ከአንድነቶች ሶስት ወር ዘመቻዎች የተማርናቸው!

የህውሃት/ኢህአዴግ ጠንካራ ጎኑ እስከ ጥርሳቸው ድረስ የታጠቁት ፖሊስ፣ ድህንነት፣ ምድር ጦር፣ አየር ኃይል፣ አየር ወለድ፣ ካድሬ እና ቅጥረኛ ወርበሎችን ያካትታል። የሚያውቀው የፖለቲካ ትግል ዘዴ በጫካ መገዳደልን እንጂ በከተሞች ሰላማዊ ትግሎች ማድረግ አይደለም። ስለዚህ ሰላማዊ ትግል ህውሃት/ኢህአዴግን በማያውቀው የትግል ሜዳ፣ የትግል ዘዴ እና በደካማ ጎኑ እንዲታገል እንደሚያስገድደው እና የህዝብ ድጋፍ የሚያሳጡ ስህተቶች እንደሚያሰራው የአንድነቶች የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ወለል አድርጎ አስተምሮናል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)

Comments

  1. you are trying to show only peace full straggle inside in Ethiopia as the best alternate , at good idea , but you should open you eye to see all possibility before you conclusion , i could not interested to write more critics about your view because i know peace full straggle also has its own part / lessen for the future Gale , But But But , think two-wise We are in East Africa very complicated political and social crises had happen at list for a centenary so , we should look in to our back before deciding for critics , there i do not agree on you conclusion ” ለነፃነት እና ለዲሞክራሲ በምናደርገው ትግል የምንሻው መሪ እንደ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እና የቀሩት የአንድነት
    መሪዎች ከህዝብ ጋር ሆነው የሚታገሉ ቁርጠኛ መሪዎች እንጂ ሰራዊቱን አስቀድሞ ከኋላ የሚደበቅ ወይንም
    በጫካ ድንጋይ ውስጥ አሊያም በውጭ አገር የሚኖር እና የድል ፍሬ ለመልቀም ብቻ ብቅ የሚል መሪ አይደለም። ” let think before writing conclusion !

Speak Your Mind

*