Archives for April 2016

ህወሃት በኦሮሚያ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ ሰጠ

ከጉቦው ጎን ለጎን አጋዚ “አርሶ አደር” ኢንጂነር በዳዳን ገደለ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ህወሃት) በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ሰላማዊ ተቃውሞ ተከትሎ ላፈሰሰው ደም 2.4 ቢሊዮን ብር ጉቦ በኦህዴድ አማካይነት መስጠቱ ይፋ ሆነ። ገንዘቡ የኦሮሚያ ሥራ አጥ ወጣቶችን ባለሃብት እንደሚያደርግ ሲገለጽ፣ ስራ አጥቶ ግብርና የተመለሰው ኢንጂነር በዳዳ ጋልቻ በህወሃት አንጋቾች የእርሻ ስራውን ጨርሶ ሲመለስ በጥይት ተደብድቦ ተገድሏል። በዳዳ ገልቻ ማን ነው? ምን ደረሰበት? በዳዳ እስከ […]

Read More...

Our Insanity: Doing the same things over and over again and expecting different outcomes

(Assegid Habtewold)

After reading my recent articles, a colleague thought that writing about the leadership gaps and accusing of our culture as the root cause for our major troubles at this very critical moment is a distraction from the main thing. For him, the main thing is removing TPLF by all means with a sense of urgency. […]

Read More...

በቴሌኮንፈረንስ ለሚደረግ ስብሰባ ጥሪ

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አባሎች፣ ደጋፊዎች እና አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስብሰባው ቀን፦እሑድ ሚያዝያ 16 ቀን 2008 ዓም (Sunday April 24, 2016)፤ ሰዓት፦በኒውዮርክ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9:00 (3፡00 PM) ሰዓት ጀምሮ፤ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ አባሎቹ እና ደጋፊዎቹ እንዲሁም የፕሮጀክቱን አላማ የሚደግፉ ኢትዮጵያውያን ከሆኑ ወገኖቻችን ጋር በቴሌኮንፈረንስ የሚደረግ ስብሰባ ለማካሄድ […]

Read More...

የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች፤ አልታረቅ ያሉ ሕልሞችና የኢህአዴግ ቆርጦ-ቀጥል ፖለቲካ

(ዶ/ር መረራ ጉዲና)

በዋሽግንቶን ዲሲ ለቪዥን ኢትዮጵያ ይቀርብ የነበረ ጽሑፍ • መንደርደሪያ ሀሳቦች የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ባለሳምንት የሆነው ኢሕአዴግ፣ የደርግ ተመሳሳይ እድል ይግጠመው፤ አይግጠመው ባይታወቅም፤ አሁን ባለው ሁኔታ በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ ከደርግ ያላነሱ ባዶ የመፈክር ጫጫታዎች ይበዙበታል፡፡ ሕልሞቹም የኢትዮጵያውያን የጋራ ሕልም መሆናቸውን የሚያረጋግጡ ብዙ ነገሮች የሉበትም፡፡ በአሥር ዓመታት ውስጥ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንገባለን ተብሎ ከበሮ ቢመተም […]

Read More...

የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ

(ፕ/ር መሳይ ከበደ)

ይህ ጽሁፍ በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ ያቀረብኩት ነው። የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሁን በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት በሠላም ወይም በኃይል ከሥልጣን ለማውረድ ቢችሉም እንኳን፤ ባለፉት 24 ዓመታት የተዘረጋውን ዘውጋዊ ክፍፍል ለማብረድና ብሔራዊ አንድነትን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል ራዕይና ፖለቲካዊ መፍትሔ ያስፈልጋቸዋል። በኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ከሚስተዋሉት ችግሮች ሁሉ ተቀዳሚና እጅግ አስቸጋሪ የሆነው […]

Read More...

ችጋር – የሶስት ዓመት የዞረ ድምርና የህወሃት የፖሊሲ ክሽፈት

"የሚፈራው እውን መሆኑ አይቀሬ ነው" ህጻናትን አድን ድርጅት

የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የባለስልጣናት ሌብነትና ድርጅታዊ ዝርፊያ፣ የማንነት ጥያቄ፣ ድህነት፣ ስራ አጥነት፣ አድሏዊ አመለካከት፣ የሰብአዊ መብት አለመከበር፣ የማሰብ፣ የመቃወም፣ የመናገርና የመጻፍ ተፈጥሮአዊ መብቶች መጣስ፣ የዲሞክራሲ መብቶች አለመከበር የፈጠረው ስሜት ተጠራቅሞ እየገነፈለ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ኢትዮጵያ የተነከረችበት ከፍተኛ እዳና የተከሰተው ችጋር አገሪቱን ወደ ከፋ ቀውስ እንዳያመራት ስጋት አይሏል። ባለፉት ስድስት ወራቶች ሰላማዊ ጥያቄ ያነሱ ዜጎች በጥይት ተደብድበው […]

Read More...

ወያኔና ትግሬ

(ፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም)

አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና ተረግሞ ከገነት ወጣ፤ አዳም በደለ የሚባልበት ምክንያት ይህ ነው፤ አዳም በገነት ባካሄደው አብዮት የተነሣ የሰው ልጆች ሁሉ ከገነት እንደወጡ የሚቀሩ ሆነ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር አዘነ፤ በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር ወልድ ከሰማየ ሰማያት ወረደና ከድንግል ማርያም […]

Read More...

The Width And Depth of The Leadership Gaps Ethiopia Faces

(Assegid Habtewold)

Following my presentation entitled “Bridging The Leadership Gap: For smooth transition and successful post conflict Ethiopia” on March 26, 2016 at Georgetown Marriott Hotel in Washington DC, some audience members chatted with me afterwards, and gave me some feedbacks. While many of them recognized the gap and glad that it was discussed at this conference, […]

Read More...

ለፍሬያማ ውይይት – ወደ አገር አቀፍ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ጉባኤ

የመኢሶን መግለጫ

በአለፉት ወራት የኦሮሞ ወጣች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በሚል ፈሊጥ በአካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን በማፈናቀል ከትውልድ ትውልድ የቆየውን የተረጋጋ ኑሯቸውን የሚያዛባ ፕላን በመቃወም ያነሱት ጥያቄ ከወጣቶቹ አልፎ ራሱን ገበሬውን የሚያካትት፣ ከመሬት ጥያቄ አልፎ የዴሞክራሲን ጥያቄ ወደሚያነሳና ድርጅታችን በሙሉ ልብ ወደሚደግፈው ሰፊ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ሲቀየር እየታዘብን ነው፡፡ ከዚህም ባሻገር በወልቃይት ጠገዴና  በሌሎች የሃገራችን ክፍሎች ህዝብ የመብትና […]

Read More...

ነጻነት

(ጣሰው አሰፋ)

ባለፈው “በሪሞት ኮንትሮል ትግል ማካሄድ …” በሚል በጫጫርኩት መደምደሚያ ላይ ስለነጸነት ጉዳይ ያለችኝን ይዤ እመለሳለሁ ብየ ነበርና ተመልሻለሁ። ከዚያ ቀደም ብዬ ግን ከርዕሱ ጋር ያልተያያዘ አንድ ዳሰስ ላደርገው የፈለግሁት ድንገተኛ ስላጋጠመኝ ጣልቃ አስገብቼዋለሁ። ጉዳይ “ሐገራዊ እርቅ” የሚሉት ነገር ነው። ይህ ጥያቄ በድርጅቶችም በግለሰቦችም እየተነሳ ይገኛል። በቅርቡም ዶ/ር አክሎግ ቢራራ “አገርን እንደ እናት ያለመቀበል አደጋ እና […]

Read More...