የወርቅነህ ገበየሁ ወልደኪዳን “ነገዎ” ማንነት

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ በፓልቶክ ክፍል ቀርቦ የኦሮሞ ተወላጅ መሆኑን አስረግጦ ተናግሯል። ካፈርኩ አይመልሰኝ ነገር።

አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ ከዚህ ዘር ነኝ የማለት የተጠበቀ ነው። የዘር ቆጠራን ያመጡት ራሳቸው ስልጣን ላይ ያሉት ዘረኞች ናቸው እንጂ እኛ አይደለንም። ዛሬ የራሳቸው ቃል እስረኛ የሆኑ ይመስላል። ጥያቄው ዘሩን በገዛ ፈቃዱ የመቀየር  ጉዳይ አይደለም። ተቃውሞው ሹመቱ ላይም አይደለም። በዘር ያመጡት የስልጣን ኮታ  ዘሩ ባልሆነ ግለሰብ ሲደለደል – ጉዳዩን ለሚያውቁት ንቀት እና ስድብ ይሆናል።

ወርቅነህ የኦሮሞ የገዳ ሥርዓት በሚፈቅደው “ጉዲፈቻ” እና “ሞጋሳ” ባህል መሰረት ወደ ኦሮሞነት ተቀይሮ ከሆነ ግልጽ ይሁን። ካልሆነ ግን የእሱን ማንነት የሚገልጸው ዶክመንት ተመልክቶ ፍርድ መስጠቱ ይበጃል።

ለስድስት ዓመታት በድህንነት ሲሰራ በርካታ ንጹሃን ዜጎችን አሳፍኗል – ከዚያም  የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆኖ ሲሰራ በተለይ በምርጫ 97 በነበረው ጭፍጨፋ ለ200 ዜህጎች ህይወት መጥፋት ተጠያቂ ነው።

ፕ/ር መረራ ጉዲና የወርቅነህ ገበየሁ አስተማሪ ነበሩ። በዚህች አጭር ቪድዮ ስለ ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የስም ማጭበርበር የሚሉት አለ። (እዚህ ላይ ይመልከቱ)

merera-on-workneh-gebeyehu

workneh-gebeyehu-election-board

ክንፉ አሰፋ


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ፡፡ ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው፡፡

Comments

  1. Absolutely this web site makes us to know every thing about what is going on ethiopia the so called WOYANE is doing bad things ,torturing ,killing etc so continue bravo !!!

  2. Guys!! Workneh is from Oromo nation. Trust me!! Meles was not his name too. Samora Genus is not his name. Others who died for this struggle were a lot. They changed their names not to be caught by the Haileslassie police. Workneh Gebeyhu is not his name but is a name which was dedicated to Colonel Werkneh Gebeyehu who was tried to overthrow the king during General Mengistu Neway. I believe I was a very little boy at the age of seven. Colonel Workneh was the king’s security chief at that time.

    • I don’t think this thug is Oromo but in any case no TPLF thug should be named after the name of our heroic figures. TPLF is a banda gang. They only deserve traitor or satanic names.

Speak Your Mind

*