Archives for October 2017

ህወሓት የኦህዴድን የበላይነት በመቀበል ኦሮሞ ጠ/ሚኒስትር ሊሾም ነው

ጉዳዩ በህወሓት ዘንድ መጠነኛ መከፋፈል ፈጥሯል “ኃይለማርያም ደሳለኝ የመስዋዕት በግ?” ሲሉ የመረጃው ሰዎች አዲሱን ዜና ይጀምራሉ። የጎልጉል ታማኝ መረጃ አቅራቢዎች በኦሮሚያ ከአሁን በኋላ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ኃይል – ህወሓት ዕድል ፈንታ እንደሌለው ማመኑን ይጠቁማሉ። የኦሮሞ ጥያቄ የወንበር መሆኑን ህወሃት እንዳመነና ይህንኑ እምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ መነሳቱን ለ“ወዳጆቹ”፣ ጌቶቹና አሳዳሪዎቹ ማሳወቁንም ይጠቁማሉ። በሌላ ወገን ደግሞ ይኸው […]

Read More...

አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው

ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – የጣልያኑ ጀነራል ደቦኖ የተናገረው በታሪክ መዛግብት ላይ ተቀምጧል። “ደጋግሜ ተናግሬ ነበር። አማራና ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ካልጠፉ ሰላም ልናገኝ አንችልም። “ አቦይ ስብሃት እና አባይ ጸሃዬም ይህንኑ የደቦኖ አነጋገር በተደጋጋሚ ሲሉት ተደምጠዋል። የዛሬ 40 […]

Read More...

በኤሊባቡር ከ20 በላይ ዐማሮች በአንድ ቀን ብቻ በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል

በኤሊ አባ ቦራ (ኤሊባቡር) ዞን ደጋና ጮራ ወረዳዎች የዐማራ ተወላጆች ተለይተው እየተጠቁ እንደሆኑ የተጎጅ ቤተሰቦች ትናንት ጥቅምት 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በስልክ አረጋግጠዋል፡፡ መንግሥትን በመቃወም የተጀመረው የተቃውሞ ሰልፍ ዐማሮችን በጅምላ መግደልና ቤትና ንብረታቸውን ወደ ማውደም መዞሩን የሚግልጹት ተጎጂዎች ትናንት ብቻ በአንድ ቀን ከ10 በላይ ሰዎች በገጀራ ተጨፍጭፈው ተገድለዋል፡፡ የዐማራ ተወላጆች ቤትና ንብረት እየወደ እንደሆነ የሚናገሩት […]

Read More...

“ሁሉንም ፈንቅል HR 128ን አምክን” – በሶማሊያ ዕልቂት የህወሓት ሥውር እጅ?

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ የተነሳበትን ዓላማ ለማሳካት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም የሚለው አስተያየት አሁን አሁን አከራካሪ ሊሆን አይችልም። በብዥታ ውስጥ የነበሩት እንኳን አሁን “ምን እየሆነ ነው” በሚል ራሳቸውን እየጠየቁ ያለአስረጂ ምላሹን እያገኙ ህወሓትን በጥርጣሬ የሚያዩበትን መነጽር አውልቀዋል። ይህ እንግዲህ በውጪውም ዓለም ጭምር እየሆነ ነው። በአስገንጣይነትና በተገንጣይነት ሲርመጠመጥ የነበረው ህወሓት ባላሰበው መልኩ፣ በህልሙም አስቦት የማያውቀውን፤ የአገር […]

Read More...

WHAT WILL WE LEAVE TO THE NEXT GENERATION — A GIFT OR A CURSE?

A CALL TO THE PEOPLE OF ETHIOPIA: What will we leave to the next generation—a gift or a curse? This question is critically important; however, it is equally important to know whether or not our—or someone else’s—individual or collective efforts, will produce the desired outcome. These are key questions to ask ourselves today as we […]

Read More...

የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በአውሮፓ፣ ሮም ላይ ተዘርፏል?

በአምስተርዳም ከተማ የተካሄደው አመታዊው የቦርድ አባላት ስብሰባ ጥያቄውን ይመልሳል ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን “ዝርፍያ” ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት ጥቂት አልነበሩም። ከውጭ የሚወራው እና የሚጻፈው ነገር ብዙ ነው። ፌዴሬሽኑ እንዴት እና ለምን ተዘረፈ? የሚለው ጥያቄ ግን ምላሹ ከመላ ምት ያላለፈ አልነበረም። […]

Read More...

የታሪክ እርማት በየገፁ

በቅርቡ “የትምህርት ሚኒስቴር” 400 ተማሪዎች በፈተና ቅጾች ላይ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ብለው ሞሉ የሚል መረጃ አወጣ ሲባል ሰምቼ ቆሽቴ አርሮ ነበር። የተናደድኩበት ምክንያት የመንግስት የ26 አመት የጸረ-ኢትዮጵያዊነት ፖሊሲ አፈጻጸም ይህን የመሰለ ውጤት እንዴት ሊያመጣ ቻለ በሚል ሳይሆን እንዴት ዛሬ ስርአቱ በሞት አፋፍ ላይ ቆሞ እንኳን የሩብ አመት ድካሙ ከንቱ መሆኑን አይገባውም ብዬ ነበር። እንጂ ኢትዮጵያን የማትመስል […]

Read More...

«ባልበላው ጭሬ አፈሰዋለሁ!»

«ባልበላው፣ ጭሬ አፈሰዋለሁ!» ይህ አባባል እኔ ካልተጠቀምኩበት፣ ሌሎች እንዳይጠቀሙበት አደረገዋለሁ፤ ለእኔ ካልሆነ፣ ለማንም እንዲሆን አልሻም፤ የእኔ መገልገያ ካልሆነ፣ ሌሎች ሊገለገሉበት እንዳይችሉ አበላሸዋለሁ፣አፈርሰዋለሁ፣ብለው ለሚያስቡ  የጥፋት ሰዎች ዕይታ፣ በዶሮዋ ተመስሎ የተነገረ የብልሆች ዕውነት የማስጨበጫ ዘዴ ነው። አዎ ! ይህን አባባል በሌላ አባባልም አበው ይገልጹታል። «እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል» ሲሉ። እነዚህ አባባሎች እኔ ወይም እኛ ካልተጠቀምንበት፣ ለእኛ ካልሆነ […]

Read More...

የ“ጣና ኬኛ” ዘማቾች ያገራችውን ታሪካዊ ቦታዎች ጎበኙ

በጣና ላይ የተከሰተውን አረም ለመግታት ወደ ጣና ያቀኑት የኦሮሞ ወጣቶች ጎንደርን እንዲጎበኙ ተደርገዋል። አርብ ለት የጎንደርን ታሪካዊ ቦታዎችና የፋሲል ቤተመንግሥትን ጎብኝተዋል። (ፎቶ ምንጭ: Agaz Shemsu Bireda፤ Girma Gutema፤ Addisgazetta)

Read More...

“ወይዘሪት ስሜን” የደባርቅ ቆንጆ

በደባርቅ ወረዳ በተደረገ የቁንጅና ውድድር የደብር ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሪት አልማዝ ተስፋ ማርያም “ወይዘሪት ስሜን” በመሆን አሸንፋለች። (ምንጭ: Addisgazetta)

Read More...