Archives for July 2018

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ

እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ – ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት። ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ ብንያም […]

Read More...

የትግራይ ሕዝብ መቀሌ በተካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ የኢትየጵያን መበተንን እንደ ሁለተኛ አማራጭ “ይደገም” በማለት የደብረጽዮንን ንግግር አጽድቆለታል

“ትናንት 7/27/2018 (ፈረንጅ አቆጣጠር) በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ የመቐለና አካባቢው ነዋሪዎች ህዝባዊ ሰልፍ አደረጉ” የሚል ዜና በተዘረጋው የዩ ቱብ ዜና ማሰራጫ በኩል ትዕይንቱን በቪዲዮ አይቸው ከመቸውም ጊዜ በላይ ትግሬዎች በወያኔ ፋሺስታዊ ርዕዮት የጣሉትን ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ ስሜት በረዢም ሂደት ቀስ በቀስ ወደ ትግራዋይነት አጥር የመሽጉበት የህሊና ማፈግፍግ ዛሬ ግልጽ ወደ ሆነው መፈክራቸው “መበታተን” […]

Read More...

“ታሪካዊውን የተሃድሶ ጥረት” እናደንቃለን – ማይክ ፔንስ ከአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ ጋር ተገናኝተዋል

በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር መገናኘታቸውን ማምሻው ላይ የኋይት ሃውስ ጽህፈት ቤታቸው ባወጣው አጭር መግለጫ አስታውቋል። በአሁኑ ጊዜ እየተካሄደ ያለውን የተሃድሶ ጥረት እንደሚያደንቁ ሚስተር ፔንስ ተናግረዋል። ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ በትላንትናው ዕትም ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ፔንስ ጋር እንደሚገናኙ በዘገበ ወቅት ግንኙነቱ ወሳኝና ጠቃሚ እንደሆነ መጥቀሱ ይታወሳል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ […]

Read More...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ይገናኛሉ

ሐሙስ ዕለት የአሜሪካ ጉብኝታቸውን የጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ነገ (አርብ) እንደሚገናኙ ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ ያገኘው መረጃ ጠቁሟል። ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ጉብኝት ማክሰኞ ጀምሮ እስከ እሁድ ወይም ሰኞ ይዘልቃል ተብሎ ታስቦ የነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጉብኝት ባጭር ቀናት እንደሚጠናቀቅ ከተሰማ ወዲህ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ወገኖች ቀናቱ እንዲረዝሙ ብዙ ሲጥሩ […]

Read More...

የኔታ እና ዶ/ር ዐቢይ፤ የኔታ ምን አሉ?! “ዐቢይ አሕመድ እና ለማ መገርሳ ፈጣሪ ከሠማይ የጣለልን ይመሥለኛል”

ከ27 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትር የስብሰባ አዳራሽ የተገኙት ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፤ ዶ/ር ዐቢይ የዕለቱን የመወያያ አጀንዳ ከገለጹ በኋላ እና የስብሰባው ተሳታፊዎች አሳባቸው እየገለፁ ባሉበት ወቅት ነው፤ የኔታ ወደ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ የገቡት። ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ በአዳራሽ ውስጥ የነበሩ ተሰብሳቢዎች የኔታ የመቀመጫ ወንበራቸውን እስኪይዙ ድረስ የተሰብሳቢው ዓይን በፍቅርና በአክብሮት እሳቸው ላይ ነበር ያረፈው። የተጀመረው […]

Read More...

“የኢቲቪ ሱሰኛ;” ለኢቲቪ እና ለኢትዮጵያ የሚድያ ነጻነት ለውጥ ጅማሬ...

መቼ አስቤው አውቃለሁ? መች አልሜዋለሁ…? ያ! የውሸት-ቋት ‘መስኮት’ – አንጀት አቃጣዩ፣ ቆሽት አሳራሪው – ሽበት አስበቃዩ፣ ድንገት ባንድ ቅጽበት – አክሮባቱን ሰርቶ፣ “ቅበዓ-ቅዱስ” መድኅን – ሃሴት ተቀብቶ፣ ስነግረው የኖርኩትን – መልሶ ሲነግረኝ፣ ወይ ጊዜ ወርቃማው – አፌን አስከፈተኝ፣ …በቅጽበት የሆነው፣ – ምትሃት ያለበት፣ ከሰማይ የወረደ – እሚመስል አስማት..፣ በፍትህ-አልባው ስርዓት – በግፍ የታሰሩ…፣ የሰቆቃውን ገጽ […]

Read More...

አብይ ምናችን ነው?

ለመነሻ፤  ሀ፦ “አሁንም…ኢትዮጵያ  አንድ  አብዮት ያስፈልጋታል። ልጆቿን የማይበላ  አብዮት! ራሱን የማይውጥ  አብዮት! ሳይንቲፊክ ሪቮሉሽን። በሳይንስና ቴክኒዮሎጂ የታገዘ አብዮት። ለውጥን የሚጠላ   ኢትዮጵያዊ  የለም። ለውጡ  ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ጥቂቶች በቀር።”  ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ በዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ በ2001 ዓ/ም እንደፃፈው ወይም በራዕዩ እንዳስቀመጠው። እነሆ በሃያዎቹ መጀመሪያ ዕድሜው ላይ ይገኝ የነበረው ወጣቱ ባለራዕይ ደራሲ እንደታየው ሳይንሳዊው አብዮት፤ ልጆቹን የማይበላው አብዮት፤ […]

Read More...

The way forward: challenges and opportunities for Ethiopia; truth and reconciliation

The ascendancy of Dr Abiy to the premiership in Ethiopia brings unprecedented, and to many fellow Ethiopians, unexpected hope and excitement to the possible formation of a democratic system in the country. The central galvanising messages are unity, forgiveness,  love, inclusiveness (medemir) and a robust Ethiopian nationalism sentiment. There are some indications that various committees […]

Read More...

New book is dedicated to Dr. Abiy Ahmed- an emerging great one

Very few people I’ve talked to thus far are clear about the very reasons why Dr. Abiy became the Prime Minister of an ancient, historically and culturally rich nation like Ethiopia. The majority of the articles, blogs, and social media commentaries that have been written about Abiy fall short of clearly showing the precursors that […]

Read More...

Discourse on the concept of Medemer (መደመር)

Medemer is a rallying cry popularized by the Ethiopian PM Dr. Abiy to rally his people to be included in the big tent he is pitching. It is a brilliant method of building a mass movement from scratch. It is positive, catchy and plays to the human need to be included. No one wants to […]

Read More...