እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፱

(ወለላዬ)

ከአዘጋጆቹ፤

የጎልጉል ወዳጅ ወለላዬ “እኚህ ሰው ማናቸው?” በሚል ዓምድ ሥር ለአገራቸው የለፉና የደከሙ ኢትዮጵያውያንን እንዲነሱ፣ እንዲወደሱ፣ እንዲከበሩ፣ … በማድረግ ግሩም ሥራ ሲሰሩ መቆየታቸውን ባለፈው ጠቅሰን ነበር፡፡

እርሳቸው ባለባቸው በርካታ ኃላፊነቶች ለተወሰኑ ጊዜያት ሳይመቻቸው ቢቀርም አሁንም ግን “እኒህ ሰው ማናቸው” ዓምድ በልባቸው ነው ያለው፡፡ በመሆኑም ሰሞኑን ከቀድሞ ፎቶዎች መካከል የሆነውን ይህንን በመላክ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን የካቢኔ አባላት የነበሩትን በቁጥር በማድረግ እነማን እንደሆኑ እንደተለመደው ቢቻል በግጥም አንባቢያን በማቅረብ እንዲሳተፉ በግጥም ጥሪ አድርገዋል፡፡

በጃንሆይ ዘመን የካቢኔ አባላት

በመሆን ሰርተዋል እኒህ የሚታዩት

እስቲ እነማናቸው ግለጹ በዝርዝር

በፎቷቸው አንጻር በተሰጠው ቁጥር፡፡

officials

Comments

  1. can you specify their ethnicity composition…..religion…diversity…

  2. 1. General Merid, 2.PM.Aklilu,3 Yelma Deressa,5. Kebede Tesema,9. Ketema yefru, 11.Asfeha W/Michael, 12.Tamerat Yegezu, 13.Dr. Minase Haile. 17. Haregot Abaye 6. Yaekob W/Mariam
    14. Dr Hailegiorgis Workenhe.

Speak Your Mind

*