Archives for December 2018

“በኢትዮጵያ የዘር የበላይነት ሳይሆን የሕግ የበላይነት ሊኖር ይገባል” ኦባንግ ሜቶ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተቻችለው ለሀገራቸው ሰላምና አንድነት የበኩላቸውን እንዲወጡ የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠየቁ። አቶ ኦባንግ ሜቶ በሀገራዊ  አንድነት ፣ ሰላምና መቻቻል ዙሪያ ትላንት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል። “በሀገራችን  በአሁኑ ጊዜ እየተስተዋለ ያለው ግጭት ባለፉት 27 ዓመታት ለኢትዮጵያዊ አንድነት ትኩረት አለመስጠታችን ነው፣ ይህ […]

Read More...

“የስብሃት ማፊያ ቡድን” – ህወሓት መፍረስ፤ EFFORT መወረስ አለበት

ህወሓት – ጨቋኝ ቡድን ወይስ ወራሪ ጠላት? 1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላት አንድ መንግሥት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም ቡድን ሙሰኛ ወይም በዝባዥ ብቻ ሊባል አይችልም። እንደ ህወሓት በሰው ልጅ ላይ ጨካኝ እና በሀገሩ […]

Read More...

ከሠርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር፤ ነገስ (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ወያኔዎች አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲያስርቡን ቆይተው፤ ጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴና ኦቦ ለማ መገርሳ የአገራችን አትዮጵያን ስም ደጋግመው በመጥራት በመጠኑም ቢሆን ከርሃባችን ስላስታገሱን ምስጋና ቢገባቸውም፤ የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ያመጣብንን ውርደትና ክስረት እያወቁ፤ ዘርና ጎሳን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ስብስብ ማስቀረት ሲችሉ፤ በዚያው ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊና፤ አጥፊ በሆነ ጎዳና እንዲቀጥል መፍቀዳቸው፤ (መፈለጋቸው) አንድም ተራው የ’ኛ ነው በሚል እሳቤ፤ […]

Read More...

የመደመርን ጽንሰ ሀሳብ በጥንታዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት አባቶች እይታ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

…. ከለለ ማለት፦ ቆረጠ፡ ጋረደ፡ አጠረ፡ ለየ፡ ከፈለ ማለት ነው። (በባህርዩ ምድራዊ ቆሳቁስ የማይካፈለውን አምላክ ከፍጡራን ለመለየት ብቻ ለመግለጽ ክልል የምትለውን እንጠቀማለን) ለኢትዮጵያ ዘበኛና ቤዛ የነበረው አርበኝነት የሚመነጭበትን አብራክ ለማድረቅ፤ የሚጸነሰበትን ማህጸን ለማምከን በምዕራቡ ትምህርት የተመለመሉ ወገኖች ህዝቡን አካለሉት፡ አቆራረጡት፡ ጋረዱት፡ አጠሩት፡ ለዩት፡ ከፈሉት። ከላይ የተዘረዘሩት እሴቶች የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን ትርጉማቸውን ገልብጦ በወጣቱ ትውልድ […]

Read More...

Bereket and I (Yilma Bekele)

I never had the pleasure or the misfortune of meeting Ato Bereket. On the other hand I feel as if I have known him all m my life. We became very close after the 2005 general elections. When I first heard him speak, what surprised me most was his soft feminine voice that clashed with […]

Read More...

THE WAY FORWARD: LET’S START TALKING TO EACH OTHER Mr. Obang Metho’s speech to Bahir Dar University

Good Afternoon! “እንደምንአመሻችሁ”. I would like to thanks the president of Bahir Dar University, vice president, Dean of College of Social Science and the Humanities and other members of the staff. It is an honor to be at the Bahir Dar University, one of the great universities of Ethiopia, located in one of the most […]

Read More...

የዜጎች የፍትሕ ጥያቄ በሸገር – መቀሌ የፖለቲካ ጡዘት እንዳይጠለፍ! (ያሬድ ኃይለማርያም)

የጠቅላይ ሚንስትሩ ጥረት ወንጀል ፈጽመው የተደበቁትን ብቻ ሳይሆን ወንጀል ፈጽመው በአደባባይ የሚንጎማለሉትንም ሆነ ወንጀለኞችን የሸሸጉትን መጨመር አለበት። ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት አሥርት አመታት የሰብአዊ መብቶች የተፈጸመው እና ሰዎች በግፍና አስከፊ በሆነ ሁኔታ እንዲሰቃዩ የተደረጉት በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ነው። አድራጊዎቹም በሁሉም ድረጃ የሚገኙ ሹማምንት እና የጸጥታ ሰራተኞች ናቸው። የተለየ ቀለም፣ ዘር፣ ኃይማኖት ወይም ሌላ የማንነት መገለጫ የላቸውም። […]

Read More...

An Obstruction of Justice charge has yet to be filed against the TPLF’s Executive Committee Members (LJDemissie)

Author’s Note: This critic has nothing but love for the Tigrayan people; as such the writer doesn’t intend to diminish the Tigrayan people – who are one of Ethiopia’s umbilical cords – for the crimes the TPLF’s butchers committed against Ethiopians over the last forty years. In the author’s view, the TPLF’s elites and their […]

Read More...

የአኙዋክ ምድር በኢትዮጵያ የዕርቅ ማስጀመሪያ ቦታ ሊሆን ይገባል! የታኅሣሡ ዕልቂት ሁልጊዜ ሲታሰብ የሚኖር ነው!

ዕለቱ ቅዳሜ ታኅሣሥ 3 ቀን 1996ዓም ነበር – ልክ የዛሬ 15 ዓመት። የአኙዋክ ወንዶች እንዲገደሉ ዕቅዱ የወጣው አስቀድሞ ነበር። በቅርቡ ህይወቱ ያለፈውና በወቅቱ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበረው ኦሞት ኡባንግ ኡሎም ቢሮ በ1996 ዓም የተገኘ በአማርኛ የተጻፈ ባለ 16 ገጽ ማስታወሻ እንደሚያመለክተው “መስከረም 13፤ 1996ዓም የዚያን ጊዜ ጠ/ሚ/ር በነበረው መለስ ዜናዊ ቢሮ ውስጥ በተካሄደው ስብሰባ […]

Read More...

ከቅዳሜው የህወሓት ሰልፍ በፊት በትግራይ “ከዓቅም በታች የሰረቁ” ተፈረደባቸው

ቅዳሜ በህወሓት አስገዳጅነትና ተለማማጭነት አሁን በመላው ኢትዮጵያ የሚካሄደውን ለውጥ የመቃወም እንደምታ ያለው ሰልፍ ተጠርቷል። እስካሁን ድረስ በርካታ መረን የወጣ ሌብነት የፈጸሙ፣ እጅግ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብቶችን የጣሱና ሌሎች ተፈላጊ ወንጀለኞችን በትግራይ ደብቆ የያዘው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) በኤፈርት አልባሽነት ቅዳሜ “ሰላማዊ” ያለውን ሰልፍ በመቀሌ፣ ትግራይ ጠርቷል። ሌብነትን እንቃወማለን ለማለትም በአንዳንዶች ዘንድ “ከዓቅም በታች የሰረቁ” […]

Read More...