• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

በ96 የህወሃት ወንበዴዎች ላይ የፍርድ ቤት ማዘዣ ወጣባቸው

November 12, 2020 01:50 pm by Editor 1 Comment

የአገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

የጥፋት ቡድኑ አባላት ከኦነግ ሸኔ እና ከሌሎች ፀረ-ሰላም ሃይሎች ጋር በመቀናጀትም ከተለያዩ ክልሎች አገርን የማፍረስ ተልዕኮ ያላቸውን ኃይሎች በመመልመል ትግራይ ክልል ድረስ በመውሰድ ለእኩይ ተልዕኮቸው ስኬት የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት እንዲሁም የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፎችን በማድረግ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ብሄርን ከብሄር በማጋጨት እና በሃይማኖት ሽፋን ሁከትና ብጥብጥ እንዲፈጠር በማድረግ በርካታ ንፅሁን ዜጎች እንዲገደሉ፣ በአካልና በንብረት ላይም ከባድ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጋቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

እነዚህ የሀገር ህልውናን አደጋ ላይ በመጣል እንዲሁም ህገ-መንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል በመናድ ወንጀል የሚፈለጉትና የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው፡-

  1. ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
  2. ጌታቸው ረዳ
  3. ፈትለወርቅ ገ/እግዝያብሄር
  4. አስመላሽ ወ/ስላሴ
  5. ዶ/ር አብርሃም ተከስተ
  6. ኪሪያ ኢብራሂም
  7. ረዳይ አለፎም
  8. አማኑኤል አሰፋ
  9. ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ
  10. ኪሮስ ሀጎስ
  11. ያለም ፀጋ
  12. ሰብለ ካህሳያ
  13. ጌታቸው አሰፋ
  14. ዳንኤል አሰፋ
  15. ኢሳያስ ታደሰ
  16. ዶ/ር አክሊሉ ሀ/ሚካኤል
  17. አለም ገ/ዋህድ
  18. ተክላይ ገ/መድህን
  19. ዶ/ር እያሱ በርሄ
  20. ዶ/ር ረዳይ በርሄ
  21. ዶ/ር ኪዳን ማርያም በርሄ
  22. ነጋ አሰፋ
  23. ሺሻይ መረሳ
  24. ዶ/ር ገ/ህይወት ገ/እግዝያብሄር
  25. አፅብሃ አረጋዊ
  26. ዶ/ር ኢ/ር ሰለሞን ኪዳኔ
  27. ሀዱሽ ዘነበ
  28. በርሄ ገ/እየሱስ
  29. ይትባረክ አምሃ
  30. ዶ/ር ገ/መስቀል ካህሳይ
  31. ዶ/ር ፍስሃ ሀ/ፂዮን
  32. ርስቀ አለማየው
  33. ዶ/ር አዲስ አለም ቤሌማ
  34. ዘነበች ፍስሃ
  35. ፍሬወይኒ ገ/እግዝያብሄር
  36. ስዩም መስፍን
  37. አባይ ፀሐዬ
  38. እያሱ ተስፋይ
  39. ለምለም ሀድጎ
  40. ፕሮፌሰር ክንድያ ገ/ህይወት
  41. ሀብቱ ኪሮስ
  42. በየነ ምክሩ
  43. ካሳዬ ገ/ህይወት
  44. ሩፈኤል ሽፈራ
  45. ሊያ ካሳ
  46. ተወለደ ገ/ፃዲቅ
  47. ሙሉ ገ/እግዝያብሄር
  48. ኪሮስ ጉዑሽ
  49. ዶ/ር አማኑኤል ሀይሌ
  50. ደሳለኝ ተፈራ
  51. ኢንጅነር አርአያ ብርሀኔ
  52. አልማዝ ገ/ፃድቅ
  53. ሰለሞን መአሾ
  54. ተኪኡ ማዕሾ
  55. ገነት አረፈ
  56. ብርክቲ ገ/መድህን
  57. ዶ/ር ሀጎስ ገዳፋይ
  58. ዘራይ አስጎዶም
  59. አሰፋ በላይ
  60. ሸዋንግዘው ገዛኸኝ
  61. አፅብሃ ግደይ
  62. ስብሀት ነጋ
  63. ሴኮትሬ ጌታቸው
  64. በሪሁን ተ/ብርሃን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኛ የነበረ ናቸው፡፡

ከላይ ስማቸው የተዘረዘረው የወንበዴው የጁንታው ሕወሓት የጥፋት ቡድን አባላት የአገር ክህደት ወንጀል ከመፈጸማቸውም በተጨማሪ በከፍተኛ የአገር ሃብት ምዝበራና ዘረፋ እንዲሁም በሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀልም ጭምር የሚፈለጉ መሆናቸውን ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በመግለጫው አሳውቋል፡፡

በተመሳሳይም ከጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ጋር እየተገናኙ የሀገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙና አገር በማፍረስ ሴራ በተሳተፉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የፖሊስ አመራሮች ላይም የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በመግለጫው አስታውቋል፡፡

ተጠርጣሪዎቹ መንግስት እና ሕዝብ የጣለባቸውን አገራዊ ኃላፊነትና ህገመንግስታዊ ግዴት ወደጎን በመተው መቀመጫዉን ትግራይ ክልል ካደረገዉ ከወንበዴው የህወሃት የጁንታው ቡድን አባላት ተልዕኮ በመቀበል በሰሜን ዕዝ ሰራዊት አባላት ውስጥ ሴሎችን በማደራጀት ከማዕከል የነበረው ግንኙነት እንዲቋረጥና ጥቅምት24 ቀን 2013 ዓ/ም ጥቃት እንዲፈጸም በማድረግ የሞት፣ የአካል ጉዳት እና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ እንዲፈፀም ማድረጋቸውን የኮሚሽኑ መግለጫ ያመለክታል፡፡

ባለፉት 21 አመታት በምሽግ አብረው ሲኖሩ የነበሩ ጓዶቻቸውን የጁንታው ቡድን እኩይ አላማ ማስፈጸሚያ በማድረግ አገር በማፍረስ ተልዕኮው በመምራትና በመሳተፍ የሚፈለጉት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፖሊስ አባላት፡-

1. ሌ/ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተስፋዬ (ወዲወረደ)
2. ሜ/ጄኔራል ዮሐንስ ወ/ጎርጊስ ተስፋይ (መዲድ)፣
3. ሜ/ጄኔራል ብርሃነ ነጋሽ በየነ (ወዲመድህን)፣
4. ብ/ጄኔራል ሀ/ስላሴ ግርማይ ገ/ሚካኤል
5.ብ/ጄኔራል ምግበ ሃይለ ወ/አረጋይ (አባበርሃ፣)
6. ሜ/ጄኔራል ኢብራሂም አብዱልጀሊል መሀመድዙን
7. ብ/ጄኔራል ገ/ኪዳን ገ/ማርያም የእብዮ
8. ሜ/ጄኔራል ገብረ ገ/አድሃና ወ/ዘጉ (ገብረዲላ)
9. ሜ/ጄኔራል ገ/መስቀል ገ/ዮሀንስ /አስቴር/
10. ብ/ጄኔራል አብርሃ ተስፋይ በርሄ /ድንኩል/
11. ብ/ጄኔራል ፍስሃ በየነ (ወርቅአይኑ)
12. ሜ/ጄኔራል ህንፃ ወ/ጎርጊስ ዮሐንስ
13. ብ/ጄኔራል አለፎም አለሙ ወ/ማርያም /ቸንቶ/
14. ብ/ጄኔራል ገ/መስቀል ገ/እግዝያብሄር (ጠቀም)
15. ብ/ጄኔራል ተ/ብርሃን ወ/አረጋዊ
16. ሜ/ጄኔራል አታክልቲ በርሄ ገ/ማርያም
17. ኮሚሽነር መኮንን ካህሳይ ገ/መስቀል (ፅንቡላ) የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር
18. ም/ኮሚሽነር መንግስቴ አረጋዊ የትግራይ ክልል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር
19. ኮ/ር ጌታቸው ኪሮስ የትግራይ ፖሊስ አመራር የነበረ
20. ም/ኮሚሽነር ግርማይ ከበደ (ማንጁስ/ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ የነበረ
21. ም/ኮሚሽነር ተክላይ ፀሃዬ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ም/ሃላፊ የነበረ
22. ኮ/ር ንጉስ ወ/ገብርኤል የትግራይ ልዩ ሃይል ፖሊስ ሃላፊ፣
23. ኮ/ር ገ/ስላሴ ታፈረ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አመራር የነበረ
24. ኮ/ር ፍስሃ ተ/ማርያም (ወዲአርባ) የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አመራር የነበረ
25. ኮ/ር ተስፋዬ ገ/ኪዳን (ተስፋዬ ባንዳ) የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል አመራር የነበረ
26. ሜ/ጀነራል ገ/መድህን ፍቃዱ ሃይሉ (ወዲ ነጮ) በቁጥጥር ስር የዋሉ
27. ሜ/ጀነራል ይርዳው ገ/መድህን ገ/ፃድቅ(አስቴር)በቁጥጥር ስር የዋሉ
28. ብ/ጀነራል ገ/ህይወት ሲስኖስ ገብሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ
29. ብ/ጀነራል ኢንሶ እጃጆ እራሾ በቁጥጥር ስር የዋሉ
30. ብ/ጀነራል ፍስሃ ገ/ስላሴ እንሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ
31. ኮ/ል ደሳለኝ አበበ ተስፋዬ በቁጥጥር ስር የዋሉ
32. ኮ/ል እያሱ ነጋሽ ተሰማ በቁጥጥር ስር የዋሉ

በመጨረሻም የጁንታው ሕወሓት ወንበዴ ቡድን ተፈላጊዎችን በዝርዝር እየገለፅን የምንሄድ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እናሳውቃለን፡፡

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Left Column, News, Politics Tagged With: operation dismantle tplf

Reader Interactions

Comments

  1. GI haile says

    November 12, 2020 05:04 pm at 5:04 pm

    የሕወኣትና የጌታቸው አሰፋ የ27 ኣመት የአፈና፣የግዲያና የዘረፋ ተቋም በመጨረሻ የእስርና ክስ መመስረቱ እጅግ ትልቅ እርምጃ ነው። Finally Justice will be served. TPLPTerrorist and their diabolical act the violations of human rights and treason. Thanks to The federal Armed forces and Federal Governments decisions to bring terrorists to Justice.

    Reply

Leave a Reply to GI haile Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • የአየለ ጫሚሶ ቅንጅት ፈረሰ January 18, 2021 02:31 pm
  • ህወሓት ተሠረዘ!!! January 18, 2021 01:32 pm
  • ዓሲምባ፣ ሣልሳዊ ወያኔና ባይቶና ከመፍረሳቸው በፊት ማብራሪያ እንዲሰጡ ተነገራቸው January 18, 2021 01:00 pm
  • ቤተሰቦች አስከሬን መውሰድ እንደሚችሉ ተነገረ January 14, 2021 06:48 pm
  • ስብሃት፤ “ከሞትን ቆይተናል፤ … አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችን” እየተፈጸመ ነው January 14, 2021 01:37 pm
  • “ተመልሰን እንነሳለን” ያሉት ህወሓቶች ተመልሰው ወደማይነሱበት ተሸኙ January 13, 2021 01:12 pm
  • አፋር ነፃ አውጪ (ኡጉጉሙን) ለመጠቀም የታቀደው የህወሃት ሤራ ከሽፏል January 13, 2021 01:10 pm
  • ህወሃትን ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲሰሩ የነበሩ የአፋር ታጣቂዎች በሰላም ወደ ክልሉ ገቡ January 13, 2021 06:47 am
  • በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ January 13, 2021 06:10 am
  • የብልፅግና ፓርቲ ቀጣይ ፈተና ምን ሊሆን ይችላል? January 13, 2021 04:10 am
  • ለትምህርት እንዲሆነን January 11, 2021 01:20 pm
  • “ከተቀበሩበት የጃርት ጉድጓድ ነው ያወጣናቸው” መቶ አለቃ ስዩም ቱርቦ January 11, 2021 12:11 pm
  • የተደመሰሱና በቁጥጥር ሥር የዋሉ የወንበዴው አባላት ይፋ ሆነ January 7, 2021 01:16 pm
  • ዐቢይና መኮንኖቹ በመቀሌ፤ “ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው” December 13, 2020 02:36 pm
  • ወንበዴው ህወሓት ከ1.4 ትሪሊዮን ብር በላይ ዘርፎ በውጭ አገራት ባንኮች አስቀምጧል December 8, 2020 01:05 am
  • ማይካድራ – የትህነግ የዘር ማጥፋት ጥግ ቋሚ ምስክር December 8, 2020 12:57 am
  • የወልቃይት ጠገዴ እናቶች ሰቆቃ ሲታወስ December 8, 2020 12:50 am
  • የደብረጽዮን ዋሻ December 7, 2020 11:30 pm
  • ባለ ከዘራው ኮሎኔል December 7, 2020 05:15 pm
  • ሰላማዊ ሕይወት በማይጨው December 7, 2020 04:12 pm
  • ተጠርጣሪ የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊሶች የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው December 7, 2020 11:46 am
  • ከ3 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች በወልዲያ ጉምሩክ ሊያሳልፉ የሞከሩ 4 ግለሰቦች ተያዙ! December 7, 2020 11:18 am
  • ወንበዴዎቹ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችና የግል ሰነዶቻቸው ተያዙ December 7, 2020 10:50 am
  • ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በሶማሌ ክልል ተመሠረተ December 7, 2020 10:31 am

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2021 · Goolgule