የለም

እንትን የለም
እንትን የለም
በእንትን እጥረት
ህይወት ማዝገም
እንትና እንትን
መጠቋቆም
መደማደም
ተስፋ ያጣ ተስፋችንን
ግዜ ሰጠን እንደማከም
እሱ
እነሱ
እንደዛ እያልን
ለራስ ሚሆን ግዜ አጠረን
—–
Zeynu Seid
—–
Afendi Muteki ፌስቡክ የተገኘ

Speak Your Mind

*