ካሳለፍነው ወር ጀምሮ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ በተደረገው ጥሪ እጃቸውን የሰጡ መኖሪያና የስራ ፈቃድ የነበራቸው ዜጎች ባቀረቡት ቅሬታ "ወደ ሃገር እንዳንገባ ተደርገን እየተጉላላን ነው!" ብለውኛል። በቀን በሚሰጠው ደረቅ ብስኩትና ጥራቱ ባልተጠበቀ ሩዝ መጉዳታቸውን የገለጹልኝ ሲሆን መፍትሔ የሚሰጠን የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የሳውዲ መንግስት ተወካዮች አጥተው ቀን በጸሃይ ፣ ማታ በብርድና በቁር እንግልት እንደደረሰባቸው ተናግረዋል። ወደ ሃገር እንግባ ብለው በተደረገው ጥሪ እጃቸውን የሰጡት መኖሪያና የስራ ፈቃድ የነበራቸው ዜጎች እዚህ በጅዳ ሽሜሲ ብቻ ሳይሆን በሪያድ እስር ቤቶች እንዳሉ እንግልት እየደረሰብን ያሉ ነዋሪዎች ምሬታቸውን ገልጸውልኛል። ሁከት በጅዳ የንጉስ አብድልአዚአዚዝ አውሮፕላን ማረፊያ- ከጅዳ መካው የሽሜሲ መጠለያ ተነስተው ወደ ሃገር ለመሳፈር በጅዳ የንጉስ … [Read more...] about በጅዳ እና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ክራሞት
Archives for January 2014
አይ ስብሐት ነጋ!
በኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣን ሳይኖረው ባለሙሉ ሥልጣን፣ እውቀት ሳይኖረው ባለሙሉ እውቀት የሆነ ሰው ስብሐት ነጋ ብቻ ነው፤ እንዲያውም ከዚያም አልፎ ራሱን የቻለ ሉዓላዊ ነጻነት ያለው ግለሰብ ነው ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ በዚህ ግለሰብ ላይ የማደንቃቸው ሁለት ነገሮች ናቸው፤ በሉዓላዊነቱ የተጎናጸፈውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ይጠቀምበታል፤ ይቆጣኛል ወይም ይቀጣኛል ብሎ የሚፈራው የለም፤ ስብሐት ነጋ የሚፈራው ምንም ነገር የለም፤ ሁለተኛ በሉዓላዊነቱ ያለውን ሙሉ ነጻነት በሙሉ ልብ ይጠቀምበታል፤ ናስ በላይ ከበደ እንዳለው ‹‹የቅብጠት መዘላበድ›› ሊሆን ይችላል፤ ስብሐት ነጋ የተናገረው ነገር ትክክል ይሁን አይሁን ጉዳዩ አይደለም፤ ዋናው ነገር መናገሩ ነው። በቅርቡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከጋዜጠኛነት ተማሪዎች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ሁለት ሰዎች ጽፈው አይቻለሁ፤ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ … [Read more...] about አይ ስብሐት ነጋ!
Cheetah and Hippo Analogy and the Ethiopian Reality
To be transparent, this article is solely based on his presentation as part of the Selamawi Party delegate here in San Jose, California, day before yesterday, January 4, 2014. I had not read Professor Alemayehu Gebremariam’s article on the Cheetah and Hippo generation that he posted on Ethiopians websites and the critical remarks some had written per his remarks at this time when I wrote this article. I attended the meeting called by supporters of the Selamawi party. I went to the meeting to … [Read more...] about Cheetah and Hippo Analogy and the Ethiopian Reality
እንኳን አደረስዎ!
ሥራ በኢትዮጵያ
በሀገረ ሐበሻ ፤ ክቡር ነበር ሥራ የሥራ ባሕሉ ፤ ነበረ ጠንካራ በዓለም መድረክ ላይ ፤ ያደረገው አውራ ኃያል ጉልበተኛ ፤ እጅግ የሚፈራ የግዛት ሀገሩን ፤ በምዕራብ ምሥራቁ አስፋፍቶ ያስያዘው ፤ እያስገበረ ዕንቁ ዛሬ ግን ስናየው ፤ ያ አውራ ሐበሻ የቀን ጎደሎ ገጥሞት ፤ ነክሶት ክፉ ውሻ እዚህ ሀገሩ ላይ ፤ ከእሱው መዳረሻ ከቶ የማይነካውን ፤ ብዙ የሥራ ድርሻ ይህ ጨዋ የጨዋ ዘር ፤ የጌታ ልጅ ጌታ የሎሌ የባሪያ ነው ፤ ያለውን ገበታ ርቆ ይሄድና ፤ ከሩቃኑ ጓዳ ተደብቆ ከወገን ፤ ታይቶ እንዳይከዳ ያለዕረፍት ይሠራል ፤ ተግቶ አስንቆ ባዳ መጥቶ የማይነግረንን ፤ ሳያፍር ሳይጎዳ ባሪያው ከነበሩት ፤ ካሳያቸው ፍዳ ፡፡ ሥራን ወዶ ማክበር ፤ ሠርቶም ሀብታም መሆን ከጥንት ጀምሮ ፤ ነበር ባሕላችን ወደ ኋላ ግና ፤ የአውሮፓ ሚሲዮኖች አዩትና አቅሙን ፤ … [Read more...] about ሥራ በኢትዮጵያ
ቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ
በጋዜጠኛ ስህተት የወጣች አንዲት ጽሁፍ ምክንያት 18 ሺህ ፊርማ በኢንተርኔት መሰበሰቡን ሰማን። ጽሁፉን ያሳተመው መጽሄት ስህተቱን አረመ። ይቅርታም ጠየቀ። ዘመቻው ግን እንደቀጠለ ነው። ቴዲ አፍሮ ይንን እንዳልተናገረ መግለጫ ቢሰጥም ጉዳዩ እልባት ሊያገኝ አልቻለም። ከቶውንም አንድነታችንን የማይፈልጉ ምእራባውያን ጭምር ይህችን ምክንያት በመያዝ ጉዳዩን ማረገብ ጀመሩ። አንድ የዳች ጋዜጣ አጼ ምኒሊክን ከሂትለር ጋር አመሳስሎ በመጻፍ ጋዜጣውን በዚህ ሳምንት አሰራጭቷል! ያለ አንዳች መረጃ። "ለነጮች እጄን አልሰጥም!" ብሎ አድዋ ላይ ስላዋረዳቸው ምኒሊክን ለማንቋሸሽ ምንም መረጃ አያስፈልጋቸውም። እልፍነሽ ቀኖ የተባለች የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ በአንድ ወቅት በለቀቀችው ነጠላ ዜማ ምክንያት ማእከላዊ እስር ቤት ታስራ ነበር። ምርመራውን የሚያካሂዱት ሰዎች በመጀመርያ የዘፈኑ ግጥም … [Read more...] about ቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ
The Diaspora Ethiopian – keeper of the faith
It is a new year and it is always nice to take stock of the damage after another year of trials and tribulations that is testing our endurance as a Nation and people. 2013 has not been a good year. Our children are still migrating out of the homeland in every direction. For all those who make it to a safe destination there are plenty that have perished in silence. May they rest in peace. We will never forget the Lampedusa shipwreck that resulted in over 360 dead. The recent shame and … [Read more...] about The Diaspora Ethiopian – keeper of the faith