ጎሞራው ሄደ አሉ ሳይሰናበተን

(አሥራደው ከፈረንሳይ)

በገንዘብ ሲኮራ – ሰው በወርቅ ሲያጌጥ፤
ጎሞራው በቅኔ – ነበር ይንቆጠቆጥ፤
ኩታው ነበር ቃላት – ካባው ነበር ስንኝ፤
ጎሞራው ሲቋጥር – ለወገኑ ሲቀኝ::
ሄደ አሉ ጎሞራው – ሁሉን ነገር ንቆ፤
ሊቀኝ ቅኔ ሊዘርፍ – ከዚች ዓለም ርቆ::

(ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

 

Speak Your Mind

*