ከዝግጅት ክፍሉ:- "አድዋን የሚያህል ወታደራዊ ድል ስለምን ወደ ፖለቲካዊ ድል መቀየር ተሳነን?" በሚል ርዕስ የመጀመሪያውን ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል፤ ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህኛው ክፍል ሁለት ዕትም እርግማን ሁለት “ሚኒልክ ኤርትራን ሸጠ፤ ትግራይን በደለ” የሚለው ርዕስ ዳሰናል፡፡ የኢትዮጵያ አገራዊነት ታሪክ ተፃሪሪ ትርጓሜና የዘመናዊት ኢትዮጵያ አገር ምስረታ ሂደት የተመዘዙ መንታ ሰበዝ ናቸው፡፡ “ቅኝ ግዛት” vs “አገር ምስረታ፣ ማቅናት/ግንባታ” የሚሉ ተፃራኒ ትርጓሜዎች እንዳሉ ሁሉ፤ “አገር ሻጭ” እና “ባንዳ” የሚሉ የፖለቲካ እርግማኖች የዘመናዊት የኢትዮጵያ የታሪክ ገጽታ አካል ሆነው ቀርበዋል፡፡ ማንነትን የታከከ የታሪክ ትርጓሜ ባለበት ሁኔታ እነዚህ ብያኔዎች ሊጠፉ የማይችሉ የታሪክ ፍም እሳቶች ናቸው፡፡ በዚህም የተነሳ በገዥዉ ኃይል ፊት … [Read more...] about አድዋን ወደ ፖለቲካ ድል መቀየር ለምን ተሳነን? እርግማን ሁለት: “ምኒልክ ኤርትራን ሸጠ፤ ትግራይን በደለ”
Archives for March 2017
የዓለም ሴቶች ማኅበርን በተመለከተ የእቴጌ መነን ቃል
ግርማዊት እቴጌ መነን ይህንን ቃል የተናገሩት ከዛሬ 80 ዓመት በፊት ሲሆን መግለጫውን ብርሃንና ሰላም ጋዜጣ አውጥቶታል። (Copied from an Amharic Chrestomathy by Edward Ullendorff page 37) መረጃውን ያደረሱን Getachew Selassie; gashaselassie@gmail.com … [Read more...] about የዓለም ሴቶች ማኅበርን በተመለከተ የእቴጌ መነን ቃል
Is There Connection Between Corruption and Democracy?
“Democracy must be built through open societies that share information. When there is information, there is enlightenment. When there is debate, there are solutions. When there is no sharing of power, no rule of law, no accountability, there is abuse, corruption, subjugation and indignation.” Atifete Jahjaga Introduction EPRDF has been making deafening noise about its fight against corruption. Does it mean it? We will find out. One thing is clear. That is the government is admitting that … [Read more...] about Is There Connection Between Corruption and Democracy?
የሂወት ውል /Hewett Treaty/
የሂወት ውል በ1876 ዓ.ም (1884) አጼ ዮሐንስ ከእንግሊዝና ግብጽ ጋር ውል የገቡበት ሲሆን ንጉሱ በሰሩት የፓለቲካ ቀመር ስህተት የኢትዮጵያን ጥቅምና ሙብት አሳልፈው ለወራሪዎች የሰጡበት፣ ከጎረቤት ደርቡሾች ጋር ጠላትነት በመፍጠር ለጎንደር መተማ መውደም (በደርቡሾች መቃጠልና መዘረፍ) እንዲሁም ለራሳቸው ለዮሐንስም ህይወት መጥፋት ምክንያት የሆነ፣ ኢትዮጵያን እርስ በርሱ ተያያዥነት ወዳለው ችግር ውስጥ የከተተ አስጠቂ ውል ነው። ይህንን ውል ተከትሎ እንግሊዝ ምጽዋን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ባለቤት ለሆነችው ለኢትዮጵያ ማስረከብ ሲገባት ለጣሊያን አሳልፋ ሰጠቻት። ጣሊያን ሳትለፋና ሳትደክም እንደ ገና ስጦታ ከእንግሊዝ ከተበረከተላት ከምጽዋ ወደብ በመነሳት ወደ ውስጥ ሃገር ቀስ በቀስ መስፋፋት ጀመረች። ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር ምጽዋ ላይ ስትደራጅ ብሎም ያለማቋረጥ ወደ ውስጥ … [Read more...] about የሂወት ውል /Hewett Treaty/
ከቅራኔ ወደ መግባባት (“የት ነበርሽ?”)
ቅራኔ ምንድን ነው? ቅራኔ ለምን ይፈጠራል? እንዴት ይገለፃል? ቅራኔን ለመፍታት መነጋገር ጥቅሙ ምንድን ነው? በሚሉና በሌሎች ከቅራኔ ጋር የተያያዙ ነጥቦች ላይ ለመወያየት እንግዳችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ (Conflict Resolution Expert) ዶ/ር ብርሃኑ መንግስቱ ናቸው። ዶ/ር ብርሃኑ በኦልድ ዶሚኒዮን ዩኒቨርሲቲ የፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ፕሮፌሰር ሲሆኑ፡ የ"መንግባባትን ገንቢ የኢትዮጵያውያን መድረክ" ሰብሳቢ ናቸው። … [Read more...] about ከቅራኔ ወደ መግባባት (“የት ነበርሽ?”)
Ethiopia: detained journalists denied justice
Ethiopian authorities should immediately release journalists Ananiya Sori and Elias Gebru or respect their right to due process. Since their arrest, on 18 November 2016, neither journalist, has been prosecuted or formally charged with any offense. Elias Gebru and Ananiya Sori were arrested on 18 November 2016, together with their colleague and former leader of opposition party, UDJ (Unity for Democracy and Justice), Daneil Shibeshi by security forces. Outspoken journalist and former political … [Read more...] about Ethiopia: detained journalists denied justice
እኛ ወደ ትግሉ ካልሄድን ችግሩ ወደኛ መምጣቱ አይቀሬ ነው
እራስን ከጥቃት በመከላከል ሰላማዊ ህወት ለመምራት ከሌሎች ሰዎች ጋር ተቻችሎና ተስማምቶ አብሮ የመሆን ባህርይ የሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚያገኘውና በህወት ልምድም የሚያዳብር ችሎታ ነው ማለት ይቻላል። ይህ አብሮ የመሆን ልምድ ከቤተሰብ ጀምሮ በጉርብትና፤ በጎሳና ሀይማኖት መመሳሰል እያደገ ሃገርን እስከ መመሥረት ይደርሳል። በሂደትም አንድነት ሃይል መሆኑንም ያረጋግጣል። እነዚህ በየደረጃው ያሉት ስብስቦች በውስጣቸው ልዩነት መኖሩ አይካድም። ልዩነት በሀገር ደረጃ በተሰባሰቡ ሰዎች መሀከል ብቻ ሳይሆን በመንትዮች መሃከልም ይታያል። ህዝቦች ልዩነታቸው አንደተጠበቀ ሆኖ በጋራ በሚያስተሳስራቸው፤ በሚያቀራርባቸውና ባሳለፏቸው ታሪካዊ አብሮነት ተመስርተው አንድነትን ፈጥረው በድንበር የተከለሉ ሃገራትን መስረተው አብረው ይኖራሉ። ከአንድነት የሚገኙ በርካታ ጥቅሞች መኖራቸው በጣም … [Read more...] about እኛ ወደ ትግሉ ካልሄድን ችግሩ ወደኛ መምጣቱ አይቀሬ ነው
ማርች 8 የኢትዮጵያ ሴቶች የቃልኪዳን ቀን
ለመጀመሪያ ጊዜ እ.አ.አ. በ1911 በጀርመን፣ በአውስትሪያ፣ በዴንማርክና በስዊዘርላንድ የተከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በእኛ አቆጣጠር የካቲት 29 እነሆ 106 ዓመቱ። ሴቶች በሴትነታቸው ዝቅ ተደርገው በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎአቸው የሚደርስባቸውን አድሎና የወንድ የበላይነትን ለመቋቋምና መብታቸውን ለማስከበር ድምጽ ያሰሙበት ዓለም አቀፋዊ የትግል ቀን 106ኛ ዓመት ማርች 8, 2017። በአጠቃላይ ሴቶች በፆታቸው ለሚደርስባቸው አድልዎ ድምጻቸውን ለማሰማትና የፆታ እኩልነት ተግባራዊ ይሆን ዘንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰባሰቡበትና ትግላቸውም ዓለም አቀፋዊ አንድነት ይኖረው ዘንድ የተጀመረ ክብረ ባህል። ማርች 8 (የካቲት 29)። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ … [Read more...] about ማርች 8 የኢትዮጵያ ሴቶች የቃልኪዳን ቀን
አድዋን የመሰለ ወታደራዊ ድል ስለምን ወደ ፖለቲካዊ ድል መቀየር ተሳነን?
እንደ መግቢያ በታወቀ ምክንያት የኢትዮጵያ ታሪክ አወዛጋቢነት ቀጥሏል፡፡ “ታሪክ የሞተ ፖለቲካ ነው” የሚለው አባባል ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን አይሰራም፡፡ ይልቁንስ “ታሪክ የነበረ፣ ያለና ወደፊትም ሊቀጥል የሚችል ፖለቲካ ነው” በስሜት በሚነዳ የዘውግ (የዘር፣ የጎሣ) ፖለቲካ ውስጥ ታሪክ ትልቅ ማገዶ ሆኖ ቀርቧል፡፡ እንዲህ ባሉ የታሪክ ውርክቦች ውስጥ ይበልጥ አትራፊው ገዥዉ ኃይል መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ታሪክ የአሸናፊዎች ደንገ-ጡር በሆነችባት ኢትዮጵያ ገዥው ኃይል ለአገዛዙ በሚያመቸው መልኩ ታሪክን በርዞና ከልሶ ሲያቀርብ ታሪክን ሳያላምጡ የሚመጡ ደቃቅ “ፖለቲከኞች” በርክተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ታሪክ አተራረክ በአጥቂነትና በተከላካይነት የሚበየን የውዝግብ መድረክ ሆኗል፡፡ የአንድ ዘውግ ጉዳይን ሁልግዜ በተጠቂ ስሜት፤ ሌላኛውን ዘውግ በአጥቂነት የማየት ዝንባሌም በታሪክ … [Read more...] about አድዋን የመሰለ ወታደራዊ ድል ስለምን ወደ ፖለቲካዊ ድል መቀየር ተሳነን?
ደም ነው ሥርየቱ
ዐባይ ቢሻው ይጉረፍ በጣና ላይ ነግሶ አሎሃ ይደፍርስ ተከዜም ደም ለብሶ ማሂንም አቋሽም ጓንግም በሙላቱ መሻገሪያ ይንሳ እስኪያልፍ ክረምቱ ይፎክር ያቅራራ ይኩራ በጉልበቱ ድሮም እንዳይፀዳ በጎርፍ ውኃ ታጥቦ የጀግና ሰው ሞቱ ያውቃሉ እናውቃለን ዛሬም እንደ ጥንቱ ደም በደም ይፀዳል ደም ነው ሥርየቱ። ለጀግና ዕምባ አይረጩም ፀጉርም አይላጩም ዋይታና ለቅሶ ሙሾ አይደረድሩም ወይም ፊት አይነጩም እንደ አባት አደሩ እንደ ጎንደር በሃል ደም ነው ሥርየቱ ደም በደም ይፀዳል። አለፋ ጣቁሳ ደንቢያና ፎገራ ጭልጋ ገለድባ ከሽንፋ እስከ ቋራ ጎዛምን በላያ ከመተክል ፓዌ ከሻግኔ ወንበራ ከፍኖተ ሰላም ማንኩሳ እንጅባራ መተማ ሰራቆ ጫቆና አዳኝ አገር ቆላ ደጋ ዳሞት ቋሪትና አቸፈር እነሴና ነብሴ ሞጣ ቀራኒዎ ጭስ ዐባይ ባህር ዳር ነፋስ መውጫ ጋይንት እስቴ ደብረ … [Read more...] about ደም ነው ሥርየቱ