሞኦን በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤትም ሆነ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች ምንም የሚያቁት ነገር እንደሌለ ለማረጋጋጥ ተችሏል።

በአሁን ሠዓት መካ ፀሎት ላይ የሚገኙት ሼክ አላሙዲን ማምሻውን በረከትን ይጎበኟቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።

አቶ በረከት አንድ ሴት ልጃቸውን እና ሚስታቸውን አስከትለው መምጣቸውን የአየር መንገዱ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።

በዚህ ዜና ዙሪያ የሚደርሱንን አዳዲስ ተጨማሪ መረጃዎች እየተከታተለን የምናቀርብ መሆኑንን እናስታውቃለን።

Ethiopian Hagere ጅዳ በዋዲ ለጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በሰበር ዜናነት የላኩት

Filed Under: News Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. Hanan yelema says

    July 29, 2014 02:39 am at 2:39 am

    ሰበር ዜና: ጅዳ ሳውዲ አረቢያ
    ለህክምና የመጣው አቶ በረከት
    ስሞኦን የከርሞ ሰው ይበለን ብሎ
    ተሰናብቶናል።

    Reply
    • Alemante zemene says

      August 8, 2014 08:29 pm at 8:29 pm

      Don’t suspense.Tell us the truth?

      Reply
  2. ezra says

    July 30, 2014 02:30 am at 2:30 am

    This is a Good News ! thanks God

    Reply
  3. aradaw says

    July 30, 2014 07:16 pm at 7:16 pm

    I hope Andargachew computer has anything to do for the sickness. Debretsion has the password. we will see.

    Reply
  4. kelidesmi says

    August 7, 2014 07:50 pm at 7:50 pm

    some one whose thinking is become negative can talk above, but the one that have an intelligent mined think about his country not about some one’s foolish jock. ”God bless Emiye”

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

Recent Posts

  • ለሱዳንና ኤርትራ ሲከራከሩ የነበሩት አበባው ባለመመረጣቸው “በጣም ተድጃለሁ” አሉ June 26, 2026 12:29 am
  • “ትህነግ ወደ ዓለምአቀፍ ወንጀለኛነትና አሸባሪነት እየተምዘገዘገ ነው” June 25, 2026 01:00 am
  • አሜሪካ በሕገወጡ ትህነግ አመራሮች ላይ ጠንካራ የቪዛ እገዳ ጣለ June 18, 2026 10:29 am
  • እንደ ሌሊት ወፏ የሚንቀሳቀሰው ኢህአፓ/ትብብር   June 18, 2026 09:36 am
  • የታርጋ ጫጫታ June 15, 2026 05:16 pm
  • ፋንታኹን ዋቄ ከአሜሪካ የሃይማኖት እልቂት አወጁ June 15, 2026 02:12 am
  • ሕገወጡ ትህነግ ወጣቶችን ለዳግም ዕልቂት እያሰናዳ ለፈረንጆች “ኢትዮጵያን አውግዙልኝ” እያለ ነው June 11, 2026 12:57 am
  • በሐዘንና ግልፅ ደብዳቤ ስም የተሸፈነ የድህረ ምርጫ ሀገር የማተራመስ ስትራቴጂ June 10, 2026 12:19 am
  • የጽምዶ ልክፍት June 9, 2026 12:49 am
  • ገዳዩ ማነው? አስገዳዩስ ማነው? June 5, 2026 02:37 pm
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! June 5, 2026 01:47 pm
  • የትብብሩ “ብናሸንፍም ፓርላማ አንገባም” መግለጫ “ወንበር ስታጡ ነው” የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አስነሳ June 4, 2026 12:04 am
  • አዲሱ የትራምፕ የምርጫ መመሪያ፡ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን አፍ ያስዘጋ፤ ተቃዋሚዎች ተስፋ ያስቆረጠ June 3, 2026 08:50 pm
  • “ኢህአፓ ከምርጫው በኋላ ይሰነጠቃል” May 29, 2026 07:07 pm
  • ሪፖርተር፡ “ስውር ተልዕኮ” – በከባድ ወንጀል ሊከሰስ May 6, 2026 11:55 pm
  • የፋኖ ኃይል በደረሰበት ጉዳት ሃምሳ ሺህ የሚጠጋ ትጥቅ ጥሎ ጠፋ April 29, 2026 02:27 pm
  • አዲሱ የቴድሮስ ካሳሁን 888 ኮድ፤ እንደ 666?! April 15, 2026 05:53 am
  • ምኑ ነው ያሳቃችሁ፤ ያስደሰታችሁ? April 2, 2026 10:52 am
  • የጀዋር መሃመድ የፖለቲካ ማንነት እና የባዕዳን ተልዕኮ April 2, 2026 10:16 am
  • ከግብፅ በዳያስፖራ ትርምስ ጠማቂዎች በኩል ፋኖ ወደ አዲስ አበባ የላከው “ስጦታ” March 27, 2026 09:14 am
  • “ሰላማዊ ታጋዮቹ” እነ ልደቱ ከአራጁ ሸኔ ጋር ተጣምረዋል March 25, 2026 01:04 pm
  • ጸረ-ኢትዮጵያዊ የሆነው የሪፖርተር አዘጋገብ March 19, 2026 11:54 am
  • የአውሬው ሪፖርተር ቀላቢዎች፡ የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች March 18, 2026 10:48 am
  • የጃኖ ስጦታና የዶሮ ፖለቲካ በጎንደር March 10, 2026 09:24 am
Copyright © 2026 · Goolgule