የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃለያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት)

የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል። ዕውነታው ግን ሌላ ነው። የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ (ባንዶች) ንብረት ላይ ነው ጉዳት የደረሰው። ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል። በባንዳ ዐማሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ አስተማሪ ይመስለኛል። ሰውን […]

Read More...

WHAT KIND OF LEADERSHIP IS NEEDED IN ETHIOPIA TO AVERT ETHNIC VIOLENCE AT THIS TIME OF CRISIS?

Is the TPLF willing to take the country down with them, thinking they could simply secede from the country as an escape plan and leave the rest with chaos? Allegedly, the TPLF and some of the people of Tigray are seriously considering seceding from Ethiopia, believing they can no longer safely “lead” the country due […]

Read More...

“የሃይማኖት አባቶች” የሰላም ጥሪ

“ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት ስንት ወልድያ ያስፈልገናል?” ዳንኤል ክብረት በትናንት ምሽቱ የ“ሰላም ዋጋ” ዲስኩር አፈሙዝ ሳይሆን “ዘመናዊ መገናኛ ብዙሃን” ተወግዟል። የሃገሪቱ እድገት እና ትራንስፎርሜሽንም ተወድሷል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ዻዻስ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ ፓትሪያሪክ፣ ርዕሳነ ሊቃነ ጳጳሳት ዘአክሱም ወጨጌ፣  ዘመንበረ ተክለሐይማኖት….  ወዘተ  “… (ሃገሪቱ) ለሁሉም ልጆችዋ የምታበላው ከሌላት ከየት ታምጣ?” ብለውናል። “ሕዝቡ ቢያገኝም […]

Read More...

የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም

ኦቦ ለማ መገርሳ ህወሃት ያጎራቸውን 2,345 እስረኞች ነጻ አወጡ የሚለውን ዜና በቀኝ እየሰማን፣ የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ደግሞ በግራ በኩል ብቅ አለ። ሰበር ጋዜጣዊ መግለጫ። በርግጥም “ወገብ የሚሰብር”። ልዩ መግለጫው ተከባብዶ ሲነገረን “ገዱ ደግሞ ስንት ሺህ አማሮችን ከእስር አስለቀቀ” እያልን በጉጉት ባንጠብቅም “የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ሕዝቦች ሆይ በወልድያ እና በቆቦ ለተፈጸመው እልቂት ተጠያቂው እኔ የምመራው ብአዴን […]

Read More...

ሕዝብን በመጨፍጨፍ ትግሉን ለመቀልበስ አይቻልም!

ሰሞኑን ወልዲያ የአመፅ ዓውድማ ሆና ሰንብታለች። የጥምቀትን በዓል ተንተርሶ በተገኘው ቀዳዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ ሕዝቡ በአገዛዙ ላይ ያለውን ተቃውሞ ሲገልጽ ውሏል። በትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቀው የዋሉት ወልድያ፣ ባህርዳር፤ ጎንደር ለዚህ በምሳሌነት ይጠቀሳሉ። በወልድያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎችና በወጣቶች መካከል ግጭት አስከትሎ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል፣ ንብረትም ወድሟል። ሸንጎ በሰው ሕይወት ላይ በደረሰው […]

Read More...

በወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በጽኑ ያወግዛል!

እስከ መቼ ዋይታ! መከራና ለቅሶ! በእኛ ላይ ይደርሳል መልሶ መላልሶ! «የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቃብር ይሆናሉ» በሚል መፈክር፣ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ የቆሙ ኢትዮጵያውያንን ከ1967 እስከ 1983 ባሉት 17 ዓመታት ውስጥ፣ የሁሉንም ነገድ ልጆች በዐማራነት ፈርጀው በግፍ መጨፍጨፋቸውን፣ በምርኮ የያዙዋቸውን ወታሮች የወባ መድኃኒት ነው ብለው፣ የውሻ መግደያ መርዝ ግተው በምድር ውስጥ በገነቧቸው እስር ቤቶች መፍጀታቸውን እናውቃለን። […]

Read More...

Ethiopia: AHRE condemns killings of civilians in Woldia town during a religious festival

Ethiopian security forces have shot and killed individuals who had convened to celebrate a religious festival on 20th January 2018 in Weldia, a town in Amhara region, northern Ethiopia.  This triggered more anti-government demonstrations in the town in the following two days, which led to more casualties. The exact number of the deceased is not […]

Read More...

ወልድያ የጦር ቀጠና ሆናለች – ትንቅንቁ ቀጥሏል!

ወልድያ የበቀል ዱላ አትፎባታል። ግድያና አፈናው ለሶስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል። የወያኔ ቅልብ ጦር የጅምላ ግድያውን የፈጸመው ከዚህ ቀደም በወልድያ ስታድየም የተፈጠረውን ክስተት ለመበቀል መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ። ከልምድ እንዳየነው ህወሃት ሕዝብን መጨፍጨፍ ሲፈልግ – አጋዚ ወታደሮቹን ሕዝብ በሚሰበሰብበት ስፍራ ያሰማራና  በመተንኮስ እንዲነሳሱ ያደርጋል። ብሶቱ ከቅጥ ያለፈበት ሕዝብ ድምጹን ማሰማት ሲጀምር ህወሃት የበቀል ስራውን ይሰራል። ከዓመት በፊት […]

Read More...