የመጨረሻው ደወል !

(አሥራደው ከፈረንሳይ)

ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤
በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤
በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤
በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤
በተክልዬ – በሚካኤል፤

ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው ደወል ተደወለ፤
አትንበርከክ በቃ ! ቆመህ የጴጥሮስን ሞት ሙት አለ::

(ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Speak Your Mind

*