የህወሃት ራስህን አድን “ጥልቅ ተሃድሶ” ሦስት ኦህዴድን ፈጠረ

የኦሮሚያ አስተዳደር መዋቅር ስጋት ላይ ነው

ህወሃት በተለያዩ ጊዚያት አደጋ ሲገጥመው የሚዘይደው የማምለጫ ስልት በአካባቢው ባሉ “አጋሮቹ” ዘንድ “ዘመቻ ራስህን አድን” የሚል ስያሜ አለው። ይኸው ዘመቻ በኦሮሚያ ኦህዴድን እንዳራባው ነው የሚነገረው። የጎልጉል የመረጃ ምንጮች እንደሚሉት ኦህዴድ ውስጥ ያለው ፖለቲካዊ ችግር ተዳፈነ እንጂ አልበረደም። ይልቁኑም በድንገት አስተዳደራዊ መዋቅር ሊናጋ ይችላል የሚል ስጋት አለ። የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) አንጋቾቹን አሰማርቶ በሺህ […]

Read More...

የኢትዮጵያን ፍላጎት ያልተረዳ መንግስት ኢትዮጵያን ሊመራ አይችልም

(ገለታው ዘለቀ)

በቅርቡ ፋና ብሮድካስት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ “ኢሕአዴግን” የወከሉት የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ምክትል ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን  ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ ጥቂት ለመወያየት ነው የዛሬው አሳቤ። በዚህ የውይይት መድረክ ላይ እኚህ ሰው የተናገሩት ብዙው ነገር ከተለመደው የተለየ ባይሆንም በተለይ የኢትዮጵያን ፍላጎት በተመለከተ የፓርቲያቸው አመለካከትና ጥናትና ምርምር ምን መሰረታዊ ችግር እንዳለበት መመርመር የዚህን መንግስት መሰረታዊ […]

Read More...

የዞምቢዎች አገዛዝ ሊታደስ አይችልም!

የወያኔ አገዛዝ የትግራይ ዞምቢዎች ጥርቅም ነው። ዞምቢ ማለት ህሊናው የበሰበሰ፤ስብዕናው የቆሸሽ፤ በአስተሳሰብ የነቀዘ፤ ጭንቅላቱ የተመረዘ፤ አእምሮው የደነዘዘ፤መንፈሱ የታመመ፤ በመከነ ርዕዮተ አለም እውር ድንብሩን የሚጓዝ ነፍስ የሌለው፤ በሞተ ልብ የሚገለጥ የሚንቀሳቀስ አካል ነው። ወያኔ «በጥልት እየታደስሁ ነው» የሚለን በጥልቀት መበስበሱን ሲነግረን ነው። ይህ በጥልቅ የበሰበሰው የትግራይ ሽፍቶች ስብስብ በነቀዘ አስተሳሰብ፣ በተመረዘ ጭንቅላት፣ በደነዘዘ አእምሮ፣ በሙት መንፈስና […]

Read More...

Emergency Declared in Ethiopia but the decree means nothing to those who have lived with inhumanity worse than death

This morning, Ethiopians woke up to the news that the Council of Ministers of the Federal Government has passed an emergency decree that may last for the coming six months. The official text of the Decree is not yet published in the official legal communicator, the Negarit Gazetta. (As it has now become customary, it […]

Read More...

ለኢትዮጵያን ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ተደረገ

በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ፍራንክፈርት ሴፕቴምበር 24 2016 ተደርጓል። ማቴዎስ ፈቃደ የላኩትን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሥነስርዓቱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። mathewosfek@yahoo.com

Read More...

The era of divide and conquer is over

(Assegid Habtewold)

The era of divide and conquer – as we have known it in the last more than quarter of a century, is over. Ethiopians, from various corners, finally figured out who the culprit is. Dividing Ethiopians, especially the two dominant ethnic groups, to stay in power by TPLF is over. The writing is on the […]

Read More...

ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ለመመለስ ህወሃት እየመከረ ነው

ህወሃት ግድያ እንዲያቆም ከጌቶቹ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠው

* “ብልጡን ባለ ራዕይ መሪ” ክፉኛ ናፍቋል! የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /ህወሃት/ አመራሮች ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ከመግደልና ከማስገደል እንዲታቀቡ ታዘዋል። ግድያው የሚቀጥል ከሆነ ከወትሮው በተለየ ርምጃ እንደሚወሰድ ተነግሯቸዋል። “ወልቃይትን ለባለቤቱ ህዝብ ብንመልስ ይሻላል” በሚሉና “አንመልስም” ሲሉ በሚቃወሙ መካከል ክርክር የጀመረው ህወሃት ስምምነት ሊደርስ አልቻለም። ሁኔታው መለስን ከመቃብር ቀስቅሷል። አባይ ጸሃዬ፣ ሳሞራ የኑስና ሌሎች ባለስልጣናት አሜሪካ እንደነበሩ […]

Read More...

“የማን ተጋድሎ ነው…?”

የኢትዮጵያውያን ተጋድሎ!!

ወያኔ ኢትዮጵያን እያፈራረሰና ህዝቡን ‘ርስ በርስ እያባላ ያለው ብቻውን አይደለም። የሀገሪቱ ጠላቶች፣ ሆድ-አደሮች፣ መሀል-ሰፋሪዎች፣ ግብዞችና የመሳሰሉ ሁሉ አጋጣሚውን ይጠቀማሉ። ሲጠቀሙም ኖረዋል። ወያኔና ግብረ–አበሮቻቸው እኮ ኢትዮጵያን የማፈርስረሱን መረሀ-ግብር የተቀበሉት  ከምዕራቡና  ከዐረቡ ዓለም ነው። መርሳት የሌለብን ወያኔ ከዚህ ደረጃ  እንዲደርስ የኛ አስተዋ’ጾ መሆኑን መቀበል አለብን። ማርቲን ሉተር ይመስለኛል፤ “ካልተጎነበስክላቸው  እነሱ  ከአንተ  ጀርባ  ላይ  አይወጡም!” ያለው። ቁምነገሩ ካለፈው […]

Read More...

ቅኝ ተገዥነቱን ያወቀ ሕዝብ በከፊል ነፃ ነው!

የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሬ ወያኔ ቅኝ ተገዥ ከሆነ ድፍን 25 ዓመት ሆነው። በእነዚህ ረጅም ዓመታት፣ የተማሩትም ሆነ ያልተማሩት ዜጎች፣ በቅኝ ተገዥነት መያዛቸውን ያወቁትም ሆነ ለማወቅ የጣሩት በጣም ጥቂቶች ናቸው። እነዚህ በቅኝ ተገዥነት ተይዘናል ያሉት የጥቂቶቹ ድምፅ፣ በብዙኃኑ፣ ከሁሉም በላይ በጎሣ ፖለቲከኞቹ ድምፅ ተውጦ፣ ወያኔ፣ ያላንዳች ሀግ ባይ፣ ሩብ ምዕተ ዓመታት  የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅምና ሉዓላዊነት በእጅጉ የጎዱ […]

Read More...

በሕዝብ ደም የሥልጣን ዕድሜ ማርዘም!

በዓለም ላይ ከሚታዩት መንግሥታት ውስጥ ሁለት ዓይነት መንግሥታት ጎልተው የሚታዩ ሲሆን፤ ሁለቱም ወደ ሥልጣን እርካብ የሚወጡበት መንገድ የተለያየ ነው። አንደኛው በሕዝብ ምርጫና ፍላጎት፣ በዴሞክራሲ መንገድ ሥልጣኑን ለተወሰነ ዓመት የሚረከብ ሲሆን ሌላው ደግሞ በራሱ ፍላጎትና ውሳኔ፣ የሕዝብን ድምፅና ፍላጎት ሳይሰማና ሳይጠይቅ በመሣሪያ ኃይል አስፈራርቶና ደምስሶ የሥልጣኑ ባለቤት የሚሆን ነው። የመጀመሪያውን የስልጣን ባለቤትነትን የሚከተል የግድ የዲሞክራሲን ሕግና […]

Read More...