የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ (ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ)

የኃይል እርምጃዎች በሚፈጥሩት ግድያ ስቃይና መታሰር የተነሳ የአገራችን ፓለቲካዊ ቅራኔ፤ ተቃውሞና አለመግባባት ሲባባስ እንጂ ሲለዝብ አይታይም። ለኃይል እርምጃዎች መዘዝ በምን መልኩ ፍትሃዊ መፍትሄ ማበጀት ይቻላል?

የፎረም 65 እንግዶቻችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ እና የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብት የህግ ባለሙያ ዶ/ር አባድር ኢብራሂም ናቸው።


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።

Speak Your Mind

*