ይኽቺ ጦማር የግሌ እንጉርጉሮ ናት። ዛሬ “እኔ” እበዛባታለሁና ተገሡኝ። በኔ ዕድሜ ያላችሁ፣ መቼም “ተንኮለኛው ከበደን” ታስታውሱታላችሁ! ይብላኝላችሁ ለወጣቶቹ እንጂ፣ እኛስ ዘንጠንባታል። ዛሬ ዛሬ ላይ አባ ተንኰሉ የሚሠሩትን ትርዒቶች ሳይ፣ የተንኰለኛው ከበደ ታሪክ ትዝ ይለናል። ሎንደንና አካባቢዋ የምንኖር ኢትዮጵያዉያአን ሁለት ከባድ ነገሮች ከብደውናል። ኤምባሲው ውስጥ ብርሀኑ ጠፍቶ ጨለማው ከበደ። ቤተክርስቲያናችን ውስጥ ግሩም ሰው ጠፍቶ ተንኰለኛው ከበደ። አይ አባ ተንኰሉ! አዋጊ አቡናት አመጡብን! (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about “ብጹዐን” አባቶች ልታስታርቁን ወይስ ልታዋጉን!
Archives for May 2013
ኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ
“ክፉን በክፉ መመከት ባያስደስትም ወቅቱ ያስገድደናል” ሲሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል ተናገሩ። አገዛዙን ሸሽተው በተለያዩ አገራት ከለላ አግኝተው በስደት የሚኖሩም ሆኑ ጉዳያቸው እየታየ ያሉ ወገኖች አካሄዳቸውን እንዲያስተካክሉ አስጠንቅቀዋል። የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ህግ አውጪዎች፣ የጀርመን የኢሚግሬሽን ሃላፊዎችና ከፍተኛ የፖለቲካ ሰዎች፣ ከኖርዌይ የኢሚግሬሽን ጉዳይ ሃላፊዎችና ተዛማጅ ሃላፊነት ካላቸው የህግ ክፍሎች፣ በካናዳ በተለያዩ ደረጃ ካሉ ባለስልጣናትና ወትዋቾች (አክቲቪስቶች)፣ በስዊድን አንዲሁም በእንግሊዝ በተመሳሳይ ግንኙነት ፈጥረው እየሰሩ መሆኑንን ያመለከቱት አቶ ኦባንግ “አገራቱ የስደት ፈቃድ ካገኙ በኋላ ለስደት ዳረገን ከሚሉት መንግሥት ጋር በቅርብ እየሰሩ ስላሉ አስመሳይ ስደተኞች አስገራሚ መረጃዎች … [Read more...] about ኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ
ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት መንግስት አምባገነንነቱ ወደ አፓርታይድ ስርአት ተቀይሮዋል። ለዚህም ማሳያዉ ላለፋት ፪፩ አመታት በሙዋቹ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ መሪነት በሐገሪቱዋ ዉስጥ እጅግ ኢሰብአዊ ድርጊት ዘርንና ክልልን መሰረታዊ ያደረገ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል አሁንም እየተፈፀመ ነዉ። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ