Despite the annoying mannerism of Ethiopian Football Association boss and top TPLF cadre Sahilu Gebremariam who prevented the players from meeting their passionate fans at the Oliver Tambo air port in Johannesburg on Friday afternoon, the colorful country men and women are streaming to the city of Nelspruit for Monday’s crunch battle against Zambia. (Read more) … [Read more...] about Are the black lions of Ethiopia ready to maul Zambia?
Opinions
የኔ ሃሳብ
“Human – Ethiopia – Life” ሰው ፥ ኢትዮጵያ ፥ ሕይወት
Dear Editors, I just read your report on would be "failed states" in 2030 at your site, which includes Ethiopia! This report is long due and there is at the moment no reason why this would not come true, unfortunately. It is alarming (actually all developments in the past century indicate towards that, high time we get the shoking awareness ) and something which we Ethiopians have to contain with all our energy, intelligence and commitment. Please see a paper attached here on the … [Read more...] about “Human – Ethiopia – Life” ሰው ፥ ኢትዮጵያ ፥ ሕይወት
የጣመ ውይይት
ከዝግጅት ክፍሉ፤ አቶ ጋሻው ዓለሙ ጀምረውት አቶ አንዱ አለም ተፈራ የቀጠሉትና በማስከተልም አቶ ጋሻው ምላሽ የሰጡበት ውይይት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ አቶ ጋሻው ለሰጡት ምላሽ አቶ አንዱ አለም አጸፋውን በሚከተለው መንገድ አቅርበዋል፡፡ በዚህ ጽሁፍ ላይ አቶ አንዱ አለም እንደጠቀሱት እኛም አዘጋጆቹ ይህ ውይይት አገራዊ እንደመሆኑ ሌሎቻችሁም የምትሉት ቢኖር የበለጠ ውይይቱ ያዳብረዋል፤ ያሰፋዋል እንዲሁም ፖለቲከኞቻችን ትምህርት ሊወስዱ የሚችሉበትን ሃሳብ ሊያገኙበት ይሆናል፡፡ የበርካታዎች መሳተፍ ጥቅሙ ተዘርዝሮ የሚያልቅ ባለመሆኑ ሌሎቻችሁም በዚህ ጉዳይ ላይ ያላችሁን ሃሳብ፤ አስተያየት፤ ድጋፍ እንዲሁም ተቃውሞ በሠለጠነ መልኩ በማቅረብ ውይይቱን እንድታሰፉ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ለአቶ ጋሻውና ለአቶ አንዱ አለም እጅግ የከበረ ምስጋናችን ይድረሳቸው፡፡ የተቃዋሚ ፖለቲካ … [Read more...] about የጣመ ውይይት
ትግሉ ይቀጥላል!!
ጥያቄዎቻችን በጆሮ ዳባ ልበስ ሊታለፉ አይገባም፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ገዢው ፓርቲ ተገደው እንዲሰሙ የማድረግ ህዝባዊ ትግል ይቀጥላል!! ከ33ቱ የፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ባቀረብነው ጥያቄ ዙሪያ በቀጣይ የጋራ አቋም ላይ የተሰጠ መግለጫ 1. መግቢያ በአዳማ ከተማ በ2005 ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ ለማወያየት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰበሰበን ወቅት ከተሣታፊ 66 ፓርቲዎች 41ዱ ከጊዜ ሠሌዳው በፊት የውድድር ሜዳውን መስተካከል በሚመለከቱ አበይት የምርጫ ጉዳዮች ልንወያይ ይገባል ከሚለው ኃሣብ በመነሣት እና በጉዳዩ ለመግፋት ፔቲሽን ፈረምን፡፡ በመቀጠልም በ29/02/05 ዓ.ም 18 ጥያቄዎችን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ /ኢብምቦ/፣ 13 ጥያቄዎችን ደግሞ በ08/04/05 ለክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት፣ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈጉባኤ ጽ/ቤት አቅርበን ከቦርዱ … [Read more...] about ትግሉ ይቀጥላል!!
የተቃዋሚ ፖለቲካ ኃይሎች ተቋማዊ ድክመት ወይስ የራዕይና ስትራተጂ ልዩነት?
በቀዳሚው ጹሁፌ “የተቃዋሚ ፖለቲካ ኃይሎች በድረ-መለስ ኢትዮጵያ፣ አይዲዮሎጂካል እና ስትራተጂካዊ ሁኔታዎች” እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ05/01/2013 በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ላይ በወጣው ላይ ተመስርተው አቶ አንዱ አለም ተፈራ በፈረንጆቹ አቆጣጠር 10/01/2013 በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ላይ “የተቃዋሚ ፖለቲካ ኃይሎች የተግባር ድክመት ወይንስ የግብና የእቅድ ልዩነት” ብለው ባወጡት ጹሁፍ ላይ ገንቢና አስተማሪ ሃሳቦችን ስላቀረቡ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረሰዎት እላለው:: የዚህ ጹሁፍ አላማ በዋናነት በመጀመሪያ ጹሁፌ ላይ ያቀረብኩትን ሃሳብ በበለጠ የሚያብራራ ሲሆን፣ በተጨማሪም በአቶ አንዱ አለም ከተነሱት ገንቢ ሃሳቦች መካከል በበለጠ መብራራት አለባቸው ብዬ ያሰብኳቸውን ጉዳዮች ለመዳሰስ ነው:: (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የተቃዋሚ ፖለቲካ ኃይሎች ተቋማዊ ድክመት ወይስ የራዕይና ስትራተጂ ልዩነት?
ENTC expressed solidarity with hero scribe, urged policy rethink.
Expressing its solidarity with firebrand Ethiopian journalist Abebe Gelaw, the Ethiopian National Transition Council has called up on the Obama administration to rethink its policy of friendship with the terrorist legions of TPLF warlords who are holding Ethiopia in thrall. (Read more) … [Read more...] about ENTC expressed solidarity with hero scribe, urged policy rethink.
አበበ ጉዑሽን በላ
ኢሳት ጃንዋሪ 8፡2013 ላይ እንዲህ የሚል አጭር የቪዲዮ ሰበር ዜና ለጥፎ ነበር፡ “የ FBI መርማሪዎች አበበ ገላውን ለመግደል የታቀደ ሴራ አከሸፉ(።) በሴራው የተሳተፉ የህወሃት ሰላዮች ምርመራ እየተደረገባቸው ነው።” ‘ሴረኛ’ ከተባሉት ሰዎች አንዱ አቶ ጉዑሽ አበራ ነው። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ይገኛል) … [Read more...] about አበበ ጉዑሽን በላ
TPLF and the culture of violence
According to ESAT the FBI has foiled an attempt by the Ethiopian government to assassinate Ato Abebe Gelaw. Goosh Abera and his accomplices are under custody. Please note here I said the Ethiopian government since there seems to be no thin line between the TPLF party and the government. Why am I not surprised? I am not surprised because for the TPLF violence is sanctioned by the party leaders as a legitimate tool to achieve political, economic and military dominance. The following weeks as we … [Read more...] about TPLF and the culture of violence
ከ33ቱ የአዳማ ፔቴሽን ፈራሚ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ
በምርጫ አስፈፃሚው፣ ከምርጫ አስተዳደርና በምርጫው ሂደት ላይ የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን በማንሣት ችግሮቹ ስለሚፈቱበት መንገድ የውይይት /ምክክር/ መድረክ እንዲመቻች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ለመንግሥት አካላት ጥያቄአችንን ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማያሣምኑ ምክንያቶች በመስጠት ጥያቄዎቻችንን ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን በቃል የገለፀልን ሲሆን ለመንግሥት ላቀረብነው ጥያቄ ምላሹን እየተጠባበቅን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የተጣለበትን የአገርና የሕዝብ ኃላፊነት ወደጐን በመግፋት ምርጫውን ሠላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊ፣ ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ ለማድረግ የመወዳደሪያ ሜዳውን ከማስተካከል ይልቅ የገዢው ፓርቲ ወገንተኝነቱንና ጉዳይ ፈፃሚነቱን ባረጋገጠበት አቋሙ በመግፋት ወደ ምርጫ እንቅስቃሴ መግባቱን በይፋ አውጇል፡፡ እኛ በያዝነው … [Read more...] about ከ33ቱ የአዳማ ፔቴሽን ፈራሚ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ
ይድረስ ለፈጣሪ!
ተጣፈ ተኔ «ወተህ ወርደህ የላብህን ወዝ ትበላለህ» ብለህ ወደ መሬት ከላከው የአዳም የልጅ፤ ልጅ፤ ልጅ፤ ልጅ፤ ልጅ፤ … አንዱ፤ ላንተ በሰማዬ ሰማያት ላለኸው አምላክ:: እነሆ ይችን ደብዳቤ በመልክተኛህ በመላኩ ገብርኤል በኩል ላንተ ስልክ፤ ካገኘህ ለራስህ በእጅህ እንዲሰጥ፤ ካጣህም ለእናትህ ለወላዲት አምላክ፤ እንዲሰጣትና እሷ እንድትሰጥህ አደራ ብዬዋለሁ:: አምላክ ሆይ ! ከጭቃ አድቦልቡለህ የፈጠርከው ሰውን ያህል ጨካኝ ፍጡር አንቱ እያልኩ፤ አንተን አንቱታ በመንፈጌ ከድፍረት እንደማትቆጥርብኝና ቁጣህ እንደማይበረታ አውቃለሁ፤ አንተታዬ የመውደዴና ላንተ ያለኝ የክበር መግለጫ መሆኑን አንተው ታውቃለህና! ይኸውልህ ጉዳዩ እንዲህ ነው: ፈጣሪ በጆሮው ላይ ተኝቶ የሕፃናትን ለቅሶ፤ የዕናቶችን ዋይታ፤ ያባቶችን ጣር፤ አልሰማ ብሏል፤ … ሕዝብ መከራው በዝቶ፤ የበደል ገፈቱ ገንፍሎ … [Read more...] about ይድረስ ለፈጣሪ!