ሃሰት ነገሰ፤ ዳቢሎስ ነገሰ ነው

(አሰፋ ምንተስኖት)

ክርስቶስ በደሙ የዋጀን እኛ ክርስቲያኖችና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሃሰትና ቅጥፈት የሚናኝበት እየሆንን ነውና ይህንን ክርስቲያናዊ ያልሆነ ከፋፋይ የሃጢአት ሥራ ለማስቆምና ለማስወገድ የምንጥር እንጂ የሃስትና የቅጥፈት መሣሪያ በመሆን ከክርስቲያን ወገኖቻችን ጋር የምንናቆር አንሁን።

ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ሕዝብን ከሕዝብ የሚከፋፍልና የሚያናቁር ሃሰትና የቅጥፈት ስራ ብቻ መሆንኑን ሁሉም ይረዳ። ሃስትና ቅጥፈትን የደገፈና የተከተለ ክርስቲያን ሁሉ ከሃሰተኞቹና ከቀጣፊዎቹ ያነሰ ሃሰተኛና ኅጢዓተኛ ሊሆን እንደማይችል በሚገባ ሊረዳው ይገባናል።

አዕምሮውን የሰይጣን ማደሪያ ካላደረገና የሰው ልጅ ጤና ካልነሳው በስተቀር ውሸትንና ቅጥፈትን መተዳደሪያዬ ብሎ ሊይዝ አይችልም።

በተለይም ደግሞ፤ በፈጣሪው አምኖ በክርስትና የተጠመቀና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ከሃሰትና ከውሸት ሁሉ ይርቃል እንጂ ከውሸትና ከቅጥፈት ጋር የሙጥኝ ብሎ ተጣብቆ አይቀርም፤ ምክንያቱም ውሸትና ቅጥፈት የክርስትና ሳይሆን የሰይጣንና የዲያቢሎስ መንገድ ነውና። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ፡፡ ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው፡፡

Comments

  1. Brother Asefa, I agree with you.
    Demolishing EOTC and other religious roots was one of the prime goals of TPLF. It tried all to realize that. Destroying one’s religion is destroying the religious. Hence, woyane could not succeeded in that regard.
    Now, it is trying to use religion as an instrument of its survival. It is investing a lot in brainwashing and indoctrinating some shallow or selfish individuals in the sector. Yet TPLF is a bunch of liars and it can never succeeded. But the individuals who for any reason propagate such agenda’s should be ashamed of themselves. Otherwise they are not believers themselves but wolfs. Wolfs barking can never go across. So, let them bark day in day out. Truth and conscience shall consume them soon!

Speak Your Mind

*