Archives for May 2015

የኢሕአዴግ ቁልቁለት

(ሙሉዓለም ገ/መድህን)

“ፋክት” መፅሔት ላይ ቋሚ አምደኛ በመሆን በየሳምንቱ በወቅታዊ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ዙሪያ የሚያተኩሩ ፅሁፎችን ወደ አንባቢ ሲያደርስ የነበረው ሙሉዓለም ገ/መድኅን አዲስ መጽሐፍ ለኅትመት አብቅቷል፡፡ የመፅሃፉ ርዕስ፡- የኢሕአዴግ ቁልቁለት ደራሲ ፡- ሙሉዓለም ገ/መድህን የገፅ ብዛት፡- 235 ዋጋ ለአገር ውስጥ፡- 52 ብር ለውጪ አገር፡- 20 ዶላር አጠቃላይ ይዘት መፅሃፉ በአራት ክፍሎች እና በአስራ አራት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን፣ ክፍል […]

Read More...

የዛሬ 24 ዓመት ኢህአዴግ አዲስ አበባን ባይቆጣጠር

የኢትዮጵያ እድገት ከብራዚል ይስተካከል ነበር

ደርግ 17 ዓመታት ሙሉ በህወሓት እና ሻብያ የተከፈተውን ጦርነት ሲዋጋ እንደነበር እና ጦርነቱ በቀን ብቻ በሚልዮን የሚቆጠር ብር ያስወጣ ነበር። በመቶሺዎች የሚቆጠር ሰራዊት መግቦ፣ ታንክ እና ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ግዥ ፈፅሞ ማደር በራሱ ከፍተኛ ወጪ ነበር። ይህ ገንዘብ እንዳሁኑ የእርዳታ እና የብድር ገንዘብ ሳይሆን ህዝቡ ለእናት ሀገር እያለ ከሚያዋጣው እንደነበር ይታወቃል። በእርግጥ የሩስያ […]

Read More...

አምስተኛው ዙር የድምጽ ዘረፋ . . .

(ክንፉ አሰፋ)

የ”ምርጫው” ድራማ እየተተወነ ሳለ፤ የቦርዱ ሊቀመንበር ዶ/ር መርጋ በቃና እና ምክትል ሊቀመንበሩ ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ለአቦይ ስብሃት ስልክ ደወሉ። “ሃሎ?” “ሃሎ፣ አቦይ ስብሃት ኖት?” “ነኝ፣ ምን ፈለግክ?” “ዶ/ር መርጋ በቃና እና ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ነን።” “ችግር መስማት አልፈልግም። የታዘዛችሁትን አደረጋችሁ?” “99.8% ህዝብ አልመረጠንም። ግን በታዘዝነው መሰረት ውጤቱን ገልብጠነዋል!” “0.2% ብቻ ነው የመረጠን ማለት ነው?” “አዎን […]

Read More...

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፯

(ወለላዬ)

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ ስድስት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ መልስና አዲስ በታሪክ መዛግብት መጀመሪያ ምዕራፍ ስራ ታሪካቸው ምንም ሳይዛነፍ የተጻፈላቸው የሚነሱ ሁሌ እኚህ ስው ነበሩ […]

Read More...

የምርጫና ነጻነት ቁልቁለት

ያኔና ዛሬ

* ከ45 ዓመት በፊት የፓርላማ ምርጫን ያሸነፉት አራት ሴቶች ሰማንያ አራት ዓመት ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ፓርላማ የመጀመርያው ሕዝብ በቀጥታ የተሳተፈበትና እንደራሴዎቹን የመረጠበት ምርጫ የተካሄደው በ1948 ዓ.ም. ነበር፡፡ በቀዳሚው ምርጫ ካሸነፉት ተወዳዳሪዎች መካከል አንዷ ወ/ሮ ስንዱ ገብሩ ናቸው፡፡ በታሪክ እንደተመዘገበው ወ/ሮ ስንዱ የመጀመሪያዋ የሴት የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባልና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለአራት […]

Read More...

ሥልጣን ወደ ህወሃት?!

“በሃይለማርያም አፈርኩባቸው” - በየነ ጴጥሮስ

* “ግምገማ!” የኢህአዴግ ስድብ ሃይማኖት “ምግባረ ብልሹዎች ናችው፤ የሚታፈርባቸው ናቸው። እነሱን ብሆን ራሴን እንዳዋረድኩ ነው የምቆጥረው” ሲሉ የመድረክ ሊቀመንበር በየነ ጴጥሮስ ሃይለማርያምንና “ሌሎችም ቢሆኑ” ሲሉ የገለጹዋቸውን ባለሥልጣናት ምግባር ተቹ። ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ቢኖር ኢህአዴግ እንደሚሸነፍ ከ፱፭ በመቶ እርግጠኛ መሆናቸውንም አመለከቱ። ተቃዋሚዎችን ሕዝብን ወዳልተፈለግ አቅጣጫ እየመሩ ነው በማለት በመወንጀል የማስጠንቀቂያ መልእክት ያስተላለፉትን አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝን ተከትሎ […]

Read More...

“እማይቻለው – ለተቻለው”

(ለፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ)

… እንዴት ነበር ከቶ ውጣ-ውረዱ…? …ተረተር፣ ሸለቆ…፣ አቀበት፣ ቁልቁለቱ…፣ …ጉድባው፣ ጉብታው…፣ አባጣ-ጎርባጣው…፣ …እሾኽ፣ እንቅፋቱ…፣ መሰናክል፣ ምቱ…፣ …ጠመዝማዛው ጉዞ…፣ እንዴት ነው መንገዱ? የያሬድ ልጅ ጠቢብ – መንፈስ የማኅሌታይ፣ የሰልስቱ ዜማ – ግዕዝ፣ እዝል፣ አራራይ፣ ነፍስን መሳጭ ቅኝት፣ ገነተ-ሕይወት አምሳል፣ አንቺሆዬ፣ ባቲ፣ ትዝታ፣ አምባሰል፣ ዓለም ኖታ ሳይነድፍ – የነበርንን እኛን፣ ሕዳሴ-ወጥበብ – ዳግም አስተዋውቀን፤ የ”ክፉ ቀን” ጓድህን፣ […]

Read More...

ኢትዮጵያና አሜሪካ

(ፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም)

ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና ፋርስ እየታጩ ነበር፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የተወዳጀበትና በአስመራ ቃኘው ጣቢያን የተከለበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው፤ የፋርስ ጉዳይ ከንጉሠ ነገሥቱ መፈንቅለ መንግሥትና ሞት ጋር አበቃ፤ ቱርክ እያንገራገረም ቢሆን የሰሜን አትላንቲክ አገሮች ማኅበር ውስጥ አለበት፤ እሥራኤል በአረቦች አካል ላይ እሾህ […]

Read More...

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮

(ወለላዬ)

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ አምስት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ ብዙ ስለሰሩ መኮንን ሀብተወልድ መገለጽ አለበት ታሪካቸው የግድ ብዙዎችም አውቀው ይህን ተናግረዋል እየዘረዘሩ ታሪክ አስፍረዋል ቆፍጣናው […]

Read More...

በአሜሪካ የንቦች ሞት ቁጥር ጨመረ

“ከፍተኛ ሃሳብና ጭንቀት” ምክንያት ነው ተብሏል

በአሜሪካ በብሔራዊ ደረጃ በተደረገ ምርምር የንቦች ቁጥር 40 በመቶ እንደሚቀንስ ተነገረ፡፡ ለንቦቹ መሞት ዋንኛ ምክንያት ንቦቹ በከፍተኛ ሃሳብና ጭንቀት ውስጥ መግባታቸው እንደሆነ ተመልክቷል፡፡ ሰኞ (ግንቦት 10/ሜይ 18) ዕለት የሜነሶታ የሕዝብ ሬዲዮ (Minnesota Public Radio News) እንደዘገበው በአሜሪካ ውስጥ በአጠቃላይ በተደረገው አዲስ ጥናት 6ሺህ ንብ አርቢዎች መጠይቅ የተደረገላቸው ሲሆን በዚህም መሠረት የሟች ንቦች ቁጥር በተለይ በበጋ […]

Read More...