የኢህአዴግ መግለጫ ግራ ላጋባቸው የተሰጠ ትንታኔ

መግለጫው ሲተረጎም

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ📣📣

尔,看起来是一句话,不过 尔,看起来是一句话,不过 木目心人尔,看起来是一句话,不过又是一句看不大懂得话,其实,ማንኛውም መርህ አልባ ቡድናዊ ትስስር – አደገኛ ጉዳይ ነው—ሊወገዱ እንደሚገባ ወስኗል💏

个把两个字拆开成的一句话,木目心,就是想,人尔,就是你,合起来就是想你!!最初出现在一个网友的个性签名上,他的签名原来是:木目心人尔好好的!就是写给他心爱的人的哦! 想,其实就是一个人在木木的时候,双目看着一处一动不动的,这时候要是从ta的眼睛看进去,会看到有一个人在ta 的心里,而那个人就是ta 心爱的人!这就是恋爱中人对想的最好解释,也是木目心人尔真正的含义!心人尔,看起来是一句话,不过又是一句看不大懂得话,其实,它是把 字拆开成的一句话,木目心,就是想,人尔,就是尔,看起来是一句话,不过,合起来就是想你!!最初出现在一个网友的个性签名上,他的签名原来是:木目心人尔እንዲፈጠር በማድረጉም የተሰማውን ከልብ የመነጨ ፀፀት ይገልፃል😢😢

好的!就是写给他心爱尔,看起来是一句话,不过人的哦! 想,其实就是一个人在木木的时候,双目看着一处一动不动的,这时候መንገድ የመዝጋት፣ የዜጎችን በነፃ የመንቀሳቀስ መብት የማወክ — እንዲቆሙ ይደረጋል🚎🚎

是从ta的眼睛看个性签名上,他的签名原来是:木目心人尔好好的!就是写给他心爱的人的哦! 想,其实就是一个人在木木的时候,双目看着一处一动不动的,这时候要是从ta的眼睛看进去,会看到有一个人在ta 的心里,而那个人就是ta 心爱的人!这就是恋爱中人对想的最好解释,也是木目心人尔真正的含义去,会看到有一个人在የመከላከያ ሰራዊትና የፀጥታ አካላት በአስቸጋሪ ሁኔታ ሰላማችንን ለማስከበር ለከፈሉት መስዋእትነት 👨‍✈️👩‍✈️a 的木目心人尔,看起来是一句话,不过又是一句看不大懂得话,其实,它是把两个字拆开成的一句话,木目心,就是想,人尔,就是你,合起来就是想你!!最初出现在一个网友的个性签名上,他的签名原来是:木目心人尔好好的!就是写给他心爱的人的哦! 想,其实就是一个人在木木的时候,双目看着一处一动不动的,这时候要是从ta的眼睛看进去,会看到有一个人在ta 的心里,而那个人就是ta 心爱的人!这就是恋爱中人对想的最好解释,也是木目心人尔真正的含义!,而那个人 ሃገራዊ አንድነትን ለማጠናከር — አቅጣጫ አስቀምጧል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

是ta 心爱的人!这就是恋爱中人对想的最好解释,也是木目心人尔真正的含义! 木目心人尔,看起来是一句话,不过又是一句看不大懂得话,其实,它是把两个字拆开成的一句话,木目心,就是想,人尔,就是你,合起来就是想你!!最初出现在一个网友的个性ከሁሉም ተቃዋሚ ድርጅቶችና ከህዝቡ ጋር በመሆን ለመቅረፍ — ወስኗል

上,他的签名原来是:木目心人尔好好的!就是写给他心爱的人的哦! 想,其实就是一个人在木木的时候,双目看着一处一动不动的,这时候要是从ta的眼睛看የግልና የመንግሥት የሚዲያ ተቋማት አካሄዳቸውን የሚያስተካክሉበት ሁኔታ ለመፍጠር —ወስኗል

看到有一个人在ta 的心里,而那个人就是ta 心爱的人!

这就是恋爱中人对想的最好解释!

也是木目心人尔真正的含义!

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ! (ምንጭ: Azhar Kïa Abadir facebook)

Comments

 1. ጎልጉሎች!!! ምናለ ቢቀር ቢቀር በእንግሊዝኛ ብታደርጉት??? እኛም እኮ ዴሞክራሲን ልናጣጥማት እንፈልጋለን።።

 2. በለው! says:

  ከአማርኛው ይልቅ ቻይንኛው ትንታኔ ተሻለ ልበል?

  ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ ማላገጫ!
  ——————————————–
  የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች:(ብሔር ብሔረሰቦችን አይመለከትም ማለት ይሆን?)

  __ ሀገሪቱ ላይ በተፈጠረው ምስቅልቅል የሕዝብ መፈናቀል፡ ንብረት መውደምና የሰው ሕይወት መጥፋት፡ ሙሉ ሃላፊነትና ጥልቅ ኢህአዴጋዊ/ወያናይት ፀፀት ይሰማናል” ይልና… የመከላከያ ሰራዊትና የፀጥታ አካላት በአስቸጋሪ ሁኔታ ሰላማችንን ለማስከበር ለከፈሉት መስዋእትነት ምሥጋናወን ይገልጻል።
  ያጠፋነውን ሥህተት ለማረም ማጥፋት ይቀጥላል…..
  * ማንኛውም መርህ አልባ ቡድናዊ ትስስር – አደገኛ ጉዳይ ነው—ሊወገዱ እንደሚገባ ወስኗል
  * መንገድ የመዝጋት፣ የዜጎችን በነፃ የመንቀሳቀስ መብት የማወክ — እንዲቆሙ ይደረጋል
  *የግልና የመንግሥት የሚዲያ ተቋማት አካሄዳቸውን የሚያስተካክሉበት ሁኔታ ለመፍጠር —ወስኗል!
  (አላየንም አልሰማንም በሉ!)

 3. Lemma says:

  Min yemilut qeld new yenante degmo?

Speak Your Mind

*