በኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናትርእዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰረታውያን የሆኑትን ዓበይት ነገሮችን ፩ኛ ዘመን ያስቆጠሩትን ሶስቱ እምነቶች ፪ኛ የሚወራረሱባቸውን ጥቂት ነገሮች ፫ኛ ያሉበትን የጨለማ ዘመን ፬ኛ የእሳትን አስፈላጊነት ለማሳየት በቆሎ ታማሪነት ርእዮት ለማቅረብ እሞክራለሁ። የቆሎ ተማሪ ኢትዮጵያዊነትን እንዴት ያየዋል? (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የቆሎ ተማሪና ኢትዮጵያዊነት
Archives for July 2013
Special Issue on the Ethiopian Economy
Announcement Re: Ee-JRIF Vol.5, no.1 : Special Issue on the Ethiopian Economy is finally out now! It is with great pleasure that the editors announce the publication of this important special issue on the Ethiopian economy after a review process that took two years! Below please access the link http://www.nesglobal.org/eejrif4/eejrif-v-5-1-13.php We hope all the stakeholders involved directly or indirectly with the Ethiopian economy will read the papers and the book … [Read more...] about Special Issue on the Ethiopian Economy
የኢትዮጵያዊያን ትግል
ክፍል አንድ የመድረክ የአደባባይ ውይይትን በመንተራስ የአንድነት ፓርቲ ግምገማዉንና የመድረክ አመራር መልሱን በአደባባይ ማቅረባቸው ታላቅ በር ከፋች ጥረት ነው። አንድነት መድረክን ብቻ ሳይሆን፤ የራሱን አመራር አካላትም ገምግሞ ለኢትዮጵያዊያን ማሳየቱ፤ ብስለቱንና ጥንካሬውን አመልካች ነው። ከመድረክ በኩል የተሠጠውም መልስ፤ በድብቅ ሳይሆን በአደባባይ መውጣቱ የሚያኮራ ነው። እዚህ ላይ አንዱም ሆነ ሁለቱ ትክክል ናቸው ወይንም ስህተተኞች ናቸው ማለቴ አይደለም። ጥረታቸው የሚያኮራ መሆኑን ለመጠቆም ነው። በዴሞክራሲያዊ ማዕከልነት ስምና በፓርቲ አባልነት ግዴታ ማነቆ ልሳናቸው ሳይዘጋ የተጻጻፉበት ምልልስ፤ ትልቅ ትምህርት ለሁላችን ሠጥቷል። እስከዛሬ ያልተለመደው ግልፅነት በሩ ተከፈተለት። ራሳችንን መገምገም ራሳችንን ዝቅ እንደማድረግ ስለሚወሰድና ይኼን ማድረግ እንደተቸናፊነት … [Read more...] about የኢትዮጵያዊያን ትግል
The Role of Development Aid in fuelling Corruption and Undermining Governance in Ethiopia
My own research as well as the research of other scholars show that the control of donor resources allowed the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF), not only to consolidate political power that it seized in 1991, but also virtually penetrate the Ethiopian society at the grassroots level and expand its repressive and predatory tentacles.* This paper also makes use of my ongoing studies regarding corruption in Ethiopia. The concluding part of the paper ties the … [Read more...] about The Role of Development Aid in fuelling Corruption and Undermining Governance in Ethiopia
አስቸኳይ የንስሃ ጥሪ ለሁሉም!!!
ከዛሬ ሠላሣ ሁለት ዓመት በፊት በአንድ ገዳም ውስጥ ይኖሩ የነበሩና ለ40 ዓመት የዘጉ አንድ ባሕታዊ ከዘጉበት ቤተ ጸሎት ወጥተው ለሕዝቡ ታዩ፡፡ ታይተው የማያውቁ እኚህ አባት ዛሬ መውጣታቸው ሕዝቡን አስደንግጦታል፡፡ ለሰንበት ቅዳሴ ለተሰበሰበው ሕዝብ እንዲህ በማለት ተናገሩ፡- “በሕልሜ ቤበ- መኩ- እፍ- ጸጉ የሚሉ ቃላትን ያሳየኛል፡፡ ተጨንቄአለሁና እባካችሁ ፍቱልኝ” አሉ፡፡ ሕዝቡም፡- “አባታችን እኛ ምኑን እናውቀዋለን? ለእርስዎ እንዳሳየ ይፍታልዎ እንጂ” አሏቸው፡፡ እርሳቸውም ሕልሙን ሲተረጕሙ፡- ቤበ - ማለት ቤተ ክርስቲያን በረት ሆነች ማለት ነው፡፡ መኩ - መሥዋዕት ኩበት ሆነ ማለት ነው እፍ - ዕጣን ፍግ ሆነ ማለት ነው፡፡ ጸጉ - ጸሎት ጉባዔ/ ታይታ/ ሆነ ማለት ነው በማለት ተረጎሙ፡፡ ሕልምም ሆነ ትንቢት በፍጻሜው ይታወቃል፡፡ እኝህ አባት ያሳያቸው እውነት … [Read more...] about አስቸኳይ የንስሃ ጥሪ ለሁሉም!!!
The Oromo issue on Al Jazeera
There was a half hour discussion on the Oromo issue in Ethiopia on Al Jazeera Television Network. It was one of those situations where you go ‘what just happened’ after an experience that leaves you confused and dumbfounded when it is over. As an Ethiopian I am familiar with the issue and as someone who was born and raised in Sidama I certainly have enough real experience to have a handle on the matter. Furthermore as an Ethiopian that has been exposed to the opinions presented by the OLF and … [Read more...] about The Oromo issue on Al Jazeera
A short lesson for State/Nation building
The best scheme to make States/ build Nations (click here to read) … [Read more...] about A short lesson for State/Nation building
ከድጡ ወደ ማጡ!
በዓለም ዙሪያ የተበተናችሁ ወገኖቻችን በኛ ሎንደን በምንኖረው የኦርቶዶክስ ሀማኖት ተከታይ በሆንን ኢትዮጵያውያን ላይ በአንድ መነኵሴ ነኝ ባይ የቀበሮ ባሕታዊ ግለሰብ አማካኝነትና በወያኔ ቀጠረኞች የደረሰብንን ይቅር የማይባል በደል ዕለት በዕለት እንደምትከታተሉና መጨረሻችንን ለማየት በጉጉት እንደምትጠባበቁ እዚህ ያሉት ወንድሞችና እህቶች በሚገባ ያውቁታል። ያመሰግናሉም። ታዲያ ከዚያች ቀውጢ የሁዳዴ ጾም መያዢያ ማግስት፣ ጀምሮ የተዘጋብን ቤተክርስትያን ጉድይ እስካሁን እልባት ሳያገኝ፣ ቀርቶ ሕጻናቱም፣ አይቆርቡም፣ አዛውንቱም፣ ወይዛዝርቱም እግዚአብሔርን ማምለኪያ ቦታ አላገኙም። ይኸ በደል ባንድ ካኽን ንኝ ባይ ሲፈጸም በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪአው መሆን አለበት። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ከድጡ ወደ ማጡ!
“አፍሪኮም ወደ አገርህ ተመለስ”
የአፍሪካ አንድነትን 50ኛ ዐመት የመመስረቻ በዓል ቀን ምክንያት በማድረግ የወጣ መግለጫ! "እኛ እዚህ በአዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ የተሰበሰብነው የአፍሪካ መሪዎችና መንግስታት፣ ማንኛውም አገርና ህዝብ የራሱን ዕድል ወሳኝ መሆኑን እናምናለን፤ በዚህም ምክንያት ነፃነት፣ እኩልነት፣ ትክክለኛ ፍርድና ክብር የአፍሪካ ህዝብ መሰረታዊ የመብት ጥያቄዎችና የሚገባውም መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን፤ በመሆኑም የተፈጥሮ ሀብታችን የመጠበቅና፣ ህዝቦቻችንም የተፈጥሮ ሀብታቸውን የመጠቀምና፣ ለሚገባቸው የህብረተሰብና የኢኮኖሚ ዕድገት የማዋል መብታቸው እንደሆነ እናምናለን፤ ለዚህም እንታገላለን።" እ.አ.አ. በግንቦት 25 1963 ዓ.ም በሞዲቦ ኪዬታና ሲልቫኖስ ኦሊምፒዮ የረቀቀውና፣ በጊዜው ነፃነታቸውን የተቀዳጁት 33 የእፍሪካ መንግስታት ያፀደቁት ስምምነት መልዕክቱና ዋናው መሰረተ-ሃሳቡ … [Read more...] about “አፍሪኮም ወደ አገርህ ተመለስ”
የአደባባይ የብልግና ቧልት በሕጉ እንዴት ይታያል?
የዛሬው ጽሑፍ የሚያጠነጥነው በወንጀል ሕግ ዙሪያ ነው፡፡ የወንጀል ሕግና የኅብረተሰቡ የሞራል አስተሳሰብ የጠበቀ ቁርኝት አላቸው፡፡ በአብዛኛው በኅብረተሰቡ እንደ ኃጢአት ወይም ነውር የሚቆጠሩ ድርጊቶች በወንጀል ሕግም የሚያስጠይቁ ናቸው፡፡ አመንዝራነት፣ ስርቆት፣ ስድብ፣ ግብረ ሰዶም ወዘተ. ኃጢአት ወይም ነውር ብቻ ሳይሆኑ ወንጀልም ተደርገው በወንጀል ሕጉ እንደሚያስቀጡ ተመልክቶ እናገኛለን፡፡ ይሁን እንጂ ኃጢአት ወይም ነውር የሆነ ድርጊት ሁሉ ግን ወንጀል ላይሆን ይችላል፡፡ ዝሙት አዳሪነትን ለዓብነት ብንመለከት ድርጊቱ ኃጢአት ወይም ነውር መሆኑ ባያጠያይቅም፣ በወንጀል ሕጋችን በመርህ ደረጃ የወንጀል ኃላፊነት የማያስከትል ድርጊት ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የወንጀልና የኃጢአት ግንኙነት ስፋት እንደ ኅብረተሰቡ የሞራል አስተሳሰብ የሚለያይ ስለሚሆን በሁሉም ዘንድ ተመሳሳይ መግባባት ላይኖር … [Read more...] about የአደባባይ የብልግና ቧልት በሕጉ እንዴት ይታያል?