The Tigray People Liberation Front, TPLF had published their organization’s manifesto in February 1976, the booklet was printed in Sudan. The TPLF manifesto, clearly defined who a Tigryan is, the land that the TPLF considers as Tigray, and the final destination of the TPLF. The following comprises some important contents of the manifesto. a) A Tigryan is defined as anybody that speaks the language of Tigrigna including those who live outside Tigray, the Kunamas, the Sahos, the Afar and the … [Read more...] about TPLF MANIFESTO
Archives for September 2016
የሆላንዱ ወርክሾፕ – ኢትዮጵያ እና መጭው የርስበርስ ጦርነት
ሃገራችን በከፍተኛ ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ ነው ያለችው። ይህ ቀውስ ወደ እርስበርስ ጦርነት እያመራ ይገኛል። ጉዳዩ ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ላይ ጥቅም ያላቸው የውጭ ዜጎችንም ማሳሰቡ አልቀረም። በሆላንድ፣ ዘ ሄግ ከተማ፣ ዲያማንት ኮሌጅ 24 ሴፕቴምበር 2016 በተደረው በዚህ ወርክሾፕ በርካታ ኢትዮጵያውያን እና የሆላንድ ዜጎች ተገኝተው ነበር። በወርክሾፑ እንዲወያዩ የተጋበዙት ታዋቂው ፕሮፌሰር ጆን አቢንክ፣ መስፍን አማን እና ገረሱ ቱፋ ናቸው። አወያዮቹ ሚ/ር ፍራንስ እና አብይ አሸናፊ ነበሩ። ተናጋሪዎቹ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ከፍተኛ ቀውስ በማስረጃ እያጣቀሱ ካብራሩ በኋላ የገዥው ፓርቲ አጠያያቂ ህጋዊነት እና የማክተሙ አዝማምያን ያመላከተ ድምዳሜ ሰጥተዋል። መጪውን ሁኔታ የሚጠቁሙ ሶስት ቢሆኖች (Scenarios) ላይም የውይይቱ ተሳታፊዎች አስተያየቶቻቸውን … [Read more...] about የሆላንዱ ወርክሾፕ – ኢትዮጵያ እና መጭው የርስበርስ ጦርነት
የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
አገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛና ዘረኛ ቡድን መዳፍ ስር ወድቃ ህዝቦቿ ከመቼውም እጅግ የከፋ የመከራና ስቃይ ፅዋ እየጠጡ ተዋርደውና ተንቀው በመኖር እነሆ 25 የግፍ አመታት ተቆጠሩ፤ ዘረኛውና አምባገነኑ ቡድን ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበራዊ እሴቶችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ በማንአለብኝነት፣ ቅጥ በአጣ ትምክህትና አረመኔያዊነት በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ ሂትለራዊና ፋሽስታዊ ተግባሩን እየፈጸመ ይገኛል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
ለኢትዮጵያን ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ተደረገ
በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ፍራንክፈርት ሴፕቴምበር 24 2016 ተደርጓል። ማቴዎስ ፈቃደ የላኩትን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሥነስርዓቱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። mathewosfek@yahoo.com … [Read more...] about ለኢትዮጵያን ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ተደረገ
ለአገር ሰላም መፍትሔው …
እኔም እንደ ዜጋ ለአገር ሰላም አለኝ!! ኢትዮጵያ የምትባል አገር የሁላችንም እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች፣ ብሔሮች፣ ጎሳ፣ ዘር፣ …. አይደለችም፡፡ የተወለድኩት በንጉሡ ዘመን ሲሆን፣ ነፍስ ያወኩትና ፊደል የቆጠርኩት በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ ደርግ እጅግ ክፉና ጨካኝ ወታደራዊ መንግሥት እንደ ነበር አስታውሳለሁ፡፡ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ብዙዎች ተገድለዋል፤ ተረሽነዋል፡፡ በአንጻሩ አሁን ያለው መንግሥት ከደርግ በምን ይሻልል? ተብሎ ሊጠየቅ ይችላል፡፡ ደርግ በአርሶ አደሩና በከተሜው ሕዝብ ዘንድ አንጻራዊ በሆነ መልኩም ቢሆን ተቀባይነት ነበረው፡፡ በተለይ አገራዊ አጀንዳን በሚመለከት ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን ቆሞአል፡፡ በ1969 ዓ.ም ትዕቢተኛው የሶማሊያ ወራሪ መንግሥት ኢትዮጵያን በወረረችበት ጊዜ ሕዝቡ አዎንታዊ ምላሽ ሰጥቶአል፡፡ ወረራውን ለመቀልበስ የሕዝቡ ድጋፍ ከደርግ … [Read more...] about ለአገር ሰላም መፍትሔው …
Anatomy of a failed leadership
The ¼ Prime Minster of Ethiopia was at it again. Abay and Mesfin have been busy warning us of the consequences of getting rid of Woyane. Debretsion is more concerned about the rift in the military while Tigrai warlord Abay Woldu is swearing Wolkait or death. Aba Dula and Kassu were added to give color to discussion not that any body paid attention. It was quarter PM’s turn and he delivered his colorful speech to Woyane 100% Parliament. As usual it was all theatrics and void of any quotable … [Read more...] about Anatomy of a failed leadership
የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር
በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ-ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ ክልል መንግስት አልያም የሀገሪቱ የደህንነት ባለስልጣናት “የዘር-ፍጅት አደጋ” እንደተከሰተ አድርገው በማቅረብ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ሀዘኔታና ድጋፍ ለማግኘት ሙከራ ማድረጋቸውን የሚያሳዩ መረጃዎች ተገኝተዋል። የዋዜማ ሁነኛ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ባደረሱን መረጃ - ድርጊቱ በተፈፀመበት ወቅት በስፍራው የነበሩ የረድኤት ስራተኞች፣ ከድርጊቱ በኋላ ወደ ስፍራው ያመሩ ሁለት አጣሪ ቡድኖችና የአማራ ክልል መንግስት ባልስልጣናት የደረሱበት መደምደሚያ፣ የመንግስት የደህንነት ሰራተኞች በበላይ … [Read more...] about የመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር
አሜሪካ ስለ ህወሃት – “እጃችንን ብናነሳ በህይወት አይኖሩም”
“አሁን አሜሪካኖቹ እያመረሩ ነው” የሚለው ዜና አየሩን ወጥሮታል። በተለይም የኦባማ አስተዳደር ለኢህአዴግ/ህወሃት የጻፈው የከረረ ደብዳቤና ትዕዛዝ ለአገዛዙ የመቀመጫ ላይ ቁስል ሆኖበታል። ለዚህም ይመስላል ሃይለማርያም ሳይፈልጉ መለስን እንዲሆኑ ታዝዘው አሜሪካንን ወርፈዋል። ይኸው የሃይለማርያም ዘለፋ ያበሳጫቸው የስቴት ዲፓርትመንት ኃላፊዎች “ሰዎቹ ከማን ጋር እንደሚያወሩም አያውቁም። ደቡብ ሱዳን መሰልናቸው” ማለታቸውን የመሰክሩ ለጎልጉል ገልጸዋል። ይህንኑ ተከትሎ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባስቸኳይ አሜሪካ እንዲመጡ ታዝዘዋል። በወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀውስ ዙሪያ የአሜሪካ መንግስት ከህወሃት/ኢህአዴግ ጋር እያደረገ ያለውን ግንኙነት በቅርብ የሚከታተሉና በቂ መረጃ ያላቸውን በመጠቀስ የጎልጉል የአሜሪካ ዜና አቀባይ እንደዘገበው፣ የኦባማ አስተዳደር የጻፈው ደብዳቤ ሃይለማርያምን … [Read more...] about አሜሪካ ስለ ህወሃት – “እጃችንን ብናነሳ በህይወት አይኖሩም”
ኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?
ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ችግሮች ለመውጣት ሽምግልናን እንደ መፍትሄ አድርጋ መውሰድ ትችላለች ወይ? እስቲ ይህንን ሀሳብ በተመለከተ ጉዳዩን ከሁሉም አቅጣጫ ረጋ ብለን እንመልከት። ከኢህአዴግ አንዳንዶች አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ ሊያስቀምጡ የፈለጉ ይመስላል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሆን ፀጥ ለጥ አሰኝቶ መግዛት አሊያም በሃይልም ቢሆን መግዛት እንችላለን ብለው የሚያምኑ እስኪመስል ድረስ ሃይልንም ሲጠቀሙ ይታያል። በተቃዋሚ ጎራ ያሉ አንዳንዶች ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ አድርገው ያስቀምጣሉ። ያም የሚያስከትለውን ዋጋ ከፍሎና በአመፅ አብዮት አካሄዶ መንግስትን መገልበጥ ነው እንጂ መነጋገር የትም አያደርስም ብለው ሲንቀሳቀሱ ይታያሉ። እና ምን ይሻላል? ተያይዞ ገደል መግባት ወይስ አውጥቶ አውርዶ፥ ከሁለቱም ተቃራኒ አስተሳስብ ይልቅ ሌላኛ ሶስተኛ አስተሳሰብ አለ … [Read more...] about ኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?
“የኦህዴዱ መሪ” ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ…
ከምርጫው ጥቂት አስቀድሞ የወርቅነህ ገበየሁ አያት ስም ገብረኪዳን ነበር። የቀድሞ ወዳጄ ወርቅነህ የአያቱን ስም ከገብረ-ኪዳን ወደ ኩምሳ ለመቀየር የወሰደበት ግዜ እና ምክንያቱ አላስደነቀኝም። ይህንን የዘር ፖለቲካ ጨዋታ ጠንቅቆ የሚያውቀው ዶ/ር መረራ ጉዲናም የተቃዋሚ እጩ ተመራጭ ነበር። ጉዳዩን ጠንቅቆ ያውቀዋል። በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካ ሳይንስ ፋካልቲ ስንማር ሁለታችንንም በአንድ ክፍል አስተምሮናል። የወርቅነህ ትክክለኛ አያት ስም ያለበት ሰነድም በእጁ አለ። ግን ጉዳዩን አላጋለጠውም። ምናልባት የሙያው ስነ-ምግባር ይህንን ለማድረግ አይፈቅድ ይሆናል። ወርቅነህ ገበየሁ ሻሸመኔ ነው ተወልዶ ያደገው። እዚያ መኖሩ ደግሞ ኦሮምኛን አቀላጥፎ እንዲናገር ረድቶታል። ዘር መቁጠር ጸያፍ ቢሆንም ይህ ግን መታወቅ ያለበት ጉዳይ ነውና የወርቅነህ ገበየሁ ወላጆች ኦሮሞዎች አይደሉም። … [Read more...] about “የኦህዴዱ መሪ” ወርቅነህ ገበየሁ ትግሬ ነው፤ ምስጢሩ እነሆ…