Archives for September 2014

በህወሃት “የትግራይ ኩራት ተነክቷል” ባዮች አይለዋል

“ሃይለማርያም በቀጣዩ ምርጫ ሊታቀቡ ይችላሉ”

የሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ካቢኔያቸውን “ከኋላ” አስከትለው ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ያካሄዱት የፊት ለፊት ንግግር ያስደሰታቸውና ያስኮረፋቸው ክፍሎች አሉ። “በህወሃት መንደር ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የመወከል ባለጊዜው ህወሃት ነው። ህወሃት የኢትዮጵያ ምልክትና ተምሳሌት ነው” የሚሉት ወገኖች ቀደም ሲል ሲሰማ የነበረውን “የትግሬ ኩራት ተነክቷል” ስሜት በገሃድ ሲያንጸባርቁ ታይቷል። አስገድደው ከሚመሩት ህዝብ ይልቅ ለውጪው ዓለም በመስገድና በማጎብደድ […]

Read More...

The Last Post-Cold War Socialist Federation

Ethnicity, Ideology and Democracy in Ethiopia

After the fall of the Berlin wall and the disintegration of the former USSR and Yugoslavia, it has widely been assumed that socialist federations have become a thing of the past. Ethiopia’s ethnic federal system however is essentially a socialist federal system based on the notion of the ‘right to self-determination of nationalities’ and a […]

Read More...

ESFNA: Police Chased president Getachew Tesfaye’s Harsh Critic

(LJDemissie)

In regards to Mr. Tesfa Awoke, he was treated in a prejudicial manner by the ESFNA’s president Getachew Tesfaye for opposing unfairness and the alarming corruption within the federation’s executive committee members.Awoke felt great sadness because president Tesfaye had him chased away from the 2014 ESFNA festival by the use of three armed police officers. […]

Read More...

ንዋየ ሙሾ

(ወለላዬ)

ዋይ ! ዋይ ! (በሙሾ ዜማ ይውጡት) ንዋይ ዋይ! ዋይ! ንዋይ ንዋይ ሞተ አሉ በቁሙ ንዋይ ሞተ አሉ በቁሙ ጨለመችበት ዓለሙ (2) ንዋይ በንቁላል ተመታ ንዋይ በንቁላል ተመታ ሊዘፍን መጥቶ በማታ (2x) ዋይ! ዋይ! ንዋይ ዋይ! ዋይ! ንዋይ ምን ይላት ይሆን ለሚስቱ ምን ይላት ይሆን ለሚስቱ በንቁላል ገምቶ ደረቱ (2) ጀግናው ፈረሰ ለሆዱ ጀግናው ፈረሰ […]

Read More...

ለህወሃት የማስጠንቀቂያ ደወል!

አማራጩ “የተሃድሶ ዕርቅ” ብቻ ነው

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር ለህወሃት ሊቀመንበር በቀጥታ ወደ ዕርቅ ሊያመጣ የሚችል ደብዳቤ ላኩ፡፡ በደብዳቤው ለህወሃት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ለትግራይ ተወላጆች በግልጽ ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ሲሆን ህወሃት የፈጸመው ወንጀልም በተወሰነ መልኩ ቀርቧል፡፡ መግለጫው ጥፋትን ዘርዝሮ ወደ እውነተኛና ፍትሃዊ የተሃድሶ ዕርቅ ለመምጣት ነው፡፡ ሙሉቃሉ ከዚህ በታች ይነበባል፡፡ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ግልጽ ደብዳቤ ለህወሃት! […]

Read More...

ደመራ

(በሃይማኖታችን፥ በታሪካችንና በባሕላችን አንጻር)

‘ደመራ’ ደመረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ነው:: ትርጉሙ ጭመራ ማለት እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው:: ጥሪት (ካፒታል) እንዳይጎድል እንዳይቀነስ ይልቁንም እየበዛና እያደገ እንዲቀጥል ጠብቆ መያዝ የሚያስችል ደመራ ነው:: ስሙ እንደሚያመለክተው ማስታወሻነቱ ለተጠራቀመ፥ ለተሰበሰበና ለተጨመረ ነገር ነው:: በዓሉ አካቶ የያዛቸዉ ሥርዓቱ የሚከናወንባቸው ቁሳቁሶች፥ የደመራው እንጨቶች፥ ችቦዎች፥ አሽክቶችና፥ ሌሎችም በበዓሉ ዙሪያ የሚታዩት፥ የሕዝቡን ስሜት አንድ ላይ ሰብስቦ ስለያዘ […]

Read More...

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፫

(ወለላዬ)

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፪” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ ሁለት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን በሚከተለው መልኩ በግጥም አስፍረዋል፡፡ መልስ የኚህ ሰው ማናቸው – አይነተኛ ተግባር አይደለም ሙሉውን – ታሪክ ለመዘርዘር ጥቆማውን አይቶ – አንባቢ […]

Read More...

ኢህአዴግ የሰራው ቤት! ግድግዳው ሰንበሌጥ!

(ገለታው ዘለቀ)

እንደመግቢያ ፌደራሊዝም የመንግስት ኣወቃቀር ሰፊ የቆዳ ስፋትና ብዙ ህዝብ ላላቸው ኣገሮች፣ በዛ ያሉ የተለያየ ቋንቋና ባህል ያላቸው ቡድኖች ላላቸው ሃገሮች፣ ተመራጭ ኣስተዳደራዊ መዋቅር እንደሆነ እጅግ ብዙ ሰው በዓለም ላይ ይስማማል። ፌደራሊዝም የተመረጠበት ዋናው ምክንያት ስልጣን እና ፍትህ  ከህዝቡ እንዳይርቅ ነው። እንዳይርቅ ስንል ከመልክዓ ምድርም ከወረፋም ኣንጻር ነው። ትላልቅ የሆኑ ኣገሮች ስልጣንን ቢያማክሉ ዜጎች ለኣንዳንድ ጉዳዮች […]

Read More...

The ESFNA’s Executives Untrustworthy “Ticket Sales and Pass Gate Procedures”

(LJ Demissie)

To increase the ESFNA executives’ accountability for collected money and to protect the best interests of the federation, the paying public should insist receiving a ticket stub upon entering the ESFNA’s stadium, concert, etc. The purpose of this procedure is to prevent the ESFNA’s executives pocketing the federation’s money without any accountability. To clarify, during […]

Read More...

ሁለት ላሞች/የስርዓተ ማህበሮች ትርጓሜ

ከሀይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው)

የየዘመኑን ስርዓተ ማህበር ምንነት ቅልጥጥ አድርጎ ለማሳየትና የማያሻማ ፍቺ ለመስጠት የየሀገሩ የቱርጁማን ጠበብት ያልቧጠጡት የሃሳብ ኮረኮንችና ያልዳሰሱት ሸካራ ብሂል የለም፡፡ በየዘመኑ ለተከሰቱ የማህበረሰብ አስተሳሰቦች ከተለያዩ ምሁራን የተለያየ ፍቺና ትርጓሜ ተሰጥቷል፡፡ ምሁራኑ በዘመናችን ከደረሱበት መተርጉም አንዱ በሁለት ላሞች ተምሳሌትነት የቀረበው ነው፡፡ የነጠረውን ፍጹማዊ መተርጉም እስኪያገኙ ድረስ የፈረንጅ ሊቃውንት ይህንን በሁለት ላሞች ላይ የተመሰረተ ተምሳሌታዊ መተርጉም ሰጥተዋልና […]

Read More...