ሕዝብን በመጨፍጨፍ ትግሉን ለመቀልበስ አይቻልም!

ሰሞኑን ወልዲያ የአመፅ ዓውድማ ሆና ሰንብታለች። የጥምቀትን በዓል ተንተርሶ በተገኘው ቀዳዳ በሰሜን ኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ ሕዝቡ በአገዛዙ ላይ ያለውን ተቃውሞ ሲገልጽ ውሏል። በትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቀው የዋሉት ወልድያ፣ ባህርዳር፤ ጎንደር ለዚህ በምሳሌነት ይጠቀሳሉ። በወልድያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎችና በወጣቶች መካከል ግጭት አስከትሎ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል፣ ንብረትም ወድሟል። ሸንጎ በሰው ሕይወት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን መሪር ሃዘን ለወጣቶቹ ወላጆችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይገልጻል።

መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣአቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።

Speak Your Mind

*