“9ኙ የእግር ጣት ጥፍሮቼ በጉጠት ተነቅለው” ንቃዩን ይዤ እንዳልቀርብ ተጥለውብኛል – ንግሥት ይርጋ

ንግስት ይርጋ አቃቤ ህግ ባቀረበባት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበችው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ (በጌታቸው ሺፈራው)

ንግሥት ይርጋ

በእነ ንግስት ይርጋ የክስ መዝገብ 4ኛ ተከሳሽ አወቀ አባተ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበበት የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረበው መቃወሚያ ላይ የተወሰደ↓(በጌታቸው ሺፈራው)

በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ  እና የጎንደር ዙሪያ የመኢአድ ሰብሳቢ የነበሩት ዓለምነህ ዋሴ  ካቀረቡት የሰነድ መቃወሚያ ላይ የተወሰደ ↓↓(በጌታቸው ሺፈራው)

የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባል የሆኑት መብራቱ ጌታሁን፣ጌታቸው አደመ፣ አታላይ ዛፌ፣ አለነ ሻማ እና ነጋ ባንተይሁን ለተመሰረተባቸው ክስ ካቀረቡት የክስ መቃወሚያ የተወሰደ ↓↓(በጌታቸው ሺፈራው)

(ምንጭ: )

Speak Your Mind

*